ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት

Description
〰አህለን〰
ይህ የኢቅራ ኢንስቲዩት ቻናል ነው
🔸ስለ ተቋሙ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ
🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች
🔸ሳምንታዊ አዳዲስ የታሪክ ገፆች
🔸ወርሀዊ የመፅሀፍ ግብዣዎች ወደናንተ ይደርሳሉ

ለጥቆማና አስተያየቶ☟
@Iqraaaecomment
💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 weeks ago
በጋዛ ሁሉም ቀናት ተመሳሳይ ናቸው። ለድፍን …

በጋዛ ሁሉም ቀናት ተመሳሳይ ናቸው። ለድፍን 452 ቀናት የወጣችው የበደል ፀሐይ እስካሁንም አልጠለቀችም! ግና ልታዘቀዝቅ ተቃርባለች ኢንሻ አላህ

ጂሃድ መንገዳቸው የሆኑ ትውልዶች ሞታቸውም ድል ድላቸውም ድል ነው ኢንሻ አላህ


   Mahi Mahisho

@IQRAAAE

2 weeks ago
ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት
2 weeks ago
ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት
3 months ago
[#መልካምን\_ሥሩ](?q=%23%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%88%9D%E1%8A%95_%E1%88%A5%E1%88%A9)

#መልካምን_ሥሩ

ጊንጡ ወደ ውሃው ዳርቻ ወድቆ ለመስመጥ ሲጣጣር ያየው መልካም ሰውዬ ጊንጡን ከውሃው ከመስመጥ ሊያድነው ምስሉ ላይ በሚታየው መንገድ ያድነዋል። ጊንጡም ከውሃ ውስጥ ልክ እንደወጣ ሰውዬውን ከጀርባው ይነድፈዋል። ሰውዬውም በመጮኽ እንዲህ አለ፦  እኔ ከዚህ ውሃ ውስጥ አድኜህ ሳበቃ እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ?

ጊንጥ እንዲህ ሲል መለሰ፦ አንተ በተፈጥሮ የኾንከውን ነው ያደረግከው፤ የእኔም ባሕሪዬ ይኽ ነው።

ኹላሳ (ሲጠቃለል)

ባገኛችሁት አጋጣሚ ኹሉ መልካምን ሥሩ፣ እናንተ ዘንድ ያለን መልካም ነገር ኹሉ ለሌሎች ለግሱ፤ ለሌሎች ስትለግሱ እናንተ ዘንድ በላጭ በኾነው መንገድ እንጂ ከእነርሱ ጋር በሚመሳሰል መንገድ አትለግሱ።  (እንደሐበሻ ዚያራ አትሰጣጡ )

ባላችሁ ባሕርይ ልክ መልካምን ሥሩ፤ ሌሎችም በባሕርያቸው መጠን እንዲሰሩ ፍቀዱላቸው።

ይኸው ነው!

ሰይዳችን (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) እንሚሉት ነው። ዝምድናን መቀጠል (ሲለቱ ረሒም) ማለት የቀጠለህን መቀጠል ሳይኾን የቆረጠህን መቀጠል ነው!  (ከባድ ነው!)

ይህ ከባድ ተግባር ነው። አባት እናቶቻችን የኖሩት እስልምና ይኽንን ነው። ማስመሰለና ሾው የሌለበትን የውስጥ ብርሃን ያገኙበትን ኢጎኣቸውን የገደሉበትን መንገድ ነው በጥራት ያሳለፉት። ለዚህ ነው ለብዙ ዐሥርት አመታት በእምነታቸው ጽኑና ጠንካራ የኾኑት እንደኛ አላነበቡም፣ እንደኛ አልተማሩም አላህ ግን አስገራሚ የልብ ሥራ ለገሳቸው።

አላህ ለእነርሱ የሰጠውን ለእኛም ይለግሰን

@IQRAAAE

3 months ago

«.. ﭐﻟﻠَّﻪُ ﭐﻟﺼَّﻤَﺪُ ..»

«.. አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ ..»

[ሱረቱል - ኢህላስ ፥ 112]

🌴🌴
መጠጊያም በአላህ በቃ።
ያሰላምምም ምን ያማረ መጠጊያ💜

"وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا"

"በአላህም ላይ ተጠጋ፡፡ መጠጊያም በአላህ በቃ፡፡"

ብዙ ጊዜ ሀጃዎች በላይ በላይ ተደራርበው ሲደቁሱን ወደቤተሰብ ወይም የልብ ወዳጅ ወዳልነው እንጠጋለን። አላህ ከሌላው የበለጠ መጠጊያ ሆኖ ሳለ መጠጊያችንን ከሱ ውጪ ማበጀታችን ግን ትክክል አልነበረም።

ወደኔ ሽሹ እኔ ብቻ ነኝ መጠጊያቹ እያለን መጠጊያችንን ከሱ ውጪ ማበጀታችን ስህተት አለበት።
ምክንያቱም ትካዜ ለገባቸው፣ህመም ለሰፈረባቸው ሁሉ መጠጊያ አላህ ብቻ ነው። on this verse °የሁሉ° የምትለው ቃል ዱንያ ላይ ያለ ኸልቅ ሁሉ መጠጊያቸው እሱ ብቻ መሆኑን ያመላክተናል ሁወላህ

ረሱሊ ጧኢፍ ላይ ያ ሁሉ በደል ሲደርስባቸው የተጠጉት ወደአላህ ነበር። ነብየና ሙሳ ፊርዐውን ና ሰራዊቱ ፊታቸው ሲደገን ልባቸውን ያስጠጉት ወደአላህ ነበር። ነብየና ኑህ ሶስት ጨለማ ውስጥ ሳሉ ልባቸውን ያስጠጉት ወደራህማኑ ነው። ነብየና የእቁብ ሐዘናቸውን ወደአላህ አቤት እያሉ ነበር የተጠጉት።
ለምን ቢባል መጠጊያ በአላህ ብቻ የበቃ መሆኑ ስለገባቸውና በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆናቸው ስለገባቸው ነበር🩶

አላህ መጠጊያችን ነው። አላህ ወደሱ የሚጠጉ  ባሮቹን አክብሮ ይቀበላል። ከወዳጅም ከቤተሰብም በላይ ወደሱ ያስጠጋናል መጠጊያነቱ እንዲሁ ያለምንም አይደለም። ከተጠጋነው በኋላ ካስፈለገን ጋር ሁሉ ያገናኘናል🤎

አላህን በሀዘናችን ጊዜ ብቻ ሳይሆን በደስታችን ጊዜም ልንጠጋው ይገባል🤍
አላህ ከነዚህ ሰዎች ውስጥ ያድርገን🤲

@IQRAAAE

3 months ago
ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት
8 months, 2 weeks ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana