ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን አዲሱ መንግስት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያካተተ የሚኒስትሮችን ሹመት ማድረጉን ዘግበዋል።
አዲሱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ጉባኤ የሚኒስትሮችን ሹመት አጽድቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ካቢኔያቸውን ይፋ ሲያደርጉ ሶስት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን በሃላፊነት ሾመዋል።
በዚህም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ምክትል ሊቀመንበር አቶ ቀጄላ መርዳሳ በሚኒስትርነት ተሹመዋል። ይህንን የአስፈፃሚ አካላት ሹመት በተመለከተ በርካታ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሽፋን ሰጥተውታል።
ከሚዲያዎቹ መካከል ሮይተርስ፣ ቢቢሲ ኒውስ አፍሪካ፣ አልጀዚራ፣ ዘ- ስታር፣ ኤ ኤፍ ፒ፣ ብሉምበርግ፣ ዘ ጋርዲያን የመሳሰሉት ሽፋን ከሰጡ መካከል ይጠቀሳሉ። መገናኛ ብዙሃኑ በምክር ቤቱ ሹመታቸው ከጸደቀላቸው 22 ሚኒስትሮች መካከል ሶስቱ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ውስጥ መሆናቸውን በዘገባቸው አመልክተዋል።
T.me/EBCTElEVISION
Telegram
attach 📎
ዛሬ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ታላቅ ቀን ነው፤ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በህዝብ የተመረጠ ሰው፣ መሪ አድርጋ ትሾማለች።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
@MOEMEREJA1
@MOEMEREJA1
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ብሔራዊ የብቃት ማረጋገጫ ፈተናን የወሰዱ የአኒስቲዥያ ተማሪዎቹ በሙሉ ማለፋቸውን ገልጿል።
ከነሐሴ 10 እስከ 14/2013 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና 14 የአኒስቲዥያ ተማሪዎች መውሰዳቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል።
14ቱም ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ማለፋቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #ደታዩ
ሼር ═══◉❖◉════
◉⇲ @MOEMEREJA1 ⇲◉
◉⇲ @MOEMEREJA1 ⇲◉
በአዲስ አበባ ነገ አዲስ መንግሥት ይመሠረታል‼️
በዚሁ መሠረት መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም በመዲናዋ የህዝብ ይሁንታ ያገኘው አዲሱ መግሥት እንደሚመሠረት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
@moemereja1
@Moemereja1
ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና #በወረቀት እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል።
የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናው በወረቀት እንደሚሰጥ ገልፀዋል።
አቶ ረዲ ፤ በዘንድሮው ፈተና የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት እንደማይኖር የገለፁ ሲሆን የመልቀቂያ ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ይሰጣል ብለዋል።
በተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተም ለተነሳላቸው ጥያቄ ፥ "ሁኔታው ተጠንቶ ወደ ፊት አቅጣጫ ይቀመጣል" የሚል ምላሽ ሰጥተውናል።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana