ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ጸደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሶስተኛ አመት የስራ ዘመን 19ኛ መደበኛ ስብሰባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። አዋጁ ሁለት ዓመት የውል ዘመን ያለው፣ በሁሉም የቤት መኖሪያዎች ላይ የሚተገበርና የዋጋ ተመኑ በመንግስት የሚወሰን ይሆናል ተብሏል።
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ አለመረጋጋትና ፍትሃዊነት የሌለው የዋጋ ጭማሪን በመቆጣጠር በቤት አቅርቦት ላይ የሚስተዋለውን ችግር በማረጋጋት መፍትሄ የሚሰጥ ስርዓት ተዘርግቷል።
አዋጁ የአከራይና ተከራይ መብትን በሚዛነዊነት የሚታገለግል ነው። ህጋዊነትን የሚያጸና፣ ግልጸኝነትን የሚያረጋግጥ እና ስርአቱን ከደላሎች ተጥእኖ የሚያላቅቅ መሆኑ ተጠቁሟል።
(ኢ ፕ ድ)
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
??????? በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
03:30 | ኒውካስትል ከ ኤቨርተን
03:30 | ኖቲንግሃም ከ ፉልሃም
03:45 | በርንማውዝ ከ ክርስታል ፓላስ
03:45 | ብርንሌይ ከ ወልቭስ
04:15 | ዌስትሃም ከ ቶተንሀም
?? በኮፓ ኢታሊያ
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ላዚዮ
?? በኮፕ ዴ ፍራንስ
04:00 | ሊዮን ከ ቫለንሲኔስ
?? በሳውዲ ፕሮ ሊግ
03:45 | አባህ ከ አል ናስር
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana