ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
የሐጅ እና ዑምራ አፈፃፀም!
?▬▱▬▱▬▱▬? ↪️ የተዳሰሱ አንኳር ጉዳዮች? የሐጅ ትርጓሜ ❴ፅንሰ-ሀሳብ❵
? የሐጅ* መስፈርቶች ❪ቅድመ-ሁኔታዎች❫
? *የሐጅ እና ዑምራ አፈፃፀም ሂደቶች
? የሐጅ እና ዑምራ አርካኖች ❨ማዕዘኖች❩
? የሐጅ ዋጅቦች [ግዴታዎች]
? የሐጅ ሱናዎች {በዝርዝር ተዳሷል።}
? የሐጅ ኢህራሞች ⎡ኢፍራድ፣ ቂራንና ተመቱዕ⎦
? የእርዱ ቀን የሚተገበሩ ተግባራት
? የሐጅ ጊዜያት እና የጦዋፍ አይነቶች
? በሐጅ ሀራም ⎝ክልክል⎞ የሚሆኑ ነገሮች
? ሐጅን የሚያበላሹ እና የሚያጓድሉ ነገሮች
? በመጨረሻም የሐጅ እና ዑምራህ አጠቃላይ ሂደቶች ሃጅ አድራጊ የሚጠበቅበት ተግባራት እና መሰል ነጥቦች ተብራርተዋል።
? በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው
? لفَضِيلَةِ الشَّيخِ أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
? ገንዘብህን አውጥተህ በዘፈቀደ ከማድረግ በመጠንቀቅ ከሐጅ በፊት ስለ ሐጅ በመማር በትክክል መፈፀም ይገባሃል።
https://t.me/abdulham/2276
?በአንድ ድንጋይ ሁለት ሂዝቢይ
ከላይ ያለውን የድምፅ ፋይል ኢብኑ ሙነወር
"ሐጃዊራ እና ሸይኽ ረቢዕ" ብሎ በለቀቀበት፡
እነ አብራር ሸይኽ ረቢዕን አስመልክቶ ያንፀባረቁትን ሂዝቢያ ሲኮንን እንዲህ ብሎ ነበር:"በአሁኑ ሰዓት የሐጁሪ ጭፍራዎች አጥብቀው ከሚኮንኗቸው ዑለማዎች ውስጥ ሸይኽ ረቢዕ አንዱ ናቸው። የውግዘታቸው ቀዳሚ ምክንያት ሸይኽ ረቢዕ የሕያ አልሐጁሪን ክፉኛ ማብጠልጠላቸው ነው። ይሁን እንጂ ለጀምዒያ ጉዳይ ሲሆን የኚህን ክፉኛ የሚያብጠለጥሏቸውን ሸይኽ ንግግር ከነ ኢብኑ ባዝ፣ ከነ ኢብኑ ዑሠይሚን እና መሰል ብዙሃን ዑለማኦች አቋም በተለየ ያስጮሃሉ። ለምን? የሳቸው ንግግር ለተብዲዕ ጥማታቸው ግብአት ይሆነናል ብለው ስለሚያስቡ። ደግሞኮ ንግግራቸውን በልኩ በተጠቀሙ። ..."
በአሁኑ ሰዓት ደግሞ ሙመይዓዎች ሸይኽ ረቢዕን እና መሰል የጀርህ ወተዕዲል ዑለሞችን የሚያጣጥሉበት ሚስጥር የመሪዎቻቸውን ጥመት አበጥረው በመረጃ ስላጋለጡ የተሀዙቡ ተቆርቋሪነት ይዟቸው ነው። እነ ኢሊያስና ኢብኑ ሙነወር ራሱ፣መሰሎቻቸውም በተለያዩ አጋጣሚዎች ያመለጣቸው ይሀው ለሙብተዲኦች ያላቸው ጥብቅና ነው። አቅምና አቋም ያለው ሸይኹ የለመረጃ የተቹትን ሰው በፍትህ ያምጣ።አልቻሉም አይችሉም።
ሚዛናዊ መሳይ የሙብተዲዕ ጠበቆች ሙግት ግን ከንቱ ተሀዙብ መሆኑ ከተጋለጠ ውሎ አድሯል።
በዘመናችን ለሰለፊየህ ዘብ የቆሙ ፣ ለሂዝቢያ የእግር እሳት የሆኑ ታጋይ ኡለማዎችን የሚያንቋሸሽና የሚያማቃልል ሁሉ ማንነቱን እያጋለጠ እንደሆነ ልብ ይሏል።
قال أبو حاتم الرازي:
«علامةُ أهل البدع الوقيعةُ في أهل الأثر،...»[عقيدة السلف (١٠٥)]
"የቢድዐህ ሰዎች ምልክት ሀዲስና የሰለፎችን ፈለግ የሚከተሉትን (አህሉልአሰርን) ማንቋሸሽ ነው።"
. ?በአሁኑ ሰዓት ሚዲያ የምንጠቀም በተለየ ሁኔታ ሴቶችን የሚመለከት ?***
➦◌ሸይኽ ኢብኑል-ቀዪም((አላህ ይዘንላቸውና))
((والمرأة ينبغي لها إذا خاطبت الأجانب أن تغلظ كلامها وتقويه ولا تلينه وتكسره فإن ذلك أبعد من الريبة والطمع فيها.))
➧◌ሴት ልጅ አጅነቢ ወንድ ስታናግር ንግግሯ ጠንካራና ሀያል ባለው ሁኔታ መሆን አለበት‼️
➧◌ለስላሳና ቅላፄ የተሞላበት መሆን የለበትም ይህ እሷን ከመከጀል የራቀና ከጥርጣሬ የፀዳ ነው‼️
?ምንጭ:- ((مفتاح دار السعادة ١١١))
➧◌ ያ ኦኽታ እስኪ ከእነኝህ ከተከበሩ ሽይኽ ንግግር እራስሽን ፈትሽ ሰለፊያ ነኝ የምትለዋን ታፒላ ብቻ ለጥፈን ስንቱን እናያለን ስንቱን እንሰማለን እህቴ ሰለፊያነት በስም ሳይሆን እውቀትን እና ተግባርን ያስቀዲማል‼️
➧◌ስንቶቻችን ነን በየ ሶሻል ሚድያው ቅጥ ያጣነው ወንዱ ሴቱ ያለ ምንም እፍረት ያለ ገደብ ፁሁፎች ንግግሮች ምንምም መስሎ አይታየን ስናወራ በዚህ ላይ ስቶች ናቸው የተፈተኑት አላህ ማስተዋሉን ይስጠን‼️
➧◌ እህቶች አደራ ሚድያዎችን ከተጠቀምን በኸይር ሸሪአዊ የሆነን ተጠቅመን ለሰዎች ይጠቅማል ብለን ያሰብነውን ብቻ እንፖስት ኢልም አዘል የሆነ ከዛውጭ ወሬ ሳቅ ኮመት ላይ እየገባን ግዜ መፍጀቱን እንተው ሴት ልጅ በየ ቦታው ስትገኝ ትረክሳለች‼️
➧◌ስለዚህ በየትኛውም ሶሻል ሚድያ ላይ ስትዝረከረኪ አትዋይ መልቀቅ ያለብሽን ለቀሽ ዘወር በይ አይ አያስችለኝም ካልሽ ጭራሹኑ አትጠቀሚ‼️
➧◌ሰለፊ ነኝ ብለሽ የጀግና እናቶችሽ አርአያ ኮቴ ለኮቴ ካልተከተልሽ ምኑ ላይ ነው ያች ሰለፊነቱ ምኑ ላይ ነው ያች ሀያእሽ ጥንቁቅ እንስት ሁኝ‼️
➧◌ስም ብቻ ይዞ ሰለፊ ነኝ አያዋጣም ተግባር ይቅደም ውድ እንስት ሁኝ ያኡኽቲ መገኘት የለለብሽ ቦታ አትገኝ ድብቅ በይ መደበቅሽ ላች ትልቅ ክብርሽ ነው‼️
?????????***https://t.me/Abumahiraselefiy
https://t.me/Abumahiraselefiy
Telegram
Abu mahir lbnu kedir
የዚህ ቻናል አላማው ኢስላማወዊ ትምህርቶችን በቁርኣንና በሀዲስ ማስረጃ ተደግፎ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ስለዚህ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቻቹን አድ በማድረግ ተባበሩን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
ወደ ዲናችን እንመለስ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا تبايَعْتُم بالعِينةِ، و أخذتُم أذنابَ البقرِ و رضِيتُم بالزَّرعِ، و تركتُم الجهادَ، سلَّط اللهُ عليكم ذُلًّا لا ينزِعُه حتى ترجِعوا إلى دينِكم﴾
“በዒናህ (የአራጣ ግብይት አይነት ነው) በተገበያያችሁ ጊዜ፣ የከብት ጂራት በተከተላችሁ ጊዜ፣ (ግብርናን ልክ አልፋችሁ በወደዳችሁ ጊዜ) ጂሃድንም በተዋችሁ ጊዜ፣ ወደ ሃይማኖታችሁ ካልተመለሳችሁ በስተቀር የማያነሳው የሆነ ውርደትን አላህ ይሾምባችኋል።”
? ሲልሲለቱ አሶሂሃ:11
የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል መደበኛ ቂርኣት መች ይጀመራል??
