Department of Journalism and Communication, Hawassa University

Description
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 Monat, 2 Wochen her
Department of Journalism and Communication, Hawassa …

የአሜሪካ ኤምባሲ ልዑካን ቡድን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ …

የአሜሪካ ኤምባሲ ልዑካን ቡድን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል ከኤምባሲው ጋር በትብብር እየተደረጉ የሚገኙ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ

ልዑካን ቡድኑ በኤምባሲው ድጋፍ በትምህርት ክፍሉ ተማሪዎች የተመሰረተውን "የሚዲያና ኢንፎርማሽን ሊትሬሲ" ክበብ እንቅስቃሴና በትምህርት ክፍሉ የተቋቋመውን ቤተ-መጽሐፍት ነው የጎበኙት።

የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ መ/ር እያዩ ዓለማየሁና "የሚዲያና ኢንፎሜሽን ሊትሬሲ" ክለብ ፕሬዚዳንት ተማሪ አቤኔዜር ከተማ ስለ ትምህርት ክፍሉና ስለ ክበቡ እንቅስቃሴዎች ገለጻ አድርገዋል።

ልዑካን ቡድኑ ከትምህርት ክፍሉ መምህራንና ተማሪዎች ጋር በቀጣይ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይም ተወያይተዋል።

በውይይቱ ወቅት የትምህርት ክፍሉ መምህራን የአሜሪካ ኤምባሲ ለትምህርት ክፍሉ መጻህፍትን ከመለገስ ጀምሮ ተማሪዎች የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ የሚረዳ ስልጠናን በመስጠትና ክለብ እንዲያቋቁሙ በማድረግ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አንስተዋል።

ትምህርት ክፍሉ ኤምባሲው ለሚያደረገው ድጋፍ ልዩ ቦታ እንደሚሰጥ የጠቆሙት መምህራኑ ከኤምባሲው በተደረገለት የመጽሐፍት ድጋፍ የራሱን ቤተ-መጽሐፍት ማቋቋሙን ተናግረው በቀጣይም ትብብሩ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

የኤምባሲው የባህል ጉዳዮች ኃላፊ ራያን ብራዲን ትምህርት ክፍሉና ተማሪዎች ኤምባሲው ላደረጋቸው ድጋፎች የሰጡትን ቦታ አድንቀው በቀጣይም ኤምባሲው ከትምህርት ክፍሉ ጋር በትብብር የመስራት ፍላጎት እንዳለው ተናግረዋል።