ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH

Description
(Official)
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር

IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار

አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ

+251583206493

+251904947575
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 23 hours ago

Last updated 4 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 2 days ago

1 month, 3 weeks ago
ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ …
1 month, 3 weeks ago

🎓 በጉራጌ ዞን ጉብርዬ ከተማ በሚገኘው ነሲሓ መድረሳ  ለ3 ተከታታይ አመታት ሲያስተምራቸው የቆየውን ዱዓቶች በልዩ ድምቀት በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በፕሮግራሙ ላይ ታላላቅ መሻይኾችና የነሲሓ ዳዕዋ አጋሮች ተገኝተዋል። አልሐምዱሊላህ!

አላህ ተመራቂዎቹን እውቀትን ይጨምራለቸው፣ ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚጠቅም ኸይር ስራ ሁሉ ያግራቸው።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ጥቅምት 17/2017 ዓ.ል

____
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna

4 months, 3 weeks ago

**ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

🎙በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ**

⌚️እሁድ ሀምሌ 28/2016 ከዓስር ሶላት በኋላ *👉*   ቦታ : – ቀበሌ 16 በተውፊቀል ኸይራት መስጅድ

መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !**

አዘጋጅ:–ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ

9 months ago

**ልዩ የዳዕዋ እና የፈታዋ ፕሮግራም ለሴቶች ብቻ

? ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ እና
? ኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ**

? እሁድ መጋቢት 15/2016 **ከጠዋቱ 3: 00

?   ቦታ:  ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 14

መልዕክቱን ለሌሎች እህቶች በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !**

አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ

9 months, 2 weeks ago

**ልዩ የዳዕዋ እና የፈታዋ ፕሮግራም ለሴቶች ብቻ

? ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ እና
? ኡስታዝ አህመድ አብዴ ( ዶ/ር)**

? እሁድ መጋቢት 8/2016 **ከጠዋቱ 3: 00

?   ቦታ:  ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 14

መልዕክቱን ለሌሎች እህቶች በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !**

አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ

10 months, 3 weeks ago
**ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.11**

ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.11

? ተውሒድ የነብያት ዳዕዋ

ከጁምዓ ሰላት በኀላ ጥር  24/2016 እስከ እሁድ ጥር 26/2016  በአዳማ አንሷር መስጂድ የ 3 ቀናት ልዩ ኮርስ

በዋዒሱል ኸላሱ ሚነዙኑብ
በኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል  

ቀዋዒዱ አህሊስሱንነቲ ፊ’ል አስማኢ ወሲፋቲት
በኡስታዝ ሙሐመድ ዓረቦ 

አ'ዳዕወቱ ኢለ አትተውሒድ
በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

? በተጨማሪም የጁሙዓ ኹጥባና ሙሐደራዎችይኖራሉ:: ለሴቶችም ቦታ ተዘጋጅቷል::

አድራሻ: አንሷር መስጂድ ፒኮክ  በፒስታ - አዳማ

___

? التوحيد دعوة الرسل

دورة قافلة النصيحة العلمية الحادية عشرة
رجب ١٤٤٥هے

مسجد الأنصار في مدينة أداما – إثيوبيا

T.me/merkezuna

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 23 hours ago

Last updated 4 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 2 days ago