ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
ሰበር የድል መርጃ‼️**
''ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ''
2(ሁለት) ሻንበል ተደምስሶል 10(አስር) ክላሽ ገቢ ተማርኳል!
የካቲት 06/2017/ዓም
፨የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው የእነማዩ #አባ ኮስትር ብርጌድ የካቲት 04/ 05/2017/ዓም #ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ በማለት ሁለት ቀን የፈጅ ከባድ ውጊያ አካሂዶል።
፨የአገዛዙ አራጅ ሰራዊት እና ባንዳ ሚኒሻ፣ፖሊስ፣አድማ ብተና የካቲት 05/2017/ዓም ከእነማይ ወረዳ ማህበር ብርሀን ቀበሌ፣ከቢቸና ከተማ፣ከደጀን ወረዳ ጢቅ ቀበሌ፣የትኖራ ንዑስ ከተማ ሁለት መድፍ፣ሁለት ፔንፔ፣ሶስት ዙ-23፣ከአራት በላይ ሞረተር፣ከግንደዩን ከተማ እና ደብረወረቅ ከተማ፣የዕዱሀ ከተማ ከ25 በላይ ተሽከረካሪ የጫነ የአራጁ ዘራፌ ሰራዊት በእነማይ ወረዳ ዲማ ጊዮወረጊስ በመግባት በደብረ ፀሞና ቀበሌ የአርሶ አደሮች ቤት አውድሟል።2(ሁለት)ንፁሀን በመድፍ ገድሏል።
፨ለእምነት ተቋማት፣አርሶ ከተሜን ለሚመግበው አርሶ አደሩ፣ነግዶ ለሚተዳደርው የከተማ ኖሪዎች እንዲሁም ለመላው የአማራ ህዝብ እርራሄ የሌለው ጥቁር ፋሽዚም የአገዛዙ ዘራፌ አውዳሚ ሰራዊት በእነማይ ወርዳ ስር የሚገኜው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስትያን ታላቁ ዲማ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ገዳምን ለማውደም የተለያዮ ከበባድ መሳሪያዎችን በእነማይ ወረዳ ወይራ ቀበሌ በመጥመድ ሲደበድብ ውሏል።
፨አባ ኮስትር አብርጌድ የካቲት 05/2017/ዓም #ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ በማለት የካቲት 05/2017/ዓም በእነማይ ወረዳ ሰቀላ ቀበሌ ልዮ ቦታው የቀጋን እና ዋስዳ ቀበሌ ከቀኑ 10:00-ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድርስ #ስቦ በመምታት ከአገዛዙ ሰራዊትን ጋር ሲፋለም አምሽቶ ድል በድል ሆኗል።አባ ኮስትር ብርጌድ በሰቀላ ቀበሌ ባካሄደው ውጊያ፦
●ከ2( ሁለት) ሻንበል በላይ ደምስሶል
●10 (አስር) ክላሽ ተማርኳል
● በርካታ ቁስለኛ ሆኗል።
፨አባ ኮስትር ብርጌድ በእነማይ ወረዳ ሰቀላ ቀበሌ ባካሄደው ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ጨፍጫፌ ሀይል ሙት እና ቁስለኛ በማድረጉ ተስፋ የቆረጠው የጠላት ሀይል በእነማይ ወርዳ ሰቀላ ቀበሌ የካቲት 06/2017/ዓም እና የካቲት 08/2017/ዓም ያገቡ የነበሩ ሁለት ሙሽራወች እና ሁለት ንፁሀን እርሽኗል።
፨የአገዛዙ ጨፍጫፌ ሀይል ከደብረወርቅ ከተማ ወደ እነማይ ወረዳ ሰቀላ ቀበሌ በርካታ ሀይል ይዞ ቢገባም በአባ ኮስትር ብርጌድ ሙትና ቁስለኛ በመደረጉ በእናርጅ እናውጋ ወረዳ መጣያ ቀበሌ #አቶ ቢረስ ተመስገን የተባለ ግለሰብ እረሽኗል። ወጣት#አለባቸው ልየው አፍነው ወስደዋል።
➧በአጠቃላይ#አባ ኮስትር ብርጌድ በሁለት ቀን በአካሄደው ውጊያ በጣም የምንወደው የምናከብርው ቅኑ ወንድማችን#ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ ስም የተካሄደው #ዘመቻ ስኬታማ ሆኗል።
ወንድማችን ፋኖ #ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ እንወድሀለን እናከብርሀለን የእሱን ትግል ዳር እናደርሳለን🙏🙏🙏#ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ፋኖ ሀይማኖት አፍወርቅ/ ይቀጥላል.....
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!ለአማራ ህዝብ!**
ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።
https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።
ሰበር ዜና!
የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለጦር ነበልባል ብርጌድ ታሪካዊ የሚባል ድል ተቀናጅቷል።
ከዛሬ አራት ቀን በፊት በወራዋ የካቲት መግቢያ በቀን 1/6/2017ዓ.ም ከሞጆ መስመር እሬሽን ጭኖ የመጣው ወንበዴው የአብይ የግል ሰራዊት ስመ መከላከያ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ቦሎ ጊዮርጊስ መሽጎ የነበረውን አረመኔ ሰራዊት በአጃቢነት ቀንታ ወደ በረኸት ወረዳ በረሃውን አቋርጦ ከሰም ጅረቱን አልፎ ሲግበሰበስ ባለታሪኮቹ በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ከልክሌ ዋና ጦር አዛዥነት የሚመሩት ከመብረቅ ብልጭታ የሚፈጥኑት ነበልባሎቹ ከሰም ድልድይን ጠላት እንደተሻገረ ገልደሚያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ግትልትሉን የአብይን ወታደር በፈፀሙበት መብረቃዊ ጥቃት ሰባቱን በጥቁር አስፓልት ከምድር ቀላቅለውት ጠላትን በማበራዬት ጀባ አሉት።
ነበልባሎቹ ያዋከቡትን የአብይ ግብስብስ ሰራዊት በመቶ አለቃ ይላቅ ብርሃነ ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ተስፋ ብርጌድ ሀይለማርያም ብርጌድ ነበልባል ብርጌድ በተናበበ መንገድ በየመንገዱ ደፈጣ በማድረግ ከአረርቲ ወደ በረኸት መተህ ብላ የሚጓዘውን አፋሽ ሰራዊት እየተቀባበሉ ለአራት ቀን ወንበዴው የሚተኩሰውን ከባድ መሳሪያ ዙ-23 ሞርተር ጀነራል መድፍ ቢኤም በገፍ ቢተኩስም የሸዋ ፈርጦቹ ጠላትን ያሠበበት ሳይደርስ በገፍ ሙትና ቁስለኛ አድርገውት ያበራዩት እንደሆነ እና ጠላት በደረሰበት ሽንፈት በበረኸት ወረዳ የንፁሃን ቤትና ንብረት አቃጥሎ የተረፈው የጠላት ሀይል ወደ አረርቲ ከተማ ፊቱን አዙሮ በዛሬው እለት4/6/2017ዓ.ም ሲፈረጥጥ የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ በየቦታው በጣሉት ደፈጣ ከጠዋት ጀምረው የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ ተወርዋሪ ፋኖች በበረኸት ወረዳ ቆስጤ ገብረኤል እና ምንታምር ቀበሌ መሀከል በከፈቱበት መብረቃዊ ጥቃት የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኖ በደረሰበት ጥቃት ተደናግጦ በየአቅጣጫው ተበታትኖ ወደ ከሰም አስፓልት ተከትሎ ሲፈረጥጥ ከቆስጤ በታች ደፈጣ የያዙት ሌላኛዎቹ ቀጫጭኖቹ የነበልባል ፋኖ በመክት የሚመሩት ሺአለቃ ሁለት አንድ ሻንበል አገዛዙን የመሣሪያ ቃታቸውን በመፈልቀቅ ምላጫቸውን እየነካኩ ጠላትን እየቀነደሹ አስፓልቱን ሙሉ ሙትና ቁስለኛ አድረገውት መስመር ሲለቁለት ተናባቢዎቹ በፍቅር የተሞሉት ነበልባሎች በፋኖ ቸሩ የሚመሩት ሺአለቃ አራት አንድ ጋንታ ከሰም ድልድይ በየመንገዱ ሲመቱ ተርፈው ወደ አረርቲ ከተማተ የሚፈረጥጠውን የአብቹ ሰራዊት የጥይት ሀሩር በከሰም በረሃ አፈሰሱበትተ የአብቹ ሠራዊት በበረሃው ውሃ ውሃ እያለ በነበልባሎቹ ጥይት እየተጋተ ሙት በሙት ሆነው የተረፈው ወደ አረርቲ የፈረጠጠ መሆኑን የአማራ ፋኖ በሸዋተ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ ፋኖ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኢንጂነር ታደሠ ወንድሙ አሳውቀዋል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
አዲስ ተስፋ !!!
አዲስ አዲስ ትውልድ!!!
ዘላለማዊ ክብር ስለነፃነት ለተሰው ሰማዕታት።
መረጃው/ የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ነው።
የካቲት 4/2017ዓ/ም
ለመምህራን እና ሀኪሞች
በመላው ሀገሪቱ የምትሰሩ መምህራንና ሐኪሞች ከአሁን ጀምሮ ትእዛዝ በሚሰጧችሁ አካላት አማካኝነት የሚሰጣችሁን መመሪያ በማክበር የስራ አድማ ማድረግ ይኖርባችኋል።
በአድስ አበባ የሚኖሩ መምሕራንና ሐኪሞች ባስተላለፉት መልእክት
ቃል የተገባልንን ደመወዝ ስለተካድንና የኑሮ ውድነቱን መቋቋም ስላልቻልን ስራ ለማቆም እንገደዳለን በማለት ለነገደ አምሐራ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
በፍርሀት የሚገፋ ሕይወት ስለማይኖር ሁላችሁም በአንድ ልብ በመሆን የሚገባችሁን ማግኘት ይኖርባችኋል።
እጅግ አስቸኳይ ለአማራ ፋኖ በጎንደር እና ለአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ !!!
ነባሩ የብልፅግና ሚሊሻና ሰላም አስከባሪ አልቋል ከሰሞኑ እንኳ ከ10 በላይ የሚሊሻ ጠርናፊዎች በተቀናጀ ጥቃት ተደምስሰዋል ። ነገር ግን ሰሞኑን ከተለያየ ቦታ ተለቃቅሞ የመጣው ሚሊሻ ጎንደርን አስጨንቋታል ። የጎንደርን ህዝብ ቁም ስቅል ማሳየት ጀምሯል ። ህዝቡ የፋኖ ያለህ ማለት ጀምሯል ።
ዙርያውን ከቦ ጠላትን እያደባየ ያለውና ከመተማ እስከ አርማጭሆ ከአለፋ እስከ ደልጊ ሙሉ ጎንደርን የያዘው ፋኖ ከተማ የግድ መግባት አለበት ያለበለዚያ ነገሮች ወደ ከፋ ነገር እየሔዱ ነው ።
ዛሬ ህዳር 26/2017 ዓ.ም የፋኖ የቅርብ ቤተሰቦችን ማለትም እናት አባቶችን እንዲሁም ወንድም እህቶችን እየደበደቡ እያስገደዱ በትልቅ አዳራሽ እስከ ምሽት በመሰብሰብ እስከ ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ አድርጉ ያለበለዚያ በእናንተ ላይ የግድያ እርምጃ እንወስዳለን በማለት የፋኖ ቤተሰቦችን አስጠንቅቀዋል ።
ስለዚህ የጎንደር ፋኖዎች በአስቸኳይ ቅንጅት ይህን ረብ የለሽ ካድሬና ሚሊሻ ጥርቅም ልትለቃቅሙት ይገባል ።
በነገራችን ላይ በዚህ የፋኖ ቤተሰብን የማስፈራራት ስብሰባ በግልፅ ለቤተሰቦቻቸው የተነገረው "" ልጆቻችሁን ኑ ብላችሁ ከቻላችሁ አቁስላችሁ እኛን ጥሩን ""
""አልያም በመርዝ መርዛችሁ ጠብቁን "" የሚል ትዕዛዝ እንደሰጡ ነው የታወቀው ።
ህዝቡ እናንተን እየጠበቀነው ። በአቅመ ቢሶችና ተላላኪዎች መማረር ይብቃ ፋኖ አንድ ሆኖ በአንድነት ይህን ሰቆቃ ያስቁምልን ።
በአርበኛ መከታው ማሞ እየተመራ ሲፋለም የዋለው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ጦር ሸዋሮቢት ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡
ሕዳር 25/2017 ዓ.ም
አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደፂዮን ኮር ስንታየሁ ማሞ ክፍለጦር በሸዋሮቢት ከተማ በተለያዩ አቅጣጫዎች ከብልፅግና አራዊት ሠራዊት ሚሊሻና አድማ ብተና ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ ከ9 ሰዓት ውጊያ በኋላ በከፍተኛ ተጋድሎ ከተማዋን ተቆጣጥሯል።።
በዚህ ከፍተኛ ድል በተመዘገበበትና ጠላት እስኪበቃው በተገረፈበት አውደ ውጊያ የጦርነት ዕቅዱን አውጥቶ ትናንት ማምሻውን ምሽጉን ይዞ ያደረው የስንታየሁ ማሞ ራምቦ ክፍለጦር በበቆቦ ጫሬ ፣ በኬላ ጊዮርጊስ፣ የለን አቅጣጫ ዙጢ እና ራሳ አቅጣጫ መርዬና እንሰርቱ የተባሉ ቦታዎች ላይ የጠላት ብልፅግናን ሠራዊት አራግፈው በጠላት ላይ ድል ተቀደጃጅተው ሲውሉ ፤ በርካታ ቁጥር ያላቸው የአድማ ብተና፣ የሚሊሻና የአገዛዙ ሠራዊት አባላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ምርኮኛ ተደርጓል።
በአውደ ውጊያው የሸዋሮቢት ፌደራል ማረሚያ ቤትን ምሽግ አድርጎ በተቀመጠ የብልፅግና ሠራዊት ላይ በተወሰደ የሞርተር ጥቃት የጠላት ኃይል እንደቆሎ ሲረግፍ በእንሰርቱ አቅጣጫ ካምፕ አድርጎ የተቀመጠ አድማ ብተና በመሸገበት ሙሉ በሙሉ ተደምስሶ ከ10 ሺህ በላይ ተተኳሽ ተማርኳል። ከሕሊናው ይልቅ ከርሱ ቀድሞ የሚያስብለት የብአዴን ብልፅግና ካድሬም መግቢያ መውጫ ጠፍቶት በየስርቻው ሲሽለኮለክ በተላላኪነት ያሰማራቸው ቅጥረኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ከሌሊት 11:00 ሰዓት ጀምሮ በከተማው ዙሪያ በ4 አቅጣጫ ከበባ ፈፅመው ድል ያስመዘገቡት የአርበኛ መከታው አናብስቶች ወደ ከተማው ዘልቀው ሲገቡ በአገዛዙ የግፍ አስተዳደር የተማረረው የሸዋሮቢትና አካባቢው ማህበረሰብ በእልልታና በደስታ ተቀብሏቸዋል።
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
ሰበር ዜና!
በዳውንት ወረዳ ገበያ ገብይተው ሲመለሱ በነበሩ ንፁኋኖች ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ከ50 በላይ የሚሆኑት መገደላቸው ታወቀ!
በሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ትናንት ህዳር 19/2017 ዓ/ም ገበያ ገብይተው በተሽከርካሪ ተሳፍረው ሲመለሱ በነበሩ ንፁኋን ወገኖች ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ከ50 በላይ የሚሆኑት ሕይወታቸው ማለፉን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
የድሮን ጥቃቱ የተፈፀመው በወረዳው ሰጎራ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ሲሆን፣ ህይወታቸው ካለፈ ንፁኋኖች በተጨማሪ በርካቶች ቆለው ወደ ህክምና ጣቢያ መወሰዳቸውን ነው የመረብ ሚዲያ የወሎ ወኪል የአይን እማኞችን በማነጋገር ለማረጋገጥ የቻለው።
ጥቃቱ የተፈፀመው ለደላንታ ወረዳ አዋሳኝ በሆነችው ልዩ ስሟ ሾጋ ተብላ በምትጠራ ቀበሌ ሀሙሲት ገበያ ገብይተው በተሽከርካሪ ተሳፍረው ሲመለሱ የነበሩ ገበያተኞች ላይ ነው ብለዋል ጣቢያችን ያነጋገራቸው ከጥቃቱ የተረፉ የአይን እማኞች።
በጥቃቱ ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች መካከል የሸቀጣሸቀጥ ነጋዴዎች፣ ገበያ ለመገብየት የመጡ እናቶችን ጨምሮ አርሶ አደሮችና መምህራን እንደሚገኙበት የተገለፀ ሲሆን ከ50 በላይ የሚሆኑት ወዲያውኑ ነው ህይወታቸው ያለፈው ተብሏል።
ህዳር 20/2016 ዓ/ም በደላንታ ወረዳ ወገል ጤና ከተማ ላይ በተፈፀመ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት የወላድ እናቶች አምቡላንስ አሽከርካሪን ጨምሮ ሌሎች አምስት የሚደርሱ የጤና ባለሙያዎች መገደላቸው ይታወሳል።
በጥቃቱ ህይወታቸው ካለፈ ንፁኋኖች በተጨማሪ ተሽከርካሪ አምቡላንሱ እና በተሽከርካሪው ላይ ተጭኖ የነበረ መድሃኒት ሙሉ በሙሉ መውደሙ የሚታወቅ ሲሆን፡ በተመሣሣይ በዓመቱ ከዚኸው ቀጠና በቅርብ ርቀት በንፁኋኖች ላይ ከፍተኛ እልቂት ያደረሰ ጥቃት ነው የተፈፀመው።
ጠቋሚ ሚዲያ
#ሰበር_መረጃ*❗️***
የአማራ ፋኖ በወሎ ተጠናክሮ በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ ወልድያ ዙሪያ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
የሰሜን ወሎ ዞን ዋና መቀመጫ ወልድያ ከተማና በዙሪያው በርካታ ተጋድሎዎችን እያደረገና በርካታ ድሎችን እየተጎናፀፈ የሰነበተው በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ ከትናትና ህዳር 19/2017 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ እስከ ዛሬ ንጋት ለ24 ሰዓት ቀንና ሌሊት ያለማቋረጥ በተደረገው ተጋድሎ 49ኛና 52ኛ ክፍለጦር የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ የጠላት ሃይል በርካታ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ይዞታወቹን ለጀግኖቹ አስረክቦ እንደተለመደው ፈርጥጧል::
በተጋድሎው አሳምነው ክፍለጦር አራት ሻለቆችና ሃውጃኖ ክፍለጦር ሁለት ሻለቆች የዞብል አምባ ክፍለጦር ሁለት ሻለቆችን ተጠባባቂና ደጀን አድርገው የተፋለሙ ሲሆን በጠላት በኩል ሁለት ክፍለጦር አሰልፎ በርካታ ተጋድሎዎች ተደርገዋል::
በፍልሚያዉም የጠላት ሃይል ከፋኖ መካናይዝድ በኩል የሚወነጨፍበትን ሞርተር መቋቋም ያቃተው ሲሆን ወልድያ ስታዲዮምና ማር ማቀነባበሪያው ላይ ያለ ጠላትም የሞርተር ጥቃት ተፈፅሞበት በርካታ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል::
ተጋድሎው በበርካታ የወሎ ቤተ-አምሐራ ቀጠናዎች በበርካታ የደፈጣና የመደበኛ ዉጊያ ድሎች ታጅቦ እየተደረገ ያለ ሲሆን በቅርቡም የወረዳና የዞን ከተሞችን መቆጣጠርን ያለመ ተጋድሎ የሚደረግ ይሆናል:: በእስካሁኑ ተጋድሎዎችም ከራያ አላማጣ ዋጃ እስከ ወልድያና ደሴ የፌደራል መንገድ እየተባለ የሚጠራዉን መስመር ጨምሮ በርካታ የቀጠናው አካባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ያሉና የህዝብ አስተዳደርም የተዘረጋበት ሁኔታ እንዳለ የሚታወቅ ነው::
የህልዉና ተጋድሎው እስከ ድልና ነፃነት ተጠናክሮ ይቀጥላል ❗️
መሐል ሳይንት ወሎ❗️
የአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ክንፍ የሆነው አትሮንስ ብርጌድ የአገዛዙን አራዊት ሰራዊት በአራት አቅጣጫ ጉርንቦ ለጉርንቦ ተናንቆት ይገኛል።
የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ወሮበላ ቡድን በወረዳው አስተዳደር ጌታው መንበሩ መሪነትና ጠቋሚነት ወንድ የሆነ በቤቱ ተቀምጦ እንዳናይ የታጠቀ ያልታጠቀ አይልም በማለት አስገድደው ከፊት እንዳሰለፏቸውና ወደኋላ ሲመለሱ ቆምጨ ነው እምጥልህ እንዳትመለስ እያለ እያስፈራራ መሆኑን የአካባቢው የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
ስለሆነም የመሃል ሳይንት ወረዳ ህዝብ በተለይ የደንሳ ከተማ ህዝብ የታጠክም ያልታጠክም ከጀግኖች ልጆችህ፣ ወንድሞችህ ጎን ተሰልፈህ ታግለህ የጀግና ሞት ሙት። አይ ካልክ ግን የጨፍጫፊው ሰራዊት ሰለባ ትሆናልህ እየሆንክም ነው ያለኸው። ለዚህ ዋና ማስረጃ የዛሬው በቂህ ነው ሲሉ የኮሩ መሪ ፋኖ ሳጅን አደም አሊ መልክታቸዉን አስተላልፈዋል::
በውስጥ የተላከ መልእክት
ሰሞንኛ ጉዳዩ በመንግስት እጅ የተያዘ ነው ፤ በ highschool ያሉ ተማሪዎችም አመፁን እንዲቀላቀሉ እየተደረገ ነው ፤ ለምሳሌ በአራዳ ክ/ከተማ ካሉት ፪ኛ ደረጃ ት/ቤቶች አንዱ piassa 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ፊትለፊት የሚገኘው ቤተልሔም ት/ቤት ነው ። በዚህ ት/ቤት በtiktok ከ500,000 follower በላይ ያላቸው ሴት የኦሮሞ ዲጂታል የመንግስት ጉዳይ አስፈፃሚ ተማሪዎች አሉ ፤ ትላንት ሰላሌ በተፈጠረው ጉዳይ የቤተልሔም ተማሪዎቹ ለዛሬ ጥቁር ለብሰው እንዲመጡ መልዕክት አስተላልፈው ዛሬ ሁሉም ኦሮሞዎቹ ጥቁር ለብሰውና ልጁን ተነቅሰውት በታቶ መጡ....
ዛሬ ከሰዓት ደሞ የኦሮሞ ር/መ/ራንና ኦሮሞ የሆኑት አስተባባሪ unit leaders ለማታ 11:00 አዳነች አበቤ ቢሮ ለተልዕኮ ተጠርተዋል ....ምን ተልዕኮ ይዘው እንደሚመጡ ፈጣሪ ይወቀው ....
ነገሩ የተያዘው በመንግስት ነውና አማራ የሆነ በተለይ አ/አ እና ኦሮሚያ ራሱን ያዘጋጅ....
አፈሳውም የዛሬው ይለያል ለምሳሌ piassa ሲያፍሱ ነበር በተለይ አማራ እና ኤርትራዊያንን እያደኑ ይላል ወንድማችን።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago