ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 6 days ago
Last updated 2 weeks, 1 day ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
በግዳጅ ታፍሰው ብር ሸለቆ ማሰልጠኛ የገቡትን በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች የአማራ ፋኖ በጎጃም በወሰደው ኦፕሬሽን ካምፑን ሰብሮ አስወጥቷቸዋል።
ፋኖ ይችላል አባቴ✊
=========================
#ጎንደር #ጎጃም #ሸዋ #ወሎ
=========================
@one_amhara1
@one_amhara1
የድል ዜና❗️
የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ክስተት የሆነው 3ኛ ክፍለ ጦር ተዓምር መስራቱን እንደቀጠለ ነው።
ዛሬ ሕዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለዉ አዉደ ዉጊያ 2 ብሬኖች፣ 3 ስናይፐሮች፣ 1 ዲሽቃ፣ መቶ አካባቢ የነፍስ ወከፋ መሳሪያወች ተማርከዋል።
ጠላት የሚተማመንባቸው ሶስቱ ግዙፍ ክፍለ ጦሮች በዘንገና ብርጌድ፣ ጊዮን ብርጌድ፣ ቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ፣ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ በተዋቀረው 3ኛ (ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር) ደቁሷቸዋል።
መረጃ ብርሸለቆ ኦፕሬሽን❗️የአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም/5ኛ ክ/ጦር/ ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አባይ ሻለቃ እና ሰፊነህ ሻለቃ እንዲሁም አረዛው ዳሞት ብርጌድ ቢታው ሻለቃ ብርሸለቆ ጥምር ጦርን በመምራት የክ/ጦሩ ዘመቻ መሪ ሃምሳ አለቃ መኮነን ይፍሩ በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ አስደማሚ ኦፕሬሽን ተሰርቷል።
ይህ ኦፕሬሽን ስልጠና ቦታ ላይ የተሰራ ሲሆን በዚህ ኦፕሬሽን 1ሻለቃ ምልምል ሰራዊ ተበትኗል፣ ከ20 በላይ ሰራዊት ተደምስሷዋል፣ በርካቷች ቆስለዎል እንዲሁም 5 ክላሽንኮቭ መሳሪያ ተማርኳል።
በተየያዘ መረጃ ቋሪትን ለመውረር ሜካናይዝድ ጦር ታጥቆ የመጣው ጠላት የፋኖን ምት መቋቋም ባለመቻለሉ ባለበት ቦታ እንዲቆም ተደርጓል።
ክፍለጦራችን በዛሬው ዕለት አስደማሚ ኦፕሬሽንና ውጊያ አካሂዷል።
ሰበር ዜና❗️
የአማራ ፋኖ በወሎ ተጠናክሮ በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ ወልድያ ዙሪያ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
የሰሜን ወሎ ዞን ዋና መቀመጫ ወልድያ ከተማና በዙሪያው በርካታ ተጋድሎዎችን እያደረገና በርካታ ድሎችን እየተጎናፀፈ የሰነበተው በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ ከትናትና ህዳር 19/2017 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ እስከ ዛሬ ንጋት ለ24 ሰዓት ቀንና ሌሊት ያለማቋረጥ በተደረገው ተጋድሎ 49ኛና 52ኛ ክፍለጦር የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ የጠላት ሃይል በርካታ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ይዞታወቹን ለጀግኖቹ አስረክቦ እንደተለመደው ፈርጥጧል::
በተጋድሎው አሳምነው ክፍለጦር አራት ሻለቆችና ሃውጃኖ ክፍለጦር ሁለት ሻለቆች የዞብል አምባ ክፍለጦር ሁለት ሻለቆችን ተጠባባቂና ደጀን አድርገው የተፋለሙ ሲሆን በጠላት በኩል ሁለት ክፍለጦር አሰልፎ በርካታ ተጋድሎዎች ተደርገዋል::
በፍልሚያዉም የጠላት ሃይል ከፋኖ መካናይዝድ በኩል የሚወነጨፍበትን ሞርተር መቋቋም ያቃተው ሲሆን ወልድያ ስታዲዮምና ማር ማቀነባበሪያው ላይ ያለ ጠላትም የሞርተር ጥቃት ተፈፅሞበት በርካታ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል::
ተጋድሎው በበርካታ የወሎ ቤተ-አምሐራ ቀጠናዎች በበርካታ የደፈጣና የመደበኛ ዉጊያ ድሎች ታጅቦ እየተደረገ ያለ ሲሆን በቅርቡም የወረዳና የዞን ከተሞችን መቆጣጠርን ያለመ ተጋድሎ የሚደረግ ይሆናል:: በእስካሁኑ ተጋድሎዎችም ከራያ አላማጣ ዋጃ እስከ ወልድያና ደሴ የፌደራል መንገድ እየተባለ የሚጠራዉን መስመር ጨምሮ በርካታ የቀጠናው አካባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ያሉና የህዝብ አስተዳደርም የተዘረጋበት ሁኔታ እንዳለ የሚታወቅ ነው::
መረጃ❗️
በአዲስ አበባ ኣያት አርባ ዘጠኝ አካባቢ በተለምዶ ውሃ ታንከር በሚባለው አካባቢ የቦንብ ጥቃት ድረሶ 3 የብልፅግና ፖሊስ አባላት መገደላቸው ተስምቶል
=========================
@one_amhara1
@one_amhara1
ሰበር መረጃ ደምበጫ❗️
አብይ አህመድ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው የመጨረሻዋን ካርድ መዟታል❗️
'ዳውን ዳውን ፋኖ' በየዩኒቨርሲቲው የሚሰማ መፈክር። በጦር አውድማ ያልቻልከውን ፋኖ በመፈክርና በሰላማዊ ሰልፍ ጋጋታ ልታንበረክከው አትችልም።
እንዲህ ዓይነት ቀሽም ድራማ ህወሀት የተካነበት ሆኖ ከስልጣን መልቀቅ ግን አላዳነውም። አብይ አህመድ የኦሮሞን ህዝብ ከጎኔ ያሰልፍልኛል ያለውን የደራውን ዓይነት አሰቃቂ ግድያ በሌሎች ኩታ ገጠም የኦሮሚያ አከባቢዎችም በብዛት እንዲፈጸም ያደርጋል።
ለስልጣኑ ሲል ሀገር ቢፈርስ ደንታ የሌለው መሆኑን ከማሳየት ባለፈ የፋኖን ግስጋሴ ቅንጣት ታክል የሚያቀዘቅዘው አይሆንም። የኦሮሞ ህዝብ አብሮት እንዳልሆነ የሚያረጋግጥ እጅግ ነውረኛ ድርጊት ነው።
ዛሬ ውሎውን የአማራ ፋኖ በጎጃም /3ኛ ክፍለ ጦር ) ውጊያ ሲያደርግ ውሏል። የአብይ አህመድ ስርዓት አሰጠባቂውን ወራሪው ሀይል 23ኛ ክፍለ ጦር 3 ሻለቃ ከዋዝ ቀበሌ ፋግታ ለኮማ ወረዳ እስከ አፈሳ ዳንግላ ዙሪያ ወረዳ ድረስ እንዲወር የተላከውን ወራሪን ሀይል ጋር ከጠዋት 2 :00 ሰዓት የጀመረው ውጊያ አሁን አመሻሽ 12:00 ሰዓት ድርስ እንደቀጠለ ነው።
አማራዎች ነን🔥🔥
ፊደል ቀርፀው መሀይምነትን የፋቁ፥ተራራ ቦርቡረው፤ጫካ መንጥረው ከተሜነትን በብዙዎች ዘንድ ያሠረፁ፣የዘመን አቆጣጠርን አርቅቀው ባርነትን የሠረዙ የነዛ ልጆች።
አማራዎች ነን💪💪💪
===========================
@one_amhara1
@one_amhara1
አሳዛኝ መረጃ!
የአገዛዙ ሰራዊት አማራን የማጥፋት ተልዕኮውን ተሸክሞ የሚዞረው ስብስብ ዛሬ ማለትም 07/ 2017 ዓ.ም ሁለት ሲቪል ግለሰቦችን ከቤት አውጥቶ ረሽኗል።
ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ከፍ/ሰላም ወደ ሐሙሲት(አውንት መንዝ) ለመሔድ የተነሳው የአገዛዙ ሰራዊት መንገድ ላይ(ገራይ ትምህርት ቤት አካባቢ) ባልጠበቀው ሁኔታ በራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለ ጦር በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሲመታ ወደ ኋላ በማፈግፈግ ከ ከተማው ዙሪያ ካሉት ገጠራማ መንደሮች መካከል ገራይ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ቤት ለቤት እየዞረ ንጹሀንን ሲረሽን አርፍዷል።
ከአንድ ቤት ሁለት ግለሰቦችን እረሽኗል።
በዚህም አንዲት ሴት ወንድሟንና ባሏን በአንድ ቅጽበት አጥታለች።ባለቤቷን ከቤት አውጥተው ከቤቱ በራፍ ፊትለፊት ሲገድሉት ወንድሟን ደግሞ እዛው እቤት ውስጥ ገድለውት ሒደዋል።
አገዛዙ ለማንም የማይራራ የክፉዎችናስብስብ ስለሆነ ሁሉም ሰው በአገኘው አጋጣሚ አምርሮ ሊታገለው ይገባል።============================
@one_amhara1
@one_amhara1
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 6 days ago
Last updated 2 weeks, 1 day ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago