ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
**ምርጥ ሚስት ለምርጥ ባል
?ሰዎችጋ ሰራተኝነት እየሰራች አስራ ስምንት (18) አመት ታሞ የነበረውን ባለቤትዋን እየቀለበች ኖራለች
ሰዎች ሁሉ ተፀይፈውት ከጎኑ እሷ ብቻ ነበረች
?የነብይ አዩብ ባለቤት
ዱንያ ላይ ውዱ ነገር መልካም ሚስት ነች
? በነገራችን ላይ ሴቶች ወንዶችን ሲተቹ ሷሊህ ሷሊህ ትላላቹህ እንጂ ሷሊህ ነው ብለን አግበትን የተሸወድንበትም አጋጣሚ አለ መጀመሪያ እራሳቹህን አስተካክሉ ይላሉ
እውነትም አንተ እንደሀጃጅ ሆነህ የአዩብ ሚስት አይነት የምትፈልግ ከሆነ ችግር ነው
ላንተ የምትኖረዋ ሚስትህን አመስጋኝ መሆን መቻል አለብህ
፡ الطيبات للطيبين
መልካም ሴቶች ለመልካም ወንዶች ተብሏል
? ሂወት በሁለት ሷሊሆች ስትገፋ ታምራለች
ምርጫቹህን አሳምሩ
قال ابن كثير
فَكَانَتْ تَخْدُمُ النَّاسَ بِالْأُجْرَةِ وَتُطْعِمُهُ وَتَخْدُمُهُ نَحْوًا مِنْ ثَمَانِي عَشْرَةَ سَنَةٍ**
?በኛና በሸይጣን መሀል
?በኛና በደጋሚዎች መሀል
?በኛና በሀሲዶች መሀል
? መገንባት የምንችለው የመከላከያ አጥር አዝካር ብቻ ነው
? ዚክር አብዛ ከአላህ ውጪ ማንንም አትፍራ
? ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ብትል
አላህ ከወሰነብህ ውጪ የሚደርስብህ ነገር የለም ።
ስላፈቀርሽው ብቻ አታግቢ
ስላፈቀርካት ብቻ አታግባት
ምክንያቱም ፍቅር ያሳውራል ማየት የነበረባቹህ ነገር እንዳታዩ ያረጋቹሀል
ዋናው ጉዳይ
ለምን ወደድኳት
ለምን ወደድኩት
የሚለው ጥያቄ ነው
የትዳር ምክንያቱ
ዲንና አኽላቅ ከሆነ እሰየው
قال النبي ﷺ: "إذا جاءكم من ترضون دينه وخلقه فزوجوه
በዲኑና በአኽላቁ የሚያስደስታቹህ ወንድ ከመጣ ዘውጁት ብለዋሉ ነብያችን ﷺ
قال النبي ﷺ تنكح المرأة لأربع: لمالها، ولجمالها، ولحسبها، ولدينها؛ فاظفر بذات الدين تربت يداك
ሰዎች ሴት ልጅን ለገንዘቧ ለውበትዋ ለዘርዋ ብለው ያጋባሉ
አንተ ግን ዲን ያላትን ምረጥ ብለውሀል ረሱላችን ﷺ
قال الإمام ابن القيِّم -رحمه الله-:
لا شَيء أفسَدُ لِلعَملِ الصَّالِحِ منَ العُجبِ ورُؤيَةُ النَّفس.
« الفوائد (١٥٢/١)
በራስ ከመገረም በላይ መልካም ስራን የሚያበላሽ ነገር የለም ።
ኢብኑል ቀይም
እንዴት ነው በአላህ ውሳኔ
ደስተኛ መሆን የምችለው ?
በሻር አል አሰድ በመደምሰሱ ሱጁድ አሽኩር የወረደ ብቻ ?
ሁሉም እንደተመቸው የሙስሊሞችን ክብር አዋርዶ ዝቅ አድርጎ የሚዘረጥጠው በዚ ተግባራቸው ጀነት እንገባለን ብለው አስበው ይሁን ❓**
ይሄን ተግባር እንደ አዝካር ቆጥረውት ይሁን❓
? ይሄ ምን አይነት ዲን ነው❓
? ሰለፎች እንዲህ ነበሩ እንዴ ❓
? በብዛት የሚሰሙ ጩሀቶች ምክንያታቸው ስሜታዊ መሆንና ለራስ መበቀል መሆናቸው ልናውቅ ይገባል
?እልህ ገደል ውስጥ ይከታል
?እልህ መናገር የሌለብህን ነገር ያስለፈልፈሀል
?በእልህ አይን የትላንትናው ሀቅ ዛሬ ላይ ባጢል ሆኖ ይታየሀል
? በእልህ ትላንትና ያልከውን ዛሬ ትክደዋለህ
? ብቻ እልህ ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍል ሰምተናልም አይተናልምም ።
? اللهم ربناأرنا الحق حقاً وارزقنا اتباعه وأرنا الباطل باطلاً وارزقنا اجتنابه**https://t.me/abduselamabumeryem/5345
የኢማም ሙቅቢል አልዋዲዒይ ፈትዋ ?
السؤال
أنكم تحرمون التنظيم والعمل الجماعي والجمعيات الخيرية ؟
الجواب
أما التنظيم فتلك كتبي وأشرطتي فما حرمته يوماً من الدهر ، التنظيم الذي لا يخالف الكتاب والسنة ، والتنظيم الذي يخالف الكتاب والسنة موضوع تحت الأقدام لأن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - يقول : " كل أمر الجاهلية موضوع تحت قدمي " كما في ( صحيح مسلم ) من حديث جابر ، لكن الذي لا يخالف الكتاب والسنة فلا تصلح دعوة ولا جهاد ولا معيشة ولا تصلح أحوال الشخص مع أهل بيته إلا بتنظيم أموره وترتيب أحواله .
فهذا كذب مفضوح ما أنزل الله به من سلطان ، وقد أتاني أخ من أندونيسيا يقول : إن هناك في أندونيسيا أناس يقولون : هناك شيخ في اليمن يعلم لكنه يحرم التنظيم والعمل الجماعي ، فهذه أمور شيطانية تنقل وينقلها الحسدة ، ولكن عسى أن تكرهوا شيئاً ويجعل الله فيه خيراً كثيراً ، فالأخ الأندونسي أتى إلى هنا وبقي ما شاء الله .
فتلك كتبي وأشرطتي فأنا أقول : ما تكلمت يوماً من الدهر في تحريم التنظيم ، بل أمورنا ها هنا بحمد الله منظمة وبها شيئ من التقصير ،
أما الجمعيات الخيرية فلا تنكر ، لكن جمعية مثل جمعية الحكمة وجمعية الإصلاح فجمعية تخدم الحزبية فهي التي ننكرها ومغلفة بحزبية فهذه التي أنكرها .
ومن العجائب والغرائب أن شخصاً قدم إلى الشيخ ابن عثيمين : ما رأيك فيمن يقول إنه لا يجوز التعاون على حفر الآبار وبناء المساجد وكفالة الأيتام ، فالشيخ يجيب بأن هذه ليست بدعة ، والشيخ ابن عثيمين لو قيل له : إن مقبل بن هادي هو الذي يقول هذا لتأنى في الأمر ، وقد أخبرت أن الذي قدم هذا شخص يقال له زهير ، فيجب على الشيخ أن يتأنى في مثل هذا فنحن لا نحرم التعاون على بناء المساجد وحفر الآبار وكفالة الأيتام ، بل نحرم الحزبية المغلفة تحت جمعية ، أو تحت أي شيء ، والحزبية أنا عدوها وضدها ، وسأبقى أحذر منها ما بقيت .
وهناك جمعيات في أرض الحرمين ونجد لمساعدة المحتاجين وبناء المساجد وتزويج من يحتاج إلى زواج فهذا أمر طيب : " وتعاونوا على البر والتقوى ولا تعاونوا على الأثم والعدوان " .
أما حزبية مغلفة فهي التي ننكرها ، وقد تكلمنا عليها في ( البراءة من الحزبية ) وفي ( تحذير ذوي الفلاح من طاغوتية الإصلاح ) .
راجع كتاب غارة الأشرطة ( 1 / 81 - 82 )
1⃣ የኢብኑ ባዝ ሌላኛው ፈትዋ
እና ?
2⃣ ከአዚር ጋር በአንድ መሄድ ይቻላል ከተባለ ለምን ከጀምዒዮች አንድ ላይ አልተኬደም❓
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago