ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 5 days ago
Last updated 2 weeks ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
#በሞኝነት የጸለይናቸዉ ቀኖች ታስታዉሻለሽ እኛን ያየ ጌታ ታማኝ ነዉ ይላል
እኔ ና ጸጊ ብዙ አብርን ከጌታ ጋር አሳልፈናል ብል ይቀለኛል እዉነት ለመናገር ሁሉን ይከብዳል ሌላ በሰፊዉ ይሻለኛል
#በጣም የማልረሳው ግን ጊቢ ጸሎት መጸለይ ፈልገን ተማሪ እረፍት ሄዶ እና እሷ ግን ተደብቀን ዷርም ዘግተን ጌታ ሆይ ትዉልድ ስጠን እያልን ምንም በሌለበት ምሽግ እንገባለን
አንድ ቀንማ አንዷ ዷርም ተቆጣጣሪ አስወጣችን 😊 ከዛስ መች እናርፍለን ነይ ብያት ተራራ ይዟት ወጣለሁ እዛም ይቀጥላል ትዉልድ ጸሎት 🔥
እና ምን ሆነ መሰላችሁ hawassa university agree campus የወንጌል team አልነበረውም እና ጸሎት እያረግን ከአንዷ ጓጀኛችን ጋር እንድመሰረት ጌታ ምክንያት አርገን ዛሬ ላይ ለብዙዎች ወንጌል ወንጌል እያደረሰ team ነዉ
ጸጊ ብዙ ጊዜ ነይ ጀማ አለ ካልኩ ከ library ወታ የምትመጣ , mission አለ ነይ ካልኩ እንደ ነገ ፈተና እያለባት ትታ የምትመጣ ብዙ ህብረት እኔ አለሁ ማለት እሷ አለች እሷ አለች ማለት ነዉ 🙌
#በመጨረሻም ከኔ የበለጠ በሄደችበት ወንጌልን በኋይል የምትገልጥ ተግባቢ ና በእያንዳንዱ የህይወቴ ምዕራፍ ያለች ለኔ Golden ሴት ነች
#ካንቺ ጋር ያሳለፍኩት ጊዜያት አይቆጩኝም የጌታ ልብ የበዛልሽ ባለ ራዕይ ሆነሽ ቀርተሻል ና አንችን ጓደኛዬ በማድርግ ትክክል ነበርኩ
🔥 ወይ ጌታ አንዳንዴ የጸለይነዉን ረስተን ኮ ሆኖ ሆኖ የምናስታዉሰዉ 🔥
#የኔ እናት አሁንም ጉዙአችን አላለቀም ስለ ትዉልድ መጸለያችንም ይቀጥላል የሆነ ሀገር ሄዳ ተምራ የምትመለስ ሴት አትታየኝም ነገር ግን በሄደችበት ክርስቶስን በኋይል የምትገልጥ impact full ሴት ትታየኛለች
My holy jesus be with you my bestie 😍
William-Carey (1).pdf
ለማስቀመጥ ይግቡ
"ክርስቶስ በማይታወቅበት ስፍራ ወንጌልን መስበክ ሁልጊዜ ምኞቴ ነበር" (ሮሜ. 15፡20)። የጳውሎስ ምኞት የእግዚአብሔርን ልብ ላልደረሱት - ከወንጌል ተጽዕኖ በላይ ላሉት ያንጸባርቃል። ያ ልብ ዛሬ ወደ ድንበር ህዝቦች ለመድረስ በሚደረገው ጥረት ይንጸባረቃል - ከማንኛውም አይነት የወንጌል ምስክርነት በጣም የራቁት። የሰዎች እንቅስቃሴ - ደቀ መዛሙርት የሚያደርጉ ደቀ መዛሙርት የሚያደርጉበት፣ እና አብያተ ክርስቲያናት አብያተ ክርስቲያናትን የሚተክሉበት - ላልደረሱት ለመድረስ በጣም ውጤታማ መንገዶች ናቸው። ግን ሁሉም እንቅስቃሴዎች አንድ አይነት አይመስሉም! የንቅናቄዎችን ፍሬ ከፍ ለማድረግ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረቶች፣ ጥበባዊ ስልቶች እና ቅን ነጸብራቅ ያስፈልጋሉ።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 5 days ago
Last updated 2 weeks ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago