🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

Description
🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝


🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝
✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ
ታምራለች።
🏝የምድር ኮከብም ነች🌹
🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱
🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝
🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋
🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷
🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች
ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች
ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች።
🌱
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 week, 1 day ago

ዋናው ተረከዝነው እንጂ የጣቶቻችን መስተካከል አይደለም

1 week, 1 day ago

*አረ ተዉ ወንድ ነህ!

~ዘዴ ፈጥረህ  ሲስተም ዘርግተህ በረቀቀ  በዘዴ ከአረብ ሀገር ሴት ብር ከምታስልክና ወሻሽተህ ከምትቀበል ስራ ፈጥረህ አትሰራም? ወንድ ነህ በዛም በዚህም ተፍ ተፍ አትልም?

ደግሞ እኮ ለመቀበል የሚጠቀሙት ዘዴያቸው ሲያስጠላ

~ኪታብ ልገዛ ነው
~እኛ ሰፈር መድረሳ፣መስጁድ እየተሰራ ትንሽ ጎድሎን
~እናቴ፣አባቴ፣እህቴ ወንድሜ ታሞ
~እየተማርኩ ነው የሚረዳኝ የለም
~ታምሜ፣ቤት ኪራይ የምከፍለው አጥቼ ሊያውወጡኝ ነው። መሰል ነገር.

© ልብ በሉ እውነት የሆነውን አላልኩም ።ግን ብዙ ውሸቶችና ማጭበርበሮች በእነዚህ መስመርና መሰል ነገሮች ነው እየተፈጠሩ ያሉት። እየጠየቃችሁ እያጣራችሁ። ሌብነቶች አይነታቸውን ቀይረው በብዙ መንገድ እየመጡ ነው። ማጣራትና ማረጋገጥ ግድ ይላል። ልቅ የሆነ ማመን አያዋጣም።

አቡ ሐፍሳ*

1 week, 2 days ago

መታወቅን መፈለግ
🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ

2 months, 3 weeks ago
2 months, 3 weeks ago

አልሀምዱሊሏህ በአቡ ሙስሊም ቢን ጋቼኖ የተዘጋጀውን አርባ ወርቃማ ሐዲሶች የሚላውን ኪታብ ከዝህ በፊት በpdf አዘጋጅተን ማስነበብ ችለናል በአሏህ ፍቃድ ።አሁንም አርባ ሐዲሶች በመፋቂያ ዙሪያ ሁለተኛውን ኪታብ በpdf አዘጋጅተን እንኩ በለናቹዋል።ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም

2 months, 3 weeks ago

Hi As wr wb እነዚህ ሰላምታወቺ ኢስላም አያዉቃቸዉም!!! ኢስላምንም አይወክሉም !!! ሀቂቃ ስንት የማይጠቅመንን ኮሜንት ስንፅፍ እየዋልን አንድ መስመር ለማይሞላ ዉብ ሰላምታ የሚሆን ግዜ አተን ነው ??? ይሄንን ትርጉም የሌለዉ እና የፈረንጆች ሱና የሆነ ቃልን የምጠቀመዉ ? አላህን እንፍራ !!! اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ  አሰላሙ አለይኩም 👉10 ሀሰና በቀላሉ اَلسَّلَامُ…

5 months, 3 weeks ago

ሙተነቂብ ለመሆን የግድ ኡስታዛህ መሆን አይጠበቅብሽም፤ ሙስሊም ሴት መሆንሽ ብቻ በቂ ነው።

5 months, 4 weeks ago

ወንድ ___ሁን‼️ **አንድ ባል  ባለቤቱን ከአባቷ ቤት ሲወስዳት

ተከብራ ውድ ሁና ደስተኛ ሁና በፈገግታ

እየሳቀች  ይወስድና  ከቀናት ወይም  ከወራት ቡሀላ ግን  በሀዘን  በማልቀስ ያለ በቂ ምክንያት ተፈትታ  ተዋርዳ ይመልሳታል ለምን⁉️⁉️

ሴትን ልጅ ማስለቀስ ጀግንነት መስሎክ ከሆነ

ይህ  ጀግንነት ሳይሆን ፋራነትህ ነው

ሴት ልጅ ክብርክ  ናት

ሴት ልጅ ሚስትህ ናት

ሴት ልጅ እናት ናት

ሴት ልጅ  እህትህ ናት

ሴት ልጅ  አክስት ናት

በሴት መሃፀን ወተህ  ሴትን  ልጅ ምትበድል ወንድሜ ሆይ

አላህን ፍራ ወንድ ሁን**!!!

منقول

5 months, 4 weeks ago

???እሳትን አስጠንቅቄያቹሃለሁ

አዋጅ አዋጅ አዋጅ

ወላሂ አው ጀሃነም በጣም ያስፈራል አላህ ሁላችንም ጀሃነም ከመውረድ ይጠብቀን አደራ ሁላችንም እናድምጠው እንዳታልፍ

?መቼም ደግመን ደጋግመን ብንሰማው
የማይሰለች ሙሃደራ

? አደራ አደራ ለሌሎችም
እናስተላልፈው ወደ ጥሩ ነገር
ያመላከተ ልክ እንደ ሰሪው አጅር
ያገኛል ስለተባለ እና በተለይ አሁን እኛ
ባለንበት ሰአት በዱንያ ስምጥ፣
ጭልጥ ብለን ስለገባን እንደዚህ
አይነት ምክሮችን ደግመን ደጋግመን
መስማት ይኖርብናል

? በተወዳጁ ሸይኻችን አህመድ
አደም አላህ ይጠብቅልን

6 months ago

በአሁን ሰአት እኛ ወንዶች ወርደናል ድሮ ምንም አይነት ስራ ተራሩጠን ሰራርተን ወደ ትዳር እንገባ ነበር አሁን ደግሞ ሀሞታችን ፈሶ ትዳር ለመያዝ ብር ያለት ሴት እፈለግን እግራችን ቀጠነ ደግሞ ብር ያለትንም አግብተን ብሯን ጨርሰን አንድ ሁለት ልጅ አሳቅፈ እሷ ለጎዳና እና ደግሞ አሁንም ሌላ ሴት ለማደን ጥረት የሚናደርገው ነገር ነው የሚገርመኝ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana