Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

EBCTV

Description
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 3 weeks ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 months ago

እንኳን ደህና መጡ‼

✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed

✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife

ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Last updated 1 month, 4 weeks ago

2 years, 5 months ago

ጦርነት በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይቆምም።

ግልባጭ ለዲሽታ ጊና

@TopMereja

2 years, 6 months ago

‍ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን አዲሱ መንግስት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያካተተ የሚኒስትሮችን ሹመት ማድረጉን ዘግበዋል።

አዲሱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ጉባኤ የሚኒስትሮችን ሹመት አጽድቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ካቢኔያቸውን ይፋ ሲያደርጉ ሶስት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን በሃላፊነት ሾመዋል።

በዚህም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ምክትል ሊቀመንበር አቶ ቀጄላ መርዳሳ በሚኒስትርነት ተሹመዋል። ይህንን የአስፈፃሚ አካላት ሹመት በተመለከተ በርካታ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሽፋን ሰጥተውታል።

ከሚዲያዎቹ መካከል ሮይተርስ፣ ቢቢሲ ኒውስ አፍሪካ፣ አልጀዚራ፣ ዘ- ስታር፣ ኤ ኤፍ ፒ፣ ብሉምበርግ፣ ዘ ጋርዲያን የመሳሰሉት ሽፋን ከሰጡ መካከል ይጠቀሳሉ። መገናኛ ብዙሃኑ በምክር ቤቱ ሹመታቸው ከጸደቀላቸው 22 ሚኒስትሮች መካከል ሶስቱ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ውስጥ መሆናቸውን በዘገባቸው አመልክተዋል።
T.me/EBCTElEVISION

Telegram

attach 📎

[‍](https://attach.fahares.com/qw5yTCuOpwG4GnAY3INmIQ==) ‍ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን አዲሱ መንግስት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያካተተ የሚኒስትሮችን ሹመት ማድረጉን ዘግበዋል።
2 years, 6 months ago
ዛሬ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ታላቅ ቀን …

ዛሬ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ታላቅ ቀን ነው፤ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በህዝብ የተመረጠ ሰው፣ መሪ አድርጋ ትሾማለች።


@MOEMEREJA1
@MOEMEREJA1

2 years, 6 months ago
EBCTV
2 years, 6 months ago
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ብሔራዊ የብቃት ማረጋገጫ …

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ብሔራዊ የብቃት ማረጋገጫ ፈተናን የወሰዱ የአኒስቲዥያ ተማሪዎቹ በሙሉ ማለፋቸውን ገልጿል።

ከነሐሴ 10 እስከ 14/2013 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና 14 የአኒስቲዥያ ተማሪዎች መውሰዳቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል።

14ቱም ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ማለፋቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #ደታዩ

ሼር ═══◉❖◉════
◉⇲ @MOEMEREJA1 ⇲◉
◉⇲ @MOEMEREJA1 ⇲◉

2 years, 6 months ago
በአዲስ አበባ ነገ አዲስ መንግሥት ይመሠረታል***‼️***

በአዲስ አበባ ነገ አዲስ መንግሥት ይመሠረታል‼️

በዚሁ መሠረት መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም በመዲናዋ የህዝብ ይሁንታ ያገኘው አዲሱ መግሥት እንደሚመሠረት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡


@moemereja1
@Moemereja1

2 years, 6 months ago
[#Update](?q=%23Update)

#Update

ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና #በወረቀት እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል።

የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናው በወረቀት እንደሚሰጥ ገልፀዋል።

አቶ ረዲ ፤ በዘንድሮው ፈተና የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት እንደማይኖር የገለፁ ሲሆን የመልቀቂያ ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ይሰጣል ብለዋል።

በተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተም ለተነሳላቸው ጥያቄ ፥ "ሁኔታው ተጠንቶ ወደ ፊት አቅጣጫ ይቀመጣል" የሚል ምላሽ ሰጥተውናል።

@MOEMEREJA1
@MOEMEREJA1

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 3 weeks ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 months ago

እንኳን ደህና መጡ‼

✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed

✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife

ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Last updated 1 month, 4 weeks ago