Ethio cyber

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 year, 9 months ago

ብዙ ሰው የተሳሳተው የ Spelling ጥያቄ ነው ሞክሩት እስኪ

ላብራቶሪ በእንግሊዘኛ ሲፃፍ ፦

1 year, 9 months ago
1 year, 9 months ago

#physics

?" ሂሌኮፕተር አየር ላይ የሚንሳፈፍበት ሚስጥር ምንድነው?"

?እጅግ ቀላል እና በሳይዛቸው በጣም ትልቅ ነገሮች ውሃ ላይ በቀላሉ ይንሳፈፍሉ። የሰው ልጅም በቂ ውሃ በዋና ገንዳ(#Swimming pool) ውስጥ በእጅ እና በእግሩ ማንቀሳቀስ ከቻለ በቀላሉ የዋና ገዳው ውሃ ላይ ይንሳፈፋል።

?ፊኛ(#Balloon) እጅግ ትንሽ ክብደት ያለው ሲሆን በተቃራኒው ትልቅ ሳይዝ አለው። ይሄም ፊኛ #ከክብደቱ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ አየር ወይም ጋዝ በቀላሉ #ማንቀሳቀስ ሰለሚችል አየር ላይ በቀላሉ ይንሳፈፋል።

?ውሃ ከፍተኛ ዴንሲቲ(#Density) ያለው ነገር በመሆኑ ሌሎች ነገሮች ውሃ ላይ በቀላሉ ይንሳፈፋሉ።

?ከመሬት ውጭ አየር ላይ ግን በቀላሉ መንሳፈፍ አይቻልም ይሄም የሆነው አየር ዝቅተኛ የሆነ ዴንሲቲ ስላለው ነው።

?ይሄንንም ተከትሎ አየር ላይ ተንሳፎ የሚንቀሳቀስ ነገርን መስራት ለሰው ልጆች እጅግ አስቸጋሪ ነገር ሆኖም መቆየቱን ታሪክ ያወሳል።

?ከ18ኛ ክፍለ ዘመን በዋላ ግን የሰው ልጆች እጅግ ሀይል ያላቸውን #ሞተሮች በመስራታቸው ምክንያት ይሄንን ሞተር በመጠቀም አየር ላይ የሚንሳፍፉ ነገሮችን ለመሰራት #ሳይንቲስቶች እንደተንቀሳቀሱ ይነገራል።

?የሂሊኮፕተሮች ክንፍ (#Wing) የሚያንቀሳቅሰው የአየር ወይም ጋዝ ክብደት ከሂሌኮፕተሩ ክብደት ጋር ተመጣጣኝ ካልሆነ ወይም ካልበለጠ ሄሊኮፕተሩ አየር ላይ መንሳፈፍ አይችልም።

?ሰለዚህ የሄሊኮፕተሮች ሞተር አጠቃላይ የሂሊኮፕተሩ #ክብደት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ አየር ወይም ጋዝ ማንቀሳቀስ አለበት ለዚህም ነው የሄሊኮፕተሮች #ፈጠራ እጅግ አስቸጋሪ የሆነው ።

?የሄሊኮፕተር ክንፍ እጅግ በጥንቃቄ እና በረቀቅ መንገድ ዲዛይን የተደረገ ሲሆን ይሄንን ክንፍ የሚያንቀሳቅሰው ሞተርም እጅግ ከፍተኛ የሆነ ጉልበት እንዳለው ይነገራል።

?ይሄንንም ተከትሎ ሂሊኮፕተሮች የአለማችን #ውዱ ተንቀሳቃሽ ነገሮች ናቸው።

?ሂሌኮፕተሮች አየር ላይ ለመንሳፈፍ ክንፋቸውን ይጠቀማሉ። ሚዛናቸውን ለመጠበቅ እና ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች ለመንቀሳቀስ ምን #ይጠቀማሉ?

?አሁን ነገሮች ውስብስብ ይሆናሉ!! ሂልኮፕቶሮች ኖርማሊ ከላይ ባወራነው መንገድ ቢንሳፈፉ እንኳን በአንድ በተወሰነ ቦታ ላይ ተረጋግተው መንሳፈፍ አይችሉም። ወይም ዝንብለው 360 ድግሪ ይሽከረከራሉ።

?ለዚህም ሳይንቲስቶች አዲስ ሀሳብን አመጡ ሌላ ከዋላ አነስተኛ የሚሽከረከር ሞተር(#Tail motor) መግጠም የሚለው ሆነ ጉዳዩ እንዲ ነው።

?የሄሊኮፕተር ሞተር ሲሽከረከር ቶርክ (#Torque) የተሰኘ የእሽከርክሪት ሐይል መፍጠሩ ነው። ሂሌክፕተሩ ከተንሳፈፈ በዋላ #360 ድግሪ እንዲሽከረከር ያደረገው ለዚህም ተፃራሪ ቶርክ (#Opposite torque) ከዋላ በመፍጠር ሂልኮፕተሮች #ሚዛናቸውን ጠብቀው እንዲሳፈፉ ተደርገዋል።

?በመቀጠለም ይሄኑን የቶርክ ፊዚክስ በመጠቀም ሄሌኮፕተሮችን ወደ ምንፈለግው አቅጣጫ ማንቀሳቀስ አንድንችል ተደርገዋል?

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ???????

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana