Melekiya - መለኪያ

Description
https://www.melekiya.com
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 years, 3 months ago
አስጎብኚ ድርጅት አለዎት አልያም ሃገራችን ላይ …

አስጎብኚ ድርጅት አለዎት አልያም ሃገራችን ላይ ከ72 በላይ ከሆኑት ከተሞች ወደ አንዱ ለመጓዝ አስበው ስለ ሚጎበኙት ቦታ አልያም ማን ሊያስጎበኞት እንደሚች ሃሳብ ይዞዎታል?

እንድግድያውስ መለኪያ በእናንተ አስጎብኚ ድርጅት ባለቤቶች እና ጎብኚዎች መካከል ያለው የመሸጋገሪያ ድልድይ አጭር እና ጠንካራ ለማድረግ ሲባል የደንበኛ አስተያየት እና ደረጃ መስጠት (ሬቲንግ) በድረገጻችን ማካሄድ ተችሎአል። ዛሬውኑ አስጎብኚ ድርጅት ባለቤት ከሆኑ ከሆኑ የንግድ ድርጅትዎን በማስመዝገብ ከደንበኞችዎ አስተያየቶች እና ደረጃዎች በመቀበል ይበልጥ ይታዩ መለኪያ ላይ አስጎብኚ ድርጅቶችን ፈልገው ለሚያሱ የሃገር ውስጥ እና ውጭ ጎብኚዎች አለሁ ይበሉ!

መለኪያ ጥቃቅንም ሆነ ከፍተኛ ቢዝነስዎን በነጻ የሚያስተዋውቁበት እና ከተወዳዳሪዎችዎ ጋር በደንበኞች በሚሰጥ አስተያየት አማካኝነት ደረጃ የሚያገኙበት ምቹ የምርት እና አገልግሎት ማስተዋወቂያ ብሎም በደቂቃዎች ውስጥ የሚፈልጉትን ምርት እና አገልግሎት ሰጪው ጋር የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው!

#አስጎብኚ #መለኪያ #ጥራት #ኢትዮጵያ #travel #Agency #melekiya #quality #Ethiopia #rating #review

2 years, 4 months ago

እንድግድያውስ መለኪያ ለእናንተ ለባለ ሆቴሎች እና ሆቴል ተጠቃሚዎች መካከል ያለው የመሸጋገሪያ ድልድይ አጭር እና ጠንካራ ለማድረግ ሲባል የደንበኛ አስተያየት እና ደረጃ መስጠት (ሬቲንግ) በድረገጻችን ማካሄድ ተችሎአል። ዛሬውኑ ባለ ሆቴል ከሆኑ ሆቴሎን በማስመዝገብ ከደንበኞችዎ አስተያየቶች እና ደረጃዎች በመቀበል ይበልጥ ይታዩ መለኪያ ላይ ሄቴል ፈልገው ለሚያሱ ሆቴል ፈላጊዎች አለሁ ይበሉ!

መለኪያ ጥቃቅንም ሆነ ከፍተኛ ቢዝነስዎን በነጻ የሚያስተዋውቁበት እና ከተወዳዳሪዎችዎ ጋር በደንበኞች በሚሰጥ አስተያየት አማካኝነት ደረጃ የሚያገኙበት ምቹ የምርት እና አገልግሎት ማስተዋወቂያ ብሎም በደቂቃዎች ውስጥ የሚፈልጉትን ምርት እና አገልግሎት ሰጪው ጋር የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው!

In order to make the bridge between hotel owners and hotel users easy and more potent, customer feedback and ratings can be done now on our website. If you are a hotel owner, register your hotel and receive comments and ratings from your customers on Melekiya.

Melekiya is a platform where you can post your small or large business for free. We rank your business with your competitors through customer feedback and rating.

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana