ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
‼️ማሳሰቢያ - ሁለት ቀን ብቻ ቀረው!
የ2ዐ17 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ( የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል።
ስለሆነም በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገባችሁ ካላችሁ በነዚህ ቀሪ ሁለት ቀናት ላይ ብቻ እንዲትመዘገቡ እናሳስባለን።
📞 ያልተመዘገበ አይፈተንም 📞
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
⬆️ ይመዝገቡ ⬇️
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ የፊታችን ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል፡፡
ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳሰቡ ይታወቃል።
☀️ ያስተውሉ፦
ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ይዘት በአጠቃላይ ከ9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይዘት ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን አገልግሎቱ መግለፁ አይዘነጋም።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
🗞🗞🗞🗞🗞
1️⃣ የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።
2️⃣ የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።
3️⃣ እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።
(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
⁉️መክፈል አልቻልንም
በርካታ ሰዎች በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና #በድጋሜ ለመውሰድ የቀረበው የኦንላይን ምዝገባ የክፍያ መንገድ እያስቸገራቸው እንደሆነ ገልፀዋል።
የክፍያ አማራጩ እንዳስቸገራቸው የገለፁልን ቤተሰቦቻችን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሌላ የክፍያ አማራጭ ያቀርብላቸው ዘንድ የምዝገባ ጊዜውንም ያራዝመው ዘንድ ጠይቀዋል።
ከዚህ በተጨማሪም በግል መፈተን የሚፈልጉ ነገር ግን ምዝገባው በኦንላይን መሆኑን ያልሰሙ ብዙ ሰዎች መኖራቸውን በመጠቆም የኢንተርኔት አገልግሎት በበቂ ሁኔታ ያልተዳረሰባቸው አካባቢዎች ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ምዝገባው ወደ ፊት በድጋሚ እንዲደረግ ድምፅ ሁኑልን የሚል በርካታ ጥቆማ ለATC ደርሷል።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
✔️ዛሬ ይጠናቀቃል
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና #በድጋሜ መውሰድ የምትፈልጉ አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ ዛሬ ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል!
በመደበኛ መርሐግብር ከዚህ ቀደም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ #ያላለፋችሁና በድጋሜ ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ አመልካቾች ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም የሚሞሉ ቅጾችን በመሙላት፣ አስፈላጊ ሰነዶችን በመጫን እና የምዝገባ ክፍያ በመፈጸም ምዝገባዎትን በቀሩት ሰዓታት ያከናውኑ፡፡
ኦንላይን ለመመዝገብ 👇
https://register.eaes.et/Online
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
‼️NationalExam : የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ምዝገባቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድመው እንዲያጠናቅቁ አገልግሎቱ አሳስቧል።
የፈተና ይዘትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ከ9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን ተገልጿል።
ተማሪዎች በተማሩበት የክፍል ደረጀ የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርገው እንዲዘጋጁ ተብሏል።
በሌላ በኩል ፥ ዘንድሮ በመደበኛው እና በግል 750,000 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
እስካለፈው ሳምንት ባለው ዳታ ወደ 500 ሺህ ተማሪዎች ተመዝግበል።
በመደበኛው ፕሮግራም 600 ሺህ ተማሪዎች ለመመዝገብ እቅድ የተያዘ ሲሆን እስካሁን ባለው 82 በመቶ የሚሆኑ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ አከናውነዋል ፤ በግል የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል።
ኢንተርኔት ማይሰራበት ቦታ ተማሪዎች በወረቀት ከተመዘገቡ በኋላ ኢንተርኔት የሚሠራበት አካባቢ በመሔድ መረጃቸውን ወደ ኦንላይን እየተጫነ ነው።
የመረጃ ባለቤቶች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ኤፍኤምሲ መሆናቸውን እንገልጸለን።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
❗️ማስታወቂያ
1️⃣ የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።
2️⃣ የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።
3️⃣ እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።
(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
🅿️ Private ለምትፈተኑ‼️
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የምትወስዱ ተፈታኞች በኦንላይን ራሳችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።
የምዝገባ ጊዜው የሚያበቃው 👇
ረቡዕ ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም
በድጋሜ ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
እስካሁን ከ499,000 በላይ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
በ2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠናቀቀቂያ ፈተና ለመውሰድ እስካሁን 499,200 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
በመደበኛ እና በግል 750,000 ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በአገልግሎቱ የተፈታኞች ምዝገባ፣ የፈተና ዕርማትና ውጤት ጥንቅር ዴስክ ኃላፊ ማዕረፉ ሌሬቦ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል።
የመደበኛ ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን ከታህሳስ 8/2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ሲሆን፤ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ኃላፊው ገልፀዋል።
በመደበኛው ፕሮግራም 600,000 ተማሪዎች ለመመዝገብ ዕቅድ መያዙን የገለፁት ኃላፊው፤ እስካሁን 82 በመቶ የሚሆኑ መደበኛ ተማሪዎች መመዝገባቸውን ጠቁመዋል። በግል የሚፈተኑ 150,000 ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ሲጠበቅ፤ እስካሁን 1,100 ተማሪዎች ብቻ ምዝገባ አድርገዋል፡፡
የኢንተርኔት አማራጭ በሌለባቸው አካባቢዎች ተማሪዎች በወረቀት ከተመዘገቡ በኋላ ኢንተርኔት የሚሠራበት አካባቢ በመሔድ መረጃቸውን ወደ ኦንላይን መጫን እንደሚችሉ ኃላፊው ተናግረዋል። #FMC
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana