21ኛው Century መልዕክት

Description
" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11።

⚜️ ኢየሱስ ይወደናል❤

ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ!

ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ
ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Last updated 1 week, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

1 month, 2 weeks ago

⭐️ኢየሱስ ብቻ ነው የሞት መድኃኒት። so አትባክኑ መፍትሔ ሌላ ቦታ እየፈለጋችሁ የትም አታገኙትም።

ጥሪ:- ያላመናችሁ በኢየሱስ አምናችሁ ሕይወታችሁን አድኑ። ይሔ ነው‼️

ያመናችሁ ደሞ ታድላችሁ። በርግጠኝነት ነገ የዘላለም ሕይወት ይጠብቃቿል።

⚡️Share!

1 month, 2 weeks ago

አንድ ደካማ ሰው በእየሱስ ስያምን ደግም ልዳት ሳጥቶት እየሱስን እንድመስል ለማድረግ ለዘላለም ወድጅ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ምንኛ ታገሽ ነው።
እርሱ በድካማችን ተስፈ ስለማይቆርጥ ሄደን ሄድን ወደ እየሱስ እናድጋለን 🙏
አስተማመኝ ወዳጅ አለን🙏

1 month, 2 weeks ago

⚜️ እባክህ! ስለ ኢየሱስ አውራ ቢያንስ አንድ ሰው ይሰማሃል። ስለ ኢየሱስ ፃፍ ቢያንስ አንድ ሰው ያነባሃል። ኢየሱስን ስጥ ቢያንስ አንድ ሰው ይቀበላሃል።

Fikru Markos

4 months, 2 weeks ago

ዛሬ ማታ 3:00 በዚሁ ቻናል የጥያቄ ጊዜ ይኖረናል ☺️

4 months, 2 weeks ago

? አንድ ጌታ የሁሉ ጌታ የሆነው ኢየሱስ ብቻ ነው። ሌሎችን ቦታ፣ ጊዜ እና ሌሎችም ምክንያቶች ይገድቧቸዋል።

? ሌሎች ሟች ናቸው፣ አንዳንዶች አይናገሩም፣ አይሰሙም፣ አይመልሱም፣ አይረዱም።

?የሚገርመው አንዳንዶች የተሰሩት በራሱ በሰውዬው Intention ወይም በሰውዬው በራሱ ነው?

ሰዎች አትኩረን እንመልከት?። ማንን ካላችሁ የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን ኢየሱስን? መዳን የሚገኘው ያነ ስለሆነ።

4 months, 2 weeks ago

⚜️ እግዚአብሔር አብ የሰጠን ስጦታ የመጨረሻውን ትልቁን ስጦታ ነው። ያውም ኢየሱስ ክርስቶስን። በማንም የማይተካውን። አቻ የሌለውን። ደስ የሚለው ደሞ በክርስቶስ ማመን ብቻ ሕይወትን ያሰጣል። "ልጁ ያለው ሕይወት አለው"ና። ወዳጄ ካላመንክ እመነው ለዘላለምም ትድናለህ።

4 months, 3 weeks ago

?ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ ??

4 months, 3 weeks ago

⚜️ *እግዚአብሔር ሆይ አንተ ቅዱስ ነህ፣ ሀያል ነህ፣ የተፈራህ ነህ፣ የዘላለም ንጉሥ ነህ።

?ደግሞም አባ:-

⚜️ ቸር ነህ፣ ደግ ነህ፣ መሃሪ ነህ፣ ሩህሩህ ነህ።

?ደስ የሚለው አንተ እንደሰው አይደለህም።* አንተ አንተ ነህ።

4 months, 3 weeks ago
4 months, 4 weeks ago

online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ ?? ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Last updated 1 week, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago