ETHIO ፈገግታ ?

Description
አስቂኝ ቀልዶች የሚለቀቁበት ገራሚ ቻናል ነው
ተቀላቀሉ
Comment
and
Cross
@manamuka
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago

hace 1 año, 2 meses

share በማድረግ እንተባበር

hace 1 año, 2 meses
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ

ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ

profile እናድርገው

በሰላት አንደራደርም !!
በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች
ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን  ዘመቻ እንቃወም
ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም

በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ

በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም

በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው

አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር

#ሼር_አድርጉት

hace 1 año, 2 meses

Wats up baby እላታለሁ
.
አልጠቀምም Telegram ላይ እናውራ???

hace 1 año, 2 meses

አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ ?*?***

hace 1 año, 2 meses

እኔኮ ግርም የሚለኝ የቴሌቨዥን ፕሮግራም አዘጋጆች ምንም ሳይዘንጡ...
:
#እንደዚህ_ዝንጥ_ያደረገኝ....  የሚሏት ነገር

hace 1 año, 2 meses

መታሰር የለመደው ጀለሳችን ፖሊሶች ይዘውት ሸቤ ከገባ በሀላ እቤት ?ደውሎ...
:
#እማ_አታስቢ_በሰላም_ገብቻለው ??

hace 1 año, 2 meses

ቀጭኑ? ጀለስ ራሴን ላጠፋ ብዬ የገመድ መግዣ አጣሁ አላለም....
°°°
#My_Brother እስኪ መጀመሪያ በህይወት እያለህ ለገመድ የሚሆን አንገት አፍራ ??

hace 1 año, 2 meses

ሰፈር ውስጥ ያለችው ወንዳወንድ ቺክ አፈቅርሀለው ስትልህ ??
.
.
#እኔኮ_እንደ_ወንድሜ_ነው_ማይሽ??

hace 1 año, 2 meses

ቀጭን ሴት ኪሎዋ እንጂ
ሴራዋ ከባድ ነው man
?****

hace 1 año, 2 meses

ትግስት በእንግሊዘኛ ምን ማለት ነው? ሲባል ብድግ ብሎ tg አላለም?*#ኧረ ወይኔ?***

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago