ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
? ህይወትህን ማንም
መልክ እንዲሰጣት አትጠብቅ
ምናልባት ከጥቁር ቀለም ውጪ
ላይኖራቸው ይችላልና ።
Te » @PrinceAbdusamed ㋡
? ምናልባት ነበዩላህ ዩኑስን
የገጠሙት ፅልመቶች ሊሆኑ
ይችላሉና ተስቢህን እናብዛ ።
Te » @PrinceAbdusamed ㋡
? ባለቤቴ ሆይ !
የቁርአን ሂፍዝ እየተያዘልኝ አይደለምና ምን ባደርግ ይሻለኛል? ብዬ እንደማማከር ጠየቅኳት
ምን ብትለኝ ጥሩ " ወላሂ ሙሉ ቁርአንን በቃልህ ከሸመደድከው በሙሉ ፍላጎቴ እንዲሁም ደስተኛ ሆኜ ሁለተኛ ሚስት እድርሃለሁ " አለችኝ ?
ታድያ ይህን ስሰማ በ3 ወር ውስጥ አጣራሁና ያለምንም እንከን ሙሉ ቁርአንን በቃሌ ሸምድጄ ሳበቃ ለመሀላዋ 3 ቀን ፁማ እርፍ‥
Te » @PrinceAbdusamed ㋡
? 3 ያለ ቀጠሮ የሚመጡ እንግዶች
ሪዝቅ ፣ ቀደርና ሞት ናቸው
አላህ ሪዝቃችንን ሐላል ፣
ቀደራችንን ውብ አድርጎ ሞት ሲመጣም
ከኛ ደስ ብሎት የምንሞት ያድርገን ።
Te » @PrinceAbdusamed ㋡
? በአንድ ሰው ጥረት ላይ ብቻ
የተመሰረቱ ግንኙነቶች ሁሉ
ቀጣይነት አይኖራቸውም ።
Te » @PrinceAbdusamed ㋡
? ከመወሳቱ በኋላ
ልዩ ፈገግታ የሚያመጣ
ውብ ነገር ሁን ።
Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana