ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ

Description
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም በአባላት የተመሰረተ የመጀመሪያው መንግስታዊ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡

ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡
ኢሰመጉ
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

2 months, 3 weeks ago

በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ከአገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የቀረበ የሰላም ጥሪ  ጳጉሜ 05/2016 ዓ/ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑት https://t.me/ehrcow

2 months, 3 weeks ago

የሰብዓዊ_መብቶችን_አስመልክቶ ከኢሰመጉ_የተላለፈ_የአዲስ_አመት_ጥሪ ጳጉሜ 04/2016 ዓ/ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑት https://t.me/ehrcow

3 months ago

የስራ ቦታ ሁኔታና የሠራተኞችን መብት በተመለከተ የተዘጋጀ የኢሰመጉ 156ኛ ልዩ መግለጫ ነሐሴ 29/2016 ዓ/ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑት https://t.me/ehrcow

3 months, 1 week ago

በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጾታዊ ጥቃቶች ሊቆሙ ይገባል!

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ነሐሴ 21/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrcow

4 months ago

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ማረሚያ ቤቶችና ፖሊስ ጣቢያዎች የታራሚዎችና የተጠርጣሪዎች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተዘጋጀ ሪፖርት

የኢሰመጉ 155ኛ ልዩ መግለጫ-ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrcow

4 months, 1 week ago

በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከኢሰመጉ የተላለፈ የሀዘን መግለጫ

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrcow

6 months ago

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን መጠናቀቅን አስመልክቶ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ግንቦት 30/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrcow

6 months ago

በመንቀሳቀስ መብት እና በሀይማኖት ነፃነት ላይ የሚፈጸም የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ በኢሰመጉ የተዘጋጀ መግለጫ

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ግንቦት 29/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrcow

6 months, 1 week ago

የኢሰመጉ 40ኛ መደበኛ መግለጫ

የኢሰመጉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ምርመራ ግኝቶች ዓመታዊ መግለጫ

የኢሰመጉ 40ኛ መደበኛ መግለጫ-ግንቦት 20/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrcow

7 months, 3 weeks ago
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በኢሰመጉ ስም ስለ …

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በኢሰመጉ ስም ስለ ተሰራጨው ደብዳቤ ኢሰጉን የማይወክል መሆኑን ስለ መግለጽ!

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago