ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 3 days ago
Last updated 1 week, 5 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
እኔም የበኩሌን #Add_yours Challenge ከዛሬ ሰኞ 14/04/2017 ዓ.ም ይጀምራል
በ100 ብር መነሻነት ሁላችንም የበኩላችንን እና የአቅማችንን እናድርግ ፧ ከተባበርን እውን ይሆናል
Sinqe Bank - 1077779460213
‼️‼️‼️ 10 ቀናት ብቻ ሲቀረን ......⏳.......🌲🌲🎄🎄
ምደባ ይፋ ሆኗል
ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ
https://placement.ethernet.edu.et
ወይም @moestudentbot
ምደባ ይፋ ሆኗል
ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ
https://placement.ethernet.edu.et
ወይም @moestudentbot
MINOXIDIL 6 × 60 በ 10,000 BIRR ይዘንላቹዋል በፍሬ ለሚፈልግም አለን ለ ነጋዴ ብዛት ለሚወሰድ ልዩ ቅናሽ Partner በመሆን አብሮን መስራት ሚፈልግም ካለ ቢሯችን ክፍት ነው እኛን ለማግኘት
አዲስ አበባ
አዳማ
ቢሾፍቱ free delivery
👉 https://t.me/debrezeyit_meme
👉 @Debrezeyit_meme2_bot
👉 @Debrezeyit_meme2_bot
ያዋሩን
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
በደብረዘይት ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ይህ የሆነው አሁን ከመሸ ነው።
በአንዳንድ ቦታዎችም ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።
ተጨማሪ መረጃዎች ከባለሙያዎች ለማግኘት ጥረት እያደረግን ነው።
🎉🎉 የኢትዮ 130 lucky slot አሸናፊዎች ሽልማታቸው እየወሰዱ ነው!!🔥3ቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎች ገና አልተነኩም
በቴሌብር ሲገበያዩ፣ የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲሞሉ፣ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ፣ ሲያወጡ ወይም ሲላላኩ፣ የአገልግሎት ክፍያ ሲፈጽሙ በሚሰበስቧቸው ሲልቨር/ጎልድ ሳንቲሞች በመጠቀም የዕድል ጨዋታ እና የማስታወስ ጨዋታ በመመለስ ሽልማቶችን ያግኙ!
🚘 3 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 3 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ እና በየሳምንቱ የ50 ሺህ ኢ-የገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 70 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች
🎁 130 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች
💁♂️ ከእርስዎ የሚጠበቀው አገልግሎቶቻችን እየተጠቀሙ በ131 ጨዋታዎች እየተዝናኑ ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው!
✅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ 130 ላኪ ስሎትን (Ethio 130 lucky slot) በመምረጥ ወይም ወደ 131 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ፡፡
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው
🎉የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1286827556582404&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024
ለመጠቀም
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 3 days ago
Last updated 1 week, 5 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago