💎🎀 ቀጥ ያልሽ ፍትሀዊ ሰለፍያ ሁኝ💎🎀

Description
በዚህ ቻናል አጫጭር ፅሁፎችን እንድሁም የሱና ኡስታዞች ደርሶችን የምናስተላልፍበት ነው ኢንሻ አላህ!! 📩👉ይቀላቀሉ!!
https://t.me/Asselefya_39
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

•ምድር ከነስፋቷ ብትጠባችሁ፣ሕይወት ከነድሎቷ ብትጨንቃችሁ ...የትም አትሂዱ
የልባችሁ አምላክ ወደሆነው ጌታ ሂዱ።

ያለ አንዳች ችካል ሰማይን ከፍ ያደረገ አምላክ ...ጭንቀታችሁንና ችግራችሁን ሁሉ ከላያችሁ ላይ ከፍፍፍፍፍፍ ያረጋል።

=t.me/AbuSufiyan_Albenan

2 months, 1 week ago

የአንድ ሰው ታማኝነቱን ማወቅ ስትፈልግ ሌላ ነገር ሳይሆን ለአሏህ ያለውን ታማኝነት ብቻ ተመልከት  ምክንያቱም ለአሏህ ያልታመነ ለሰውም አይታመንምና።

=

4 months, 2 weeks ago

*?*ቃሪእ ኻሊድ ጀሊል ሱረቱ አል ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

ሱረቱል  ካፍ   
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
?ገላን መታጠብ
?ሽቶ መቀባት
?ሲዋክ መጠቀም
?ጥሩ ልብስ መልበስ
?ሱረቱ ከህፍን መቅራት
?በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
?በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد

الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ**

4 months, 2 weeks ago

?ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ክፍል  05

√ የኪታብ ???    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

?በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

4 months, 2 weeks ago
4 months, 3 weeks ago

? ዑዝር ቢል'ጀህል (ክፍል 06)

? "ካለማወቅ ሽርክ የሰራ ሰው ሙስሊም ይባላል የሚል አንድም የቁርአን ማስረጃ የለም" የሚለውን የወንድም አቡ ኒብራስ -አሏህ ይምራውና-" ቅጥፈት እና ብዥታ በመረጃ ማፈራረስ

እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት ሙሐደራ

? አቡ ዒምራን ? ህዳር 27/2017
የቴሌግራም ቻናል ~
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

4 months, 3 weeks ago

በዑዝር ቢል'ጀህል ዙሪያ የሰጠኋቸው እና ወደፊትም -ኢንሻ አሏህ- የምሰጣቸው ሙሐደራዎች ላይ ያጣቀስኳቸውን ቁርአናዊ እና ሐዲሳዊ እንደዚሁም የዑለማኦች ንግግር  በዚህኛው የቴሌግራም ቻናሌ ታገኙታላቹህ
?https://t.me/Al_ouzru_biljehl

አቡ ዒምራን
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

4 months, 3 weeks ago

አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ አውርደን እንጠቀም
ሼር በማድረግ እናሰራጨው
ኡሱሉ ሰላሳ ( ሰላሰቱል ኡሱል )
በኢብን ሙነወር በ11 ክፍሎች ተቀርቶ ያለቀ
ማውረጃ ሊንክ
???
https://t.me/HUSSENISLAMICAPPS/19784

7 months, 2 weeks ago

??عنْ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ أُمِّ عَبْدِ اللَّهِ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: قَالَ: رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم
"مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ".
رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ [رقم:2697]،

وَمُسْلِمٌ [رقم:1718].
وَفِي رِوَايَةٍ لِمُسْلِمٍ:-
"مَنْ عَمِلَ عَمَلًا لَيْسَ عَلَيْهِ أَمْرُنَا فَهُوَ رَدٌّ".

~ከአማኞች እናት የአብደላህ እናት ከዓኢሻ ረድየላሁ ዓንሃ  ተይዞ የአላህ መልእክተኛ  አለይሂሰላቱ ወሰላም እንድህ ብለዋል አሉ፦

በዚህ ጉዳያችን{ኢስላማችን}ውስጥ ከሱ ያልሆነን አድስ ነገር ያመጣ እሱ ተመላሽ ነው።
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።[2697][1718]~በሌላ የሙስሊም ዘገባ ውስጥ ደግሞ "የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን (አምልኮታዊ) ስራ የሰራ እሱ ተመላሽ (ውድቅ)ነው።
? ሀድሱ ያለው የላቀ ደረጃ

~ይህ ሀድስ ጠቅላይ መልእክት ካዘሉ የነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሀድሶች ውስጥ አንዱ ነው።

~ ሀድሱ ውጫዊ ኢባዳወች የሚመዘኑበት  ራሱን የቻለ ሚዛን ነው። በዚህ ዘመን መሰረየነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ትዕዛዝ የሌለበት ኢባዳ ተቀባይነት የለውም።
~እያንዳንዱ ኢባዳ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ኒያ እና ሙታበዐ ያስፈልጋል።
ኒያ አላህን ብቻ በማሰብ የሚፀም ሲሆን ሙታበዐ ደግሞ ነብዩ አለይሂሰላቱ ወሰላም ባስተማሩት መልኩ የሚፈፀምነው።

??ከሀዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦

⓵) ማስረጃ የሌለው አምልኮ(ቢድዐ)ውድቅ እደሆነ!
➁)ወደ አላህ ልንቃረብበት የምንሻው ዒባዳ ሁሉ ከነብዩ አለይሂሰላቱወሰላም  አስተምሮት የግድ መነሻ ሊኖረው እደሚገባ!
⓷) መልካም ስራ ሁሉ በታዘዘው መልኩ ካልተፈፀመ ዋጋ እንደሌለው!
⓸)ኢስላም የተሟላ ሀይማኖት በመሆኑ የማንንም ጭማሬ እንደማይሻ ከሀድሱ እንማራለን።

ከአረበኢን ሀድስ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፅሀፍ የተወሰደ:
~
https://t.me/Asselefya_39

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago