የዑስታዝ ሷዲቅ ሙሃመድ /አሁ ሃይደር/ ሙሃደራዎች

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 years, 6 months ago
አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

"የሥላሴ እሳቤ" የሚለው የወንድም ወሒድ ዑመር መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል።
በአት-ተውባህ የመጽሐፍት መደብር ያገኙታል።
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ዐብዱ አር-ራሕማን 0920781016 ብለው ይደውሉ!

3 years, 11 months ago

https://youtu.be/knoYhV4L6HI

YouTube

አለመሳቅ ከባድ ነው። ሃሃሃሃ

If you want to know more about peace religion, clike subscribe betten and bell icon ***🎀*** አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ «ዕውቀትን ከፈለጋቹ #ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።» #ላይክ #ሼር #አበረታቱ #subscribe #Share…

4 years, 2 months ago

አሰላሙ አለይኩም ያ ጀመዓ
ኢስላማዊ ታሪኮችን
የነብያቶች ታሪኮችን
የሰሀቦች ታሪኮችና
ጠቃሚና ወቅታዊ ምክሮች ያገኙበታል።
አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉን!!!!
https://www.youtube.com/watch?v=m0REohURiOk

4 years, 5 months ago

Watch "በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ያደረገው ንግግር ሙሉ ሙሀደራ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ።" on YouTube
https://youtu.be/6zX1yqzV7VE

4 years, 5 months ago

Watch "ለምን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ይህ ተናገረ????????" on YouTube
https://youtu.be/U8K77EXxoIU

4 years, 7 months ago
6 years, 3 months ago

እምነት ምንድን ነው ክፍል 2
☞በኡስታዝ አቡ ሀይደር

Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
http://goo.gl/AgKeWg

Join us➤ t.me/AbuHayeder

6 years, 6 months ago

ለወንዶች የተከለከለ አካውንት ነው። በውስጡ ብዙ የሴቶች ሚስጥር ስላለ አደራ ወንዶች እንዳትገቡ።?
ውዶቼ ግቡ እሺ ወንዶች ዋ!!
????
@MameTechno
@MameTechno
@MameTechno

6 years, 11 months ago

የጁምዓ ምክር
በ አቡ ሃይደር
ክፍል ዘጠኝ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሃ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አህዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሀቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡
9. ፈተና በዛብን!
አሁን የምንገኘው እጅግ ፈተና በበዛበት ዘመን ላይ ነው፡፡ ሰው ዲኑን በአግባቡ መተግበር በእጁ ፍም እሳት እንደመጨበጥ ይሆናል የተባለበት ዘመን ላይ እንሆን ያለነው? ወላሁ አዕለም፡፡ ለምን እንፈተናለን? ማለት በርግጥ አይቻልም፡፡ የተፈጠርነው ልንፈተን ነውና! (ሱረቱል ሙልክ 2)፡፡ ሆኖም ግን ፈተናው እየሰፋ መጣ፡፡ ዋናው ጠላታችን ሸይጣን የመጥፊያ ዘመኑ እየተቃረበ ስለመጣ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ እኛን መንገድ ለማሳት ጥረት ያደርጋል፡፡ የሱን ዓላማ ተቀብለው ደግሞ የሚያሳኩ ከሀዲያን ጭፍሮቹ የእምነት ነጻነታችንን በመግፈፍ፣ ደማችንን ያለ አግባብ በማፍሰስ፣ ውድ ንብረቶቻችንን መስጂዶችንና መድረሳዎችን በመቀማትና በመዝጋት፣ ዑለማዎቻችንና ዳዒዎቻችንን የቻሉትን በመግደል ወይንም በማሰር ከፊሉንም በዛቻ አስፈራርቶ ህዝብ መድረክ እንዳይቀርቡ በማራቅ፣ በዕለታዊ ሚድያዎችና ጋዜጦች የዲናችንን ስም ያለ አግባብ በማጥፋትና የሌለ ጥላሸት በመቀባት ከሸይጣን ያልተናነሰ ስራ ይሰራሉ፡፡ የኛው ወንድሞች ናቸው ብለን ያሰብናቸው ደግሞ ከኛው ተቃራኒ በመሆን ልዩነትን በማስፋት በየዋሁ ማኅበረሰብ ላይ ብዥታን በመርጨት ዲኑን በተረጋጋ መልኩ ከዑለማዎቹ እንዳይማር የእነሱንም ስም ያለ ቦታው በመጥቀስና ስማቸውንም በማጥፋት ዓሊምን ከደረሳው፣ ወንድምን ከወንድሙ የማራራቁ ሂደት እየቀጠለ ነው፡፡ ነገሩ በዚሁ ከቀጠለ ዋና ጠላጦች የነበሩትን ሸይጧንን እና የሱን ጭፍሮች መታገሉ ይቀርና ወደ እርስ በርስ እልቂት ምዕራፍ ልንሸጋገር ነው ማለት ነው፡፡ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ እስኪ በነፍስ ወከፍም ቢሆን ለጠላቶች በመሐከላችን የመግቢያ ቀዳዳውን እንዳነሰፋ ወንድማዊ ፍቅራችንም ጭራሹኑ እንዳይጠፋ አንዳንድ ነጥቦችን እንዳስሳቸው፡-
1. ራሳችንን እንመርምር፡- አላህ ያዘዘን የመጀመሪያው ትእዛዝ ነፍሳችንን ከእሳት እንድንጠብቃት ነው (ሱረቱ-ተሕሪም 6)፡፡ ሻማ መሆን አያዋጣም፡፡ ለራሱ እየተቃጠለ ለሰዎች ግን ጨለማውን በመግፈፍ ብርሀን ይለግሳል፡፡ ብልህ ሰው ግን እራሱን ተቆጣጥሮ ለመጪው ዓለም የሚሰራ ሰው ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው በግል ስራው ነውና የሚያዘው፡፡ የሚጠቀመውም በራሱ ስራ ነው፡፡ (ሱረቱ-ነጅም 39)፡፡ ስለዚህም ለአኼራ ምን አዘጋጀሁ ብለን ወደ ራሳችን እንመለስ እስኪ፡፡
2. ቤተሰብ እናስተምር፡- አላህ ወፍቆን እራሳችንን አስተካክለን ከሆነ ቀጣዩ ስራችን ደግሞ ወደ ቤተሰብ ነው(ሱረቱ-ተሕሪም 6)፡፡ አባትና እናት፣ እህትና ወንድሞቻችን በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነው የሚገኙት? የዲናቸው ጉዳይ ምን ይመስላል? እንመካከር፡፡ ያላወቁትን እናስተምራቸው፡፡ ሶላታቸውን በትክክል ይሰግዳሉን? በሶላት ውስጥ ያሉትን ዚክሮች በአግባቡ ያውቃሉን? ካልሆነስ እኛ ምን ረድተናቸዋል? ወይም በትዳር ዓለም ካለን ሚስትና ልጆቻችንስ ዲናቸውን በአግባቡ ያውቃሉን? እናስብበት፡፡
3. ወንድምና እህቶችን እናስተምር፡- ሁላችንም እረኞች ነን፡፡ በእረኝነታችን ተጠያቂዎች ነን፡፡ ይህን ኃላፊነት እንደተሸከምን ካወቅን ደግሞ መንጎቻችን ምን እንደሚያስፈልጋቸው የቱ እንደሚጠቅማቸውና እንደሚጎዳቸው በመለየት ግጦሽ ያለበት ቦታ እንዲሰማሩ እንርዳቸው፡፡ ወንድሞችን እህቶችን ለማስተማርና ለመምከር ስንነሳ የእውቀት ደረጃቸውን የሚመጥን ትምሕርት እንስጥ፡፡ ያወቅነውን ሁሉ በአንድ ጀንበር ካላወቁ ብለን ከአቅም በላይ አናሸክማቸው፡፡ ዲኑን እንዲለማመዱት ከማድረግ ይልቅ የማይቻል ነው ብለው እንዲሸሹት አናድርግ፡፡ ጥርስ የበቀለው በእናት ጡት ወተት እንጂ በዳቦና በስጋ አይደለምና! ወተቱን ትተን ከስጋው አንጀምር፡፡ የሰዎችን የመቀበል ደረጃ በተቻለ መጠን እናጢን፡፡
4. የዳዒዎችንና የዐሊሞችን ክብር ከመንካት እንቆጠብ፡፡ ያለቦታውና ያለ ምክንያት በመጥፎ ስማቸውን አናንሳ፡፡ አንዱን በመሳደብ ሌላውን በማማት በሌላው ላይ በመዋሸት ወንጀልን ሰብስበን የአኼራ ድሃዎች አንሁን፡፡ የተረሱና የሞቱ አስተሳሰቦችን ከነ-ባለቤታቸው እያበሳን ዳግም ነፍስ አንዝራባቸው፡፡ መነሳት ካለባቸው እንኳ በምን አይነት መልኩ እና ለማን እንደምናነሳ እንወቅ፡፡ ስለ-ጉዳዩም ትክክለኛ እውቀት ይኑረን፡፡ አንብበን መረዳት ከቻልን የሌሎች ሰዎች ቀድመውን መናገር ለኛ እንደ-ማስረጃ ሊሆን አይችልምና እናጣራ፡፡
5. በዳዒዎች መካከል መተጋገዝና መረዳዳት ይኑር፡፡ አንዱ ከሌላው ጎልቶ ለመታየት የሌላውን ስም ከማጥፋት ይቆጠብ፡፡ ታዲያ ኢኽላስ ምኑ ላይ ነው? ለአላህ ብሎ መመካከር እንጂ ከመቼ ተሳስቶ በአደባባይ ባጋለጥሁት የሚል ሃሳብ አይኑረን፡፡ መጨረሻው ከማያምር አላስፈላጊ ጭቅጭቅ ችላ ብለን እንለፍ፡፡ ዓላማና ግባችን መረዳዳት እንጂ መሻናነፍ መሆን የለበትም፡፡
6. እስካሁን በተሳተፍንባቸው የዳዕዋ ስራዎቻችን የተገኙትን መልካምና መጥፎ ገጽታዎችን መለስ ብለን እንቃኛቸው፡፡ ወደፊት ለምናደርገው ስራ አጋዥ ነውና፡፡
አምላካችን አላህ ሆይ በዲነል ኢስላም ላይ ጸንተው፣ አንተን በብቸኝነት በማምለክ ከሽርክ ርቀው፣ የነቢይህን ሱና በመከተል ከቢድዓ ርቀው ሙስሊም ሆነው ከሚሞቱ ባሮችህ አድርገን፡፡
Click and Like ➤➤ http://fb.com/Ustaz.Abuhyder
Join us ➤➤ http://t.me/abuhyder

Facebook

USTAZ Abu Heydar

USTAZ Abu Heydar. 247,384 likes · 5,527 talking about this. Interest

የጁምዓ ምክር
6 years, 11 months ago

? አላህ (ሱ.ወ) ለምን እኛ አለ የቀጥታ ስርጭት በኡስታዝ አቡ ሐይደር

? 45:24

? 41.28 MB

@AbuHayeder

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana