የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

Description
ይህ የእንጦጦ መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ፤ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ።

በዚህ ገፅ ፦
● መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች
● መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች
● ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች
● የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል።

ኦዲዮቪዥዋል ክፍል

ለመቀላቀል ➠ @weludebirhane
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 weeks, 6 days ago
የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
2 weeks, 6 days ago
የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
2 weeks, 6 days ago
[#ታላቅ](?q=%23%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85) የንግስ በዓል ጥሪ

#ታላቅ የንግስ በዓል ጥሪ

#share በማድረግ ላልሰሙ እናሰማ

የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በዓል ታህሳስ 19 በደብራችን በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ሁላችንም ተገኝተን እንድናከብ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።

ይቤላ ህጻን ለእሙ ኢትፍርሂ እም
ነበልባለ እሳት ዘአድኀኖሙ ለአናንያ
ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ይኅድን።

  • ናቡከደነፆርም መልሶ:- 'መልአኩን የላከ: ከአምላካቸውም በቀር ማንንም አምላክ እንዳያመልኩ: ለእርሱም እንዳይሰግዱ ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡትን: የንጉሡንም ቃል የተላለፉትን: በእርሱ የታመኑትን ባርያዎቹን ያዳነ: የሲድራቅና የሚሳቅ የአብደናጎም አምላክ ይባረክ::'

  • (ዳን. 3:28)

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ለመቀላቀል

👉 @weludebirhane

2 weeks, 6 days ago
***✍️***...ቅዱስ እስጢፋኖስ !!

✍️...ቅዱስ እስጢፋኖስ !!

ስለ ክርስቶስ መስክሮ በአይሁድ በድንጋይ ተወግሮ በክብር በሰማዕትነት ያለፈውን ቅዱስ እስጢፋኖስ ዛሬም ቅድስት ቤተክርስቲያን ትፈለጋለች ።

የወጣትነት ዘመኑን ኢየሱስን በመስበኩ በዚህም ምክንያት ቀናተኞች አይሁድ እንዲሞት የወገሩት ቅዱስ እስጢፋኖስ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ነው።

ወጣትነትን ለእግዚአብሔር በመስጠት ክብር ማግኘት ኢየሱስ ክርስቶስን በመስበክ ዘላለማዊ ህይወት ማግኘት መታደል ነው።

ብዙዎች ጊዜአችንን በአልባሌ ነገር በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ወሬ ከማውራት ከማጋደል የማይሆን ነገር ከማውራት ጥሩ ክርስቲያን ወጣት ለመሆን የተለወጠ ህይወት ይኑረን። ያልታደሰ ህይወት ይዘን ክርስቲያን ነን ብንል ሀሰት ነው።

ክርስቲያን ለመባል በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እርሱን መምሰል ያስፈልጋል ።ያለበለዚያ በእናቴ በአባቴ ሃይማኖት በማለት መዳን አይችልም ። ለመዳን መለወጥ ለመዳን ክርስቶስን መከተል ያስፈልጋል ። ዛሬም ቅዱስ እስጢፋኖስን እንድንመስል ያስፈልጋል ። የተለወጠ ወጣትነትን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንስጥ።

የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት አይለየን።

ለመቀላቀል

👉 @weludebirhane

3 weeks, 3 days ago
ለመቀላቀል

ለመቀላቀል

👉 @weludebirhane

3 weeks, 4 days ago
የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
3 weeks, 4 days ago
የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
3 weeks, 4 days ago
የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
3 weeks, 4 days ago
የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
3 weeks, 4 days ago
***‼️***በሽሮ ሜዳ ሥላሴ አከባቢ ለሚገኙ መላው …

‼️በሽሮ ሜዳ ሥላሴ አከባቢ ለሚገኙ መላው ሕዝበ ክርስቲያን የተላለፈ ጥሪ።‼️

እንደሚታወቀው በደብራችን በመንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የሚገኘው መካነ መቃብር ስፍራ በተለያዩ ምክንያቶች በአግባቡ ባለመያዙ ምቹ እንዳልሆነም ግልፅ ነው ።

በዚህም ምክንያት ለቀብር አገልግሎት ምዕመናን ወደ ደብሩ ሲመጡ እጅግ እየተሰቃዩ እና በአግባቡ ከዚህ ዓለም በሞተ ስጋ የሚለዩ ወገኖችን ለማሳረፍ እየተቸገሩ እንደሆነ ይታወቃል ።

ስለዚህ ይህንን ከግምት በማስገባት የደብሩ
ልማት ኮሚቴ በአከባቢው ከሚገኙ ዕድሮች እንዲሁም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመወያየት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በመጨረሽ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 13/2017 ዓ.ም መላው የአከባቢው ምዕመናን ፣የወረዳችን አስተዳደር፣ የደብሩ ማኅበረ ካህናት ፣በአከባቢው ከሚገኙ ሁሉም መንፈሳዊ ማኅበራት እና የሰንበት ት/ቤት አባላት በተገኙበት የፅዳት እና የአጥር ማጠር ስራ ይከናወናል ።

ስለሆነም እርሶ በዚህ ዕለት በመገኘት ይሄንን ዘወትር የሚቆጩበትን የዘላቂ ማረፊያ ቦታ አብረን በጋራ ምቹ እናድርግ ስንል በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ስም መንፈሳዊ ጥሪ እናስተላልፋለን።

በአቅም በተለያዩ ምክንያቶች መገኘት ለማትችሉ  እና ሌሎችም በዕለቱ በጉልበት ሊያግዙ የሚችሉ ሰራተኞችን  በመቅጠር የዚህ ታሪካዊ አሻሯ ባለቤት እንዲሆኑ በድጋሚ ጥሪ እናስተላልፋለን።

ለመቀላቀል

👉 @weludebirhane

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana