Wanaw Media - ዋናው ሚዲያ

Description
Media - ሚዲያ
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 week ago

Last updated 3 days, 6 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 3 weeks ago

5 months ago
**በህንድ አራት እግር፣ አራት እጆች እና …

በህንድ   አራት እግር፣ አራት እጆች  እና ሁለት ፊት ያለው ህፃን ተወለደ

በህንድ  የ38 አመት ሴት   አራት እጅና እግር እና ሁለት ፊት ያለው ህፃን ሰሞኑ ወለደች ሲሆን ህፃኑ ከተወለደ  ከአምስት ሰአት በኋላ ህይወቱ አልፏል።

ይህ ያልተለመደ ነገር በጣም አልፎ አልፎ የሚከሰት ሲሆን    ሳይንሳዊ ስምም የለውም።

ህፃኑ ሲወለድ በማዋላጃ ክፍል ውስጥ የነበሩት   እናቶች እና  የሆስፒታሉን ሰራተኞች ፍርሃት ውስጥ ገብተው ነበር ሲል ሚይል ኦንላየን ዘግቧል።

5 months, 2 weeks ago
በ72 ዓመታቸዉ ትምህርት ጀምረው በ85 ዓመታቸዉ …

በ72 ዓመታቸዉ ትምህርት ጀምረው በ85 ዓመታቸዉ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን እየወሰዱ ያሉት አቶ ታምሬ ጠናሞ ሁነዴ ዕድሜ ትምህርትን እንደማይገድበው ጥሩ ምሳሌ ሆነዋል፡፡

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 8 ሺህ 598 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀትና በበይነ መረብ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በመፈተን ላይ ይገኛሉ፡፡

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ባለው የ12ኛ ክፍል ፈተና በ72 ዓመታቸዉ ትምህርት የጀመሩት አሁን በ85 ዓመታቸዉ ፈተናዉን እየወሰዱ ያሉት አቶ ታምሬ ጠናሞ ሁነዴ ከተፈታኞቹ አንዱ ናቸው፡፡

በዩኒቨርሲቲው እየተሰጠ ያለው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ከዩኒቨርሲቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

6 months, 1 week ago

ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያልተሰሙ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው join በማድረግ ተከታተሉ። ? ?
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

በቻናሉ ማስታወቂያ ብታሰሩ አዋጪ ነው

7 months, 1 week ago
Wanaw Media - ዋናው ሚዲያ
7 months, 1 week ago
Wanaw Media - ዋናው ሚዲያ
7 months, 1 week ago
"ይች እህታችን ምህረት ሀደራ ትባላለች በህገወጥ …

"ይች እህታችን ምህረት ሀደራ ትባላለች በህገወጥ ስደት ከሀገር ወጥታ ህመም አጋጠማት ለህክምናዋ በማህበራዊ ሚዲያ ከ1 ሚሊየን በላይ ብር ተሰበሰበላት።እሷም በሀገር ውስጥ ለመታከም አዲስ አበባ ገባች።የተሰበሰበው ገንዘብ በምስሉ ላይ በሚታየው አቶ ተስፋዬ ስዩም ስም ወደ አካውንት እንዲገባ ተደረገ።የንፋስ ስልክ ላፍቶ ፖሊስ መምሪያ ግለሰቡ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራበት ይገኛል።"
ቅን ልቦች

7 months, 2 weeks ago
Wanaw Media - ዋናው ሚዲያ
7 months, 2 weeks ago
በኢንዶኔዥያ በጎርፍ አደጋ 43 ሰዎች ሲሞቱ፣ …

በኢንዶኔዥያ በጎርፍ አደጋ 43 ሰዎች ሲሞቱ፣ 15 ጠፉ።

የሀገሪቱ አደጋ አስተዳደር ባለስልጣን፣ "በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 43 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ፤ 15 ሰዎች ደግሞ ጠፍተዋል" ብሏል።

አስተዳደሩ፣ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ እንደሆነና የሞቱ ሰዎችን አስክሬን የመሰብሰብ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልጿል።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 week ago

Last updated 3 days, 6 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 3 weeks ago