Mohammed Ahmed Official

Description
ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @afhasmen

youtube.com/@gharuhira
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 недели назад

Last updated 2 недели, 2 дня назад

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 месяц назад

2 months, 2 weeks ago
**እሺ ማን ብቅ ይበል ??**

እሺ ማን ብቅ ይበል ??
🍁🍁🍁🍀🍀🍁🍁

የመስጅዱን ቅጽር አልፋችሁ ወደ ውስጥ ስትገቡ ለተከበረው የአላህ ቤት ድምቀት የሆኑና ከቦታው የማይጠፉ ተናፋቂ ሰዎች አጋጥመዋችሁ አያውቁምን ?? መስጂዱን ስታስቡ በአይምሯችሁ ጓዳ የመጀመሪያው ረድፍ ላይ ጎልተው የሚታዩ ደጋጎች ትዝ አይሏችሁምን ?? አንዳንዴ በመስጂዱ ውስጥ እነሱን ማጣት የማታስቡት ቢሆንም ድንገት ካጣችኋቸው «ምን አጋጥሟቸው ይሆን?» ብላችሁ የምትጨነቁላቸው መልካሞች የሉምን ???

ለመስጂዱ ውበት የነበረ አንድ ወንድም ላላፉት ሦስት ቀናት ከተባረከው ቦታ ጠፍቶ የውኃ ሽታ የመሆኑ ነገር ግራ ቢገባኝም ምስጢሩ ግን ዛሬ ገባኝ። ሰሞኑን ከአካባቢው ራቅ ወዳለ መስጂድ እየሄደ ከሰገደ በኋላ ምሽት ወደ ቤቱ ይገባል። ምሳውን እየዘለለ ቁርስ እና እራቱን እንደምንም ቀምሶ ያድራል። ለቤተሰቡ የዕለት ጉርስ ለመፈለግ እየኳተነ ሳገኘው የፊቱ ገጽታ በውስጡ መሸከም የከበደው የህይወት ጓዝ እንዳለ ያሳብቃል። የውስጡን እንዲተነፍስ ሳባብለው ከንግግሩ በፊት እንባው ቀደመው። ድህነት ዓይኑ ይጥፋ !

ወንድማችን ለወራት የተቆለለበትን የቤት ኪራይ መክፈል ቢሳነውም ምስጋና ታጋሽ ለሆኑት አከራዮቹ ይግባና እስከዛሬ በትዕግስት ጠበቁት። አሁን ግን አልቻሉም። እነሱም ኑሮን እየተንገዳገዱ የሚገፉት ከቤት ኪራይ በሚያገኟት ሽራፊ ገንዘብ ሆነና ያላቸው ብቸኛ አማራጭ በምትኩ ሌላ ተከራይ ማስገባት ሆነ። ወንድማችንም ቤተሰቡን የት እንደሚጥል ግራ ገብቶት አየር ላይ በነፋሰ እንደሚገፋ ፌስታል አቅጣጫ ጠፍቶት እየዋለለ ነው። እንግዲህ ወንደማችን ያለበትን የቤት ኪራይ እና የተወሰነች የቤት አስቤዛ ለመሸፈን 40,000 ብር ማግኘት ከቻልኩ ደስ ይለኛል።

«ከገባሁበት የህይወት አጣብቂኝ አላህ መንጭቆ እንዲያወጣኝ ፣ ወንድሜ ከገባባት የህይወት ቅርቃር ለማውጣት ሰበብ መሆን እፈልጋለሁ» የምትሉ ወንድሞች እና እህቶች የወንድማችንን አድራሻ በውስጥ መስመር ላቀብላችሁ ዝግጁ በመሆኔ ብቅ እያላችሁ ጠይቁኝ። እሺ ዛሬስ ማን ብቅ ይበል ?http://t.me/abuafnanmoh

2 months, 2 weeks ago
Mohammed Ahmed Official
2 months, 2 weeks ago

ዓለም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ እሳት በሚነድባት የምድራችን ክፍል ውስጥ ለብቻቸው አጥሮ የተዋቸው አይሰበሬ ትውልዶች እህቶቻቸውን ተሸክመው በባዶ እግራቸው ረጂም ርቀት መጓዝ አይከብዳቸውም። ቃሉ ተፈጻሚ መሆኑ ላይቀር እንግልታቸው አንገላታን እንጂ ለነሱ የተቆረጠው ቀን እንደ ዓይን እና አፍንጫችን ያህል ሩቅ አይደለም።http://t.me/abuafnanmoh

6 months ago

ተገኘች
???

https://www.facebook.com/share/p/4gPFNH3HVPF4TF41/?mibextid=oFDknk

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 недели назад

Last updated 2 недели, 2 дня назад

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 месяц назад