ትምህርት ሚኒስቴር

Description
ቀዳሚ የተማሪዎች የመረጃ ምንጭ 🇪🇹
Share and Support Us🙏
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month, 2 weeks ago
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል …

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ፕሮግራም በምሽት እና በሳምንት መጨረሻ መርሐግብር መማር የሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ ጀምሯል፡፡

የምዝገባ ቀናት፦
ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም፤ በቅጣት ህዳር 23/ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00-2፡00 ሰዓት

ትምህርት ህዳር 26/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡)
@Timihirt_Minister

1 month, 3 weeks ago
[#ጥቆማ](?q=%23%E1%8C%A5%E1%89%86%E1%88%9B)

#ጥቆማ

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።

ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ይውሰዱ።

የስልጠና ዘርፎች፦

► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ

ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።

ለመመዝገብ 👇****https://www.ethiocoders.et/

@Timihirt_Minister

2 months, 1 week ago

💸 100ሺ ብር በአጭር ጊዜ ውስጥ ያግኙ

ከዚህ በታች ያሉተን አያንዳንዱን ሊንኮች ተጠቅመው በመግባት ፤ ሬጂስተር በማድረግ ቀለል ያሉ ታስኮች በመስራት በቅርብ ቀን ውሰጥ ከ100 ሺህ ብር በላይ መስራት እንደሚችሉ እናረጋግጥሎታለን።

https://app.nodepay.ai/register?ref=0QYSQWYDxo7maM2

https://zenquest.zenchain.io?referral=TZCO68WKbxjo-2ZqHupg0J2_jooIn37nl8pr3k59krY

https://airdrop.soniclabs.com/?ref=lb86hv

https://runeschain.ai/key-purchase/LZ0W1Q

testnet.humanity.org/login?ref=natibelay12

https://app.gradient.network/signup?code=FTN4P7

https://app.getgrass.io/register/?referralCode=CH942yLwLTt4RAq

https://app.units.network/?referral=0x820A127528cd95B52f8604aaEB1FE63DD7557d03

4 months, 1 week ago

በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤቶን ማየት ካልቻሉ

ውጤት ማሳያ ግሩኘ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን ለማየት ከታች ባለው ግሩፕ
ተመልከቱ
መልካም ውጤት ❗️?

https://t.me/+A-S9oS-LggpiZWM0
https://t.me/+A-S9oS-LggpiZWM0

4 months, 1 week ago

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡

ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

በዚህ መሰረት 
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et 

  1. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot 

  2. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።
    @Timihirt_Minister
    @Timihirt_Minister

4 months, 1 week ago

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት ይችላሉ

ውጤት የማያ አማራጮችን ቀድመን ይፋ ስለምናደርግ ለሁሉም ተማሪዎች ሼር በማድረግ በትግስት እንድትጠብቁን ስንል እናሳስባለን።
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister

4 months, 1 week ago

ተማሪዎች ውጤታቸውን ለሊት ላይ ማየት የሚችሉ ሲሆን ሲወጣ ሰአት እና ሊንኩን የምንለቅ ስለሆነ ለሁሉም ተማሪዎች ሼር ያድርጉ
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana