እይታ👁

Description
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው

የጥበብ መጨረሻው ደግሞ ፍቅር ነው. . .

የተለያዩ ግጥሞችና ጥቅሶች @lilumar5
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago

3 months, 1 week ago

➨➨➨ባራኪ🍫🍫🍫
.
.
አንቺ ዳቦ ሆነሽ ለበረከት ቀርበሽ፣
እኔ ቄስ ብሆን የነፍስ አባት ቆራሽ፣.
.
"ክቡርነትዎ አባ ቄሱ፣
በረከቱ ላይ ይቀድሱ፣
ቀድሰውም ይቁረሱ፣
ቆርሰውም
ለምእመናኑ ያዳርሱ፣"
.
.
ብባል ወስነው ቢፈርዱብኝ፣
መቁረሱ ግዴታ  ቢሆንብኝ፣
.
.
በመስቀሉ ባርኬ ቀድሼሽ፣
ሶስት ቦታ ከፍዬ ቆርሼሽ፣
እንዲህ ነበር የማከፋፍልሽ ፣
.
.
አንደኛው ለራስ ለቆራሹ፣
ሁለተኛው ለቄስ ለቀዳሹ፣
ሶስተኛው
ለነፍስ አባት
በፀሎቱ ምእመናንን ላስታዋሹ፣
.
.
እልና ሁለመናሽን እከተዋለሁ ከኪሴ፣
ማንም እጅ አትገቢም አንቺ ነሽ  የራሴ፣
.
.
ባንቺ የመጣ አልፈራም  ኩነኔ፣
ገሀነም ልውረድ እንጂ
ምንጊዜም ነሽ የኔ!!!

3 months, 4 weeks ago
4 months ago

የምንሞትበትን ቀን ብናውቅ ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር?

4 months, 3 weeks ago
እይታ👁
4 months, 4 weeks ago
እይታ👁
4 months, 4 weeks ago
እይታ👁
5 months ago

I except apologies but i remove trust

5 months ago

Never fall in love with the same person twice the second time its not the person you're in love with its the memory who they once were

5 months ago

No one knows how sad you are until it turns to anger and then you become the bad person

5 months, 1 week ago

ᴛɪᴍᴇ ʙʀɪɴɢs ᴇᴠᴇʀʏᴛʜɪɴɢ ᴛʜᴀᴛ ʙᴇʟᴏɴɢs ᴛᴏ ʏᴏᴜ❤️‍?

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago