ꜰʀᴇsʜ ᴇxᴀᴍs

Description
➤ Buy ads :https://telega.io/c/freshexams
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 1 week ago

Last updated 1 month ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 5 days, 6 hours ago

7 months, 3 weeks ago

https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId1245710496

Telegram

Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

ꜰʀᴇsʜ ᴇxᴀᴍs
9 months, 2 weeks ago

We need intersted admin

contact here @Lima6788

9 months, 2 weeks ago

Soon...??

1 year, 3 months ago

በዌብ ሳይት ለማየት ፦
1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ
2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ
3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ።

በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦

  1. 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ።

በቴሌግራም ቦት ፦

  1. @eaesbot ይፈልጉ

  2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡

https://t.me/freshexams

Telegram

ꜰʀᴇsʜ ᴇxᴀᴍs

➤ Buy ads :https://telega.io/c/freshexams

***በዌብ ሳይት ለማየት ፦***
1 year, 3 months ago

ነገ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታችሁን መመልከት ትችላላቹ‼️

1 year, 3 months ago

* ኮምፒውተራችሁ እየተንቀራፈፈ ተቸግራችኋል?እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን?*።

?1. Power option
- Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

?2.Disable unwanted start up programs
- ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል

- Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።

- እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።

?3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
- Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ

?4.Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

- እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

?5. Clean up Memory
- This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

?6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

?7. Registry tweaks
- Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

?8. visual effects
- Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ

══════❁✿❁═════════** @freshexams

1 year, 4 months ago

የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያበ2012 እና 2013 የትምህርት ዘመን ባጋጠመን የኮቪድ-19 (ኮሮና ቫይረስ) ወረርሽን ምክንያት መደበኛ የትምህርት ካላንደር መዛባቱ ይታወቃል፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት የተከሰተውን የትምህርት ጊዜ ብክነት በማስተካከል ላይ የምንገኝ በመሆኑ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በልዩ ሁኔታ በጊዜ እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በዚህም መሠረት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች፡-

1ኛ.  የቅበላ ቀን፦ ሐሙስ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም፣
2ኛ.  የምዝገባ ቀን፦ ዓርብ መስከረም 4 ቀን 2016 ዓ/ም፣ እና
3ኛ.  ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፡- ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2016 ዓ/ም
መሆኑን በአጽንዖት እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማይቀበል መሆኑን እንዲሁም ምዝገባ የሚፈፀመው በአካል በመገኘት መሆኑን ያሳውቃል።
@freshexams

1 year, 5 months ago
BREAKING

BREAKING
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ የቅደመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር ብቻ እንደሚቀበል ገለጸ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ ሳይሆን በውድድር መሆኑን አስታውቋቃ።

ዩኒቨርስቲው ክፍያ የሚፈጽሙ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን " በልዩ " ሁኔታ ለማስተማር እንዳቀደም ገልጿል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይህንን ያስታወቀው የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ መሆኑን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 16፤ 2015 በዋናው ቅጥር ግቢ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።

መግለጫውን የሰጡት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ራስ ገዝ ለመሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ተናግረዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ወደ ራስ ገዝነት የሚያደርገውን ሽግግር " ሁለት ዓመት ባልሞላ " ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ማቀዱን አስታውቀዋል።

መረጃው የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ነው።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 1 week ago

Last updated 1 month ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 5 days, 6 hours ago