ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago
የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን!
አፋጎ (AFG)የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት የጦርነቱን ገፅታ ሙሉ ለሙሉ መቀዬር ፈልጎ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ህዝብ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ሰነባብቷል።
ያልታጠቁ ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ፣ የአርሶ አደር ሰብል ማውደም፣ የእምነት ተቋማትን ካምፕ በማድረግ ማራከስ፣ ዜጎችን ወደ ማጎሪያ ካምፖች ማጋዝ እና ወጣቶች ላይ ነፃ እርምጃ መውሰድን ጨምሮ በርካታ ፀረ -ህዝብ ተግባራትን በመፈፀም ላይ ነው። አንዳንድ አካባቢወችም ለመሰረታዊ ፍላጎት የሚውሉ ሸቀጦች እንዳይንቀሳቀሱ እገዳ ጥሏል፤ ለአብነት ጠላት ከደጋ ዳሞት ከተባረረ ግዜ ጀምሮ ማንኛውም ሸቀጥ ከደምበጫ ወደ ፈረስ ቤት እንዳይገባ እገዳ ጥሏል።
በዚህ ሁሉ የጥፋት በትር አልበገር ያለውን የአማራ ህዝብ በስነ ልቦና ለማዳከም በኢኮኖሚም ለማድቀቅ አስቦ በበርካታ ቦታወች የአርሶ አደር መሳሪያወችን እየነጠቀም ይገኛል።
ይህንኑ የጥፋት ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ከሰሞኑ ደግሞ የአርሶ አደሩን የቀንበር በሬ መዝረፍን አዲስ የጥፋት ስልት አድርጎ ይዟል። ለአብነት ሕዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ሰሜን ሜጫ ወረዳ እናሸንፋለን ቀበሌ የእናቱን እና የሁለት አርሶ አደር ወንድሞቹን ጨምሮ የመሪያችን የአርበኛ ዘመነ ካሴ ቤተሰቦች ንብረት የሆኑትን 105 የቀንድ ከብቶች ከአራት እረኞች ጋር በመዝረፍ ወደ ባህርዳር መኮድ ወስዷቸዋል።
ጠላት የአርሶ አደሩን በረት ባዶ በማድረግ ከህዝብ ጋር የተጋባውን እልህ ለመወጣት የሚያደርገውን ፀያፍ ተግባር መታገል ታሪካዊ ጥሪያችን መሆኑን ስለምንረዳ በልኩ ተጋድሎ እያደረግን እንገኛለን።
ደፈጣ***🔥***
ትናንት የአማራ ፋኖ በጎጃም ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም(5ኛ) ክ/ጦር ደጃች አስቦ ቡሬ ዳምት ብርጌድ ዘመነ ሻለቃ ወደ ሻኳ መስመር የወጣውን የጠላት ሀይል ከበሳ ላይ በማድፈጥ ጠላት ላይ በወሰደችው እርምጃ 10ሙት አንዲሁም አንድ ፓትሮል ቁስለኛ ይዘው እንደለመደባቸው ወደ መጡበት ተመልሰዋል።
"እንዲህ ቀን ሊወጣ ሊጠረግ መንገዱ፣
ስንት ወንድሞቻችን በጨለማ ሄዱ" !
[ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት የተናገረው]
የአዲሱ ትውልድ ባለ አደራ የአዲስ አስተሳሰብ ቀያሾችና የትውልዱ ተስፋ ጎዶቼ ለህዝባችን አንድ የአማራ ቤት ለማቆም የምትደክሙት ድካም ውጤት በቅርብ እንደሚሆን ሙሉ እምነት አለኝ።
ፋኖ ራሱን ለጥይት አሳልፎ እየሰጠ፣ ከሞቀ ቤቱና ህይዎቱ ወጦ በብርድና በፀሀይ እየተሰቃዬ፣ ለምለም እንጀራ ሲበላ የነበረው ሲያገኝ ቂጣ በብረት ምጣድ ቀጥቅጦ እየበላ ሲያጣ ራቡን ለማስታገስ የዱሩ ፍሬ እየበላ፣ ጤዛ ልሶ ድንጋይ ተንተርሶ እየኖረ #ደሙን እያፈሰሰ #አጥንቱን **እየከሰከሰ ፣ወድ ህይዎቱን ለአማራነት ብሎ ሳይሰስት እየሰጠ ነው። የዚህ ዘመን አኩሪ ኮከቦች የነፃነት ታጋዮች ነገ በታሪክ ላይ ደምቀው ይፃፋሉ።
ጥቅም ፈላጊዎች፣ የግል ፍላጎታቸውን በሰው ደም ለማሳካት የሚፈልጉ ከሀገር ዉስጥ እስከ ሀገረ ዉጪ በሚደረገው የህልውና ትግል ላይም እንቅፋት ሆነዋል። እነኚህ ግለሰቦች ድርጅቶች ግማሾቹ የጥቅም ፋላጎታቸዉን (interest) መሬት ላይ ያሉ የፋኖ አደረጃጀቶች ድረስ በመግባት እረስ በእረስ በማጣላት አንድ እንዳይሆን በማደግ፣ ሌላኛው ደግሞ ፋኖ መስሎ ከጠላት ጋር በጥቅም በመገናኘት የፋኖን እንቅስቃሴ ለጠላት አሳልፎ በመስጠት ትግላችን በታሰበው ልክ ወደ አንድ እንዳይመጣ አድርገዋታል። በሁሉም የሚገኙ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ግን አሁን ላይ ይህን ሁሉ ሴራ እየበጣጠሰ ወደ አንድነት ለመምጣት ጉዞ ጀምሯል💪!#የነገስታቱ_ምድር_ሸዋ የንጉስ ሳህለ ስላሴ ፣ የንጉስ ሃይለመለኮት፣ የራስ ዳርጌ፣ የእምዬ ምኒሊክ አምላክ ክፉዉን መንገድ አላፋቹህ በአንድነት ቁማቹህ ስናይ የዚያን ጊዜ ጠላት ወደ ጥልቁ ይገባል። በዚያም ቅፅበት የአማራ #የትንሳኤ ፍኖት የምናሳፍርዉ ሸዋ ላይ ነው። ለህልውና ትግላችን በፍጥነት መቋጨት የሸዋ አማራ ፋኖ ትግል ጉልህ ሀላፊነት ይጠበቅበታል።
ካለፉት ታሪካዊ ስህተቶች እራሳችን ገምግመን አንድነታችን እንደ ብረት አለሎ አጠንክረን በአባታችን በብርጋዲየር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ቃል ገብተን የህዝባችንን መከራ እና ስቃይ አስወግደን ነፃነቱን እንድናጎናፅፍ ለመጠቆም እንወዳለን።**
ጥብቅ የጥንቃቄ መረጃ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 17/2017 ዓ.ም በፍኖተ ሰላም ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አባላት በሙሉ ስልካቸው ተጠርንፎ ለግዳጅ ዝግጁ እንዲሆኑ የበላይ አዛዦቻቸው ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሴት የአገዛዙ ሰራዊት አባላትን የሲቪል መታወቂያ በመስራት ጭምር ስምሪት ወደ ሚሄድባቸው ቦታዋች ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው በአስተኳሽነት እንዲያገለግሉ በአለቆቻቸው ተነግሯቸዋል መባሉን የመረጃ ምንጮች ነገረዉናል ።
ስለሆነም በፍኖተሰላም ከተማ እና በአቅራቢያው የምትገኙ ብርጌዶች እና ክፍለ ጦሮች ከወትሮው በተለየ መልኩ ዝግጅት በማድረግ የጠላት ሰራዊት አባላትን በመጣበት አግባብ በማናገር የተለመደ የጀግንነት ስራችሁን እንድትሰሩ መልዕክቱ ይድረሳችሁ ሲል ቢዛሞ መረጃዉን አጋርቷል።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago