ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 5 days, 8 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 weeks, 6 days ago
Last updated 1 month, 3 weeks ago
✅ ከስፓርት በኃላ መመገብ ያሉብን ወሳኝ የፕሮቲን : ካርቦሀይድሬት : ካሎሪ እና ፋት በዉስጣቸዉ የሚገኝ ሚግቦች ልጠቁማችሁ።??
2.? ሙዝ= ሙዝ እስፓርተኛ ነኝ ለሚል ሰዉ በየቀኑ እንዲወስድ ይመከራል ምክንያቱም ደሞ በዉስጡ የፕሮቲን ይዘት ስላለዉና ለሆድ አፈጫጨት ቀለል ያለ በመሆኑ ነዉ።
3.? ድንች= ድንች ለሰዉነት ክብደት መጨመር የጎላ ድርሻ አለዉ ይህም በዉስጡ የ ካርቦሀይድሬት ንጥረ ነገር በመኖሩ ነዉ። ነገር ግን ድንች ሲባል ሁሉ አንድ አደለም (የተጠበሰ ድንች አይመከርም) የተቀቀለ ወይም ደግሞ በወጥ መልክ የተሰራ ቢሆን ይመረጣል።
✅ ሌላዉ ደግሞ ? እንቁላል⚡️➪ እንቁላል ለሰዉነት ክብደት መጨመር ለሰዉነት ቅርፅ ማማር የጎላ ድርሻ አለዉ ይህም የኘሮቲን ይዘቱ ከፍተኛ በመሆኑ ነዉ ታድያ (ከተጠበሰ ኡንቁላል አንብላ እሳት በራሱ ብዙ ንጥረ ነገሮችን ስለሚያወድም) ከተቻለን ትኩስ እንቁላል ከሆነ በጥሬዉ መጠጣት ካልተቻለ ለ 30:00 ደቂቃ ያህል በመቀቀል መመገብ።
ኢትዮ ቼልሲ FITNESS ተከፈተተተተ
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 5 days, 8 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 weeks, 6 days ago
Last updated 1 month, 3 weeks ago