በዒደል አድሃ በዓል ምክንያት በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረው የዳር አስ-ሱንና መርከዝ ቂርኣት (ደርስ) መች እንደሚጀመር በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁ ወንድም እህቶች፣ በቅድሚያ እንኳን በዓሉን በሠላም አሳለፋችሁ እያልን እነሆ በአላህ ፈቃድ ማክሰኞ ሰኔ 27 የሴቶች በነበረበት 3:30 ሰኣት የሚጀመር ሲሆን የወንዶች ደግሞ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ካለው ቂርኣት ጀምሮ ሁሉም በነበረበት ይቀጥላል
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ አደባባይ አካባቢ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ከዱና ዳቦ ጀርባ 2ኛው ቂያስ ላይ ያገኙታል
?Tel:+251920908031
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
Telegram
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- የዒዱል አድሃ አከባበርና የሀገር ቤት ጉዞ
? በኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- በዲናዊም ሆነ በዱኒያዊ ፈተና ጊዜ መታገስ
? በኡስታዝ አብራር አወል (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
አቶ ሳዳት
"ሸይኽ እገሌ የሚባል አለ አትቀበልም ወይ⏩አልቀበልም"‼️‼️‼️አልክ
✍️ማን ስለሆንክ ነው የማትቀበለው❓አንተ ሙሰልሰል ብለህ ያላገጥክበት ጀርሁ መፈሰር/የተብራራ ትችት ከሆነ መቀበል ግደታህ ነው!!!
“ላ የልዚሙኒ” የሃለቢ ቃዒዳ ናት‼️‼️‼️?ፋሲድ ናት።
وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَمْرًا أَن يَكُونَ لَهُمُ الْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَالًا مُّبِينًا
አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም! የአላህንና የመልክተኛውንም ትእዛዝ የጣሰ ሰው ግልጽ የሆነን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡
ሱራ አል'አህዛብ:36
"የዱርየ ስራ ነው የሚሰሩት"‼️‼️‼️"ጓደኛቸው የሆነን ሰው ሙብተድዕ አይሉም" አልክ‼️
كَبُرَتْ كَلِمَةً تَخْرُجُ مِنْ أَفْوَاهِهِمْ ۚ إِن يَقُولُونَ إِلَّا كَذِبًا
ከአፎቻቸው የምትወጣውን ቃል ምን አከበዳት! ውሸትን እንጂ አይናገሩም፡፡
ሱራ አልካህፍ:5
✍️ጅህልናህ ነው እንድህ እንድትናገር ያደረገህ‼️
ጓደኛቸው የሆነን ሰው ሙብተድዕ አይሉም ላልከው!!!
قُلْ هَاتُوا بُرْهَانَكُمْ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ
«እውነተኞች እንደኾናችሁ አስረጃችሁን አምጡ» በላቸው፡፡
ሱራ አል'በቀራ:111
"ሸይኽ ዓብደል ሀሚድን ሸይኽ አልለውም"?"አላህን አይፈራም"
"ዘረኝነት አለባቸው"
✍️መጀመሪያ የዓሊምን ደረጃ የት ታውቃለህ❓ መሃይምኮ ዓሊምነትን አያውቅም፤የዓሊምን ደረጃም አያውቀውም!!!አንተ ሸይኽ ባትላቸው?ሸይኽነታቸው አይወገድም!!!?ኮርኮም ስላደረጉህ፦ደምህ ፈላ፦የምትናገረውን እስከማታውቅ ድረስ‼️
⏩አላህን እንደማይፈሩ ምን አሳወቀህ❓ተውሂድ ብለህ የምታስተምረው ሳይገባህ ነው❓❓❓ የአንድን ሰው የውስጡን ከአላህ ውጭ ማን ያውቃል❓አንተስ አላህን ትፈራለህ❓
⏩ዘረኝነት አለባቸው‼️ አልክ ሸይኽ ዓብደልሓሚድ ደቡብ ክልል፣፣፣እነ ሸይኽ ሀሰን ገላው አማራ ክልል¿¿¿መመዘኛህ ስለተንሸዋረረ እንጅ፣የምትለው ጠፍቶብህ እንጅ ጉዳዩ የዘር ምናምን እንዳልሆነ ታውቃለህ።
ሰለ ጀይላን እና ኢሊያስ ስትጠየቅ?"ጀይላንና ኢሊያስን ከአእምሮህ አውጣና ሱናን ጫን" ወይም በዚህ ተመሳሳይ ነገር ተናገርክ‼️
✍️ለምን ተልቢስ ታደርጋለህ❓ለምን ታጭበረብራለህ❓❓❓ይሄ ድን አማና አይደል❓
⏩ለምን የጠየቀህን አልመለስክለትም❓❓❓
ረሡል ዓለይሂ ሶላት ወሰላም "ከእውቀት ተጠይቆ የደበቀ?የውመል ቂያማ አላህ በእሳት ልጓም ይላጉመዋል" ብለዋልኮ!!!
وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ
እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡
ሱራ አል'በቀራ:42
⏩ለምን አማናህን አትወጣም❓ሚድያ ላይ የተሰቀልከው ልታጭበረብረን፣፣፣ተልቢስ ልታደርግብን ነው❓❓❓
"ሸይኽ ሀሰን ገላው እና ዩሱፍ የንፍቅና ስራ እየሰሩ እንደሆነ ተናግረሃል‼️‼️‼️
تِلْكَ أَمَانِيُّهُمْ ۗ قُلْ هَاتُوا بُرْهَانَكُمْ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ
ይህቺ (ከንቱ) ምኞታቸው ናት፡፡ «እውነተኞች እንደኾናችሁ አስረጃችሁን አምጡ» በላቸው፡፡
ሱራ አልበቀራ:111
⏩ስለተናገሩብህ በቀል ከሆነ?ራስህን መርምር!!!
"ሸይኽ ዩሱፍ ጋር ደውየ⏩ሸይኽ ዑበይድኮ......
✍️አንተ ራስህ ع እና أ በተመሳሳይ እያነበብክ/ሀቅ ሀቃቸውን ነፍገሃቸው በሸይኹ ላይ ረድ¡¡¡ደግሞ ሀሳቡን አልጨረስከውም ጨርሰው!!!
"ሙመይዓወች ከአህባሾች ይብሳሉ"
✍️ያ ምስኪን ተልቢስ አታድርግ!!!አወ ይብሳሉ?ለዳዕዋ ሰለፊያ ሁለት አደገኛ ጎጅ ቡድኖች አሉ⏩⏩⏩ከላይ ሀዳድያ?ከታች ሙመይዓ⏪⏪⏪
አህሉል ቢድዓወች ከከሓድ በላይ እስልምናን እንደሚጎዱ አታውቅም❓
⏩አህሉል ቢድዓወች የሰውን አቂዳና መንሃጅ ነው የሚያበላሹት⏪?ልብህ ውስጥ ያለውን እምነት ነው የሚበርዙብህ⏩ከሓድወች ግን ይሄን ማድረግ አይችሉም?ከበዛ ሰው ቢገሉ ነው?አቂዳና መንሃጅ አይገሉም።
"እኔ ከነሱ በሪእ ነኝ"
✍️በምን በኩል❓ያመጡትን ቢድዓ ግልፅ አድርጋ?ስለተናገሩብህ ብቻ ዘለህ ከነሱ በሪእ ነኝ አይባልም!!!
"ጀርሁ ሙፈሰር⏩እኛ ሙሰልሰል ነው የምንለው‼️‼️‼️ሙሰልሰል ማለት ተከታታይ ፊልም ማለት ነው"‼️
✍️ما احمقك؟؟؟
በፊት ያላገጥከው አልበቃህ ብሎ ነው የምትጨምርበት❓❓❓
⏩የምትገርም ጃሂል መሆንህን ግልፅ አደረግክልን።
قال المحدث العلامة المجاهد ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى :
(عندكم علم من الجرح والتعديل، الكلام الذي قلناه:
ناس جرحوا، ناس ما جرحوا، ناس يزكون ويدافعون
هذا المجروح، نحن نطلب من الجارحين التفسير، إذا بينوا
أسباب الجرح الصحيحة فيجب اتباعهم، لأن هذا اتباع
للحق، وردُّ ما عندهم من الحق رفضٌ للحق... فيجب
على من يخالفهم أن ينصاح ويرجع إلى الحق والصواب،
وأن يأخذ بالحجة - بارك الله فيكم- فكثير من الناس
يكذّبون بالحق، ويرفضون الحق، وهذا أمر عظيم جدًّا)
«الحث على المودة والائتلاف» ص(60-61)
⏩ነቃ በል!!!ስለማታውቀው ርእስ አታውራ!!!
(الجرح المفسر مقدم على التعديل المجمل)
ቃዒዳ?«የተብራራ ትችት ከጥቅል ውዳሴ ይቀደማል»!!!
"ከሁለቱም የሚወራወሩ ነገር የአላህ ፊት ተፈልጎበት አይደለም" አልክ‼️
✍️ከሁለቱም ስትል ማን ማን ፈልገህበት ነው❓ዞሮ ማንም ይሁኑ?የአላህ ፊት ላለመፈለጋቸው የልብን ማወቅ ጀመራችሁ❓❓❓
⏩የአላህ ፊት የተፈለገበት ይሆን ዘንዳ?በእናንተ ላይ መናገር የለባቸውም❓?በናንተ ሳንባ መተንፈስ አለባቸው❓
"ድምፁ ተዘግቶ እየተንኮረኮረ"‼️የሞት ሞቱን"
✍️ለናንተ ሲሆን ስድብ ይቻላል❓❓❓
?ጃሂል ነው ስላሉህ እንድህ መናገር የሞትክ መሆንህን ነው የሚያሳየው።
⏩ጃሂል እንደሆንክ እኔም እነግርሃለሁ?ይሄ ስድብ ሳይሆን ሀቂቃው እንደዛ ነው።እኔ በአካል ነው የማውቅህ⏩ማንነትህን በደንብ አይቼሃለሁ።
?ጃሂልን ዓሊም ማለት በደል ነው።
?እወቀው ጃሂል ነህ ቁርአን እንኳን እየሰባበርክ የምትቀራ ሰው ነህ።ኪታብ እንደት እየገረደፍክ እንደምታቀራ በአይናችን ተመልክተናል። ቦታህንና ደረጃህን የማታውቅ አህመቅ ነህ እንዳውም። ጭራሽ ደግሞ በዒልም የሸበቱ መሻይኾች ላይ ተጧውል ማድረግህ እጅግ አስገርሞኛል።
✅እኔ ያልሾፈርኳት ሰለፊያ ገደል ትግባ አይነት አካሄድ እየሄዳችሁ ነው‼️ አንሰማችሁም እንደናንተ አይነት ውዳቂ አያስፈልገንም ከመንገዳችን ላይ ዘወር አድርገነችሗል።ድሮም ከመሃይም ምንም አይጠበቅም።ተሽላችሁ ሳትገኙ እንደፌንጣ እየዘለላችሁ ቆጥ ላይ ተሰቀላችሁ‼️ ከዛ የሙመይዓ ደራሽ ጎርፍ ጠራርጎ ወሰዳችሁ‼️ በሰለፊያ መታወቂያ የሙመይዓ አሽከር ሆናችሗል‼️
እኛም ከናንተ የጠራን ነን።
?እንደማጠቃለያ
*?*??
?መንሐጃዊ** ምክሮችና ሙመይዓን ማጋለጥ እንዲሁም ሙሀመድ ሲራጅን እና ሰዒድ ሙሳን በተመለከተ ግልፅ የሆነ ማብራሪያ
?በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ
ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana