ACA FELLOWSHIP

Description
Hawassa University Agricultural Campus Evangelical Christian Students Fellowship
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days, 23 hours ago

Last updated 1 day, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

5 days, 4 hours ago
***🎓*****GC Devotion week**

🎓GC Devotion week

በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የዘንድሮ ተመራቅ ተማረዎች👨‍🎓👩‍🎓  የማለዳ ፀሎት ሳምንት (GC devotion Week) ከፍታችን ሰኞ ማለትም (14/04/2017) እስከ አርብ(18/04/2017) ድረስ ይካሄዳል።

ስለሆነም ሁላችንም  የአራተኛ አመት ተማርዎች በግዜ 12:00  ላይ Hayik-Dar Kale-Hiwot እንገናኛለን።

2nd and 3rd ንም ያጠቃልላል

መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
ተባረኩ!

#እግዚአብሔርን_ማወቅ
#ማወቅ        #መታዘዝ       #ማረፍ

Join us on social media's:

Telegram   Instagram   Tiktok

@acafellow 
ACA FELLOWSHIP
የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት

2 weeks, 4 days ago

የካታቦምቡ ሰማዕታት
Audi book
part 23

@acafellow

2 weeks, 5 days ago

የካታቦምቡ ሰማዕታት
Audi book
part 18

@acafellow

6 months ago

“... የመዓዛ ሽታና የተወደደ መሥዋዕት የሚሆነውን ለእግዚአብሔርም ደስ የሚያሰኘውን ስጦታችሁን ከአፍሮዲጡ ተቀብዬ ተሞልቼአለሁ።”
  — ፊልጵስዩስ 4፥18

#ሰላም ውድ የ ACA fello ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን ጌታ በሰጣችሁ አቅም የፌሎሺፕን አገልግሎት በገንዘብ መደገፍ  የምትፈልጉ ሁሉ ከስር ያለዉን የአካውንት ቁጥር በመጠቀም ማገዝ የምትችሉ መሆኑን በጌታ ፍቅር እናሳውቃለን። ለመልካምነታችሁ ተባረኩ!!

?የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000595488738
OLIYAD MISGANA and or YISHAK SOLOMON

6 months, 1 week ago

ሰላም? ከነገ ጀምሮ የመውጫ ፈተና(exit exam) የምትፈተኑ GCዎች ሁላችሁ እንዴት ናችሁ? የጌታ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ከነገ ጀምሮ በምኖራችሁ የመውጫ ፈተና የእግዚአብሔር አብሮነት አይለያችሁ እያልን፤በብዙም ሆነ በጥቂት ማዳን የእግዚአብሔር ነውና፤ ሁሉን የምችል አምላክ ጉልበት ይሁንላችሁ።

?ውድ GCዎቻችን አደራ የምንላችሁ ነገር ራሳችሁን ከአላስፈላጊ ጭንቀት በመጠበቅ እና በእግዚአብሔር ላይ ብቻ በመደገፍ ፈተናውን እንድትፈተኑ አደራ እንላችኋለን።

"እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።"
- መዝሙር 27፥14

መልካም የፈተና ጊዜ።

እንወዳችኋለን?

6 months, 2 weeks ago

የፍቅር ስጦታ

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ሁሉም መልካም እንደሆነ ተስፋ እያደረግን ጌታ ቢፈቅድ በዚኛው አርብ የፌሎሺፕ አገልግሎት በፍቅር ስጦታ የምንደግፍበት ጊዜ ይኖረናል፤ስለዚህ ሁላችንም ተዘጋጅተን በመምጣት በፍቅር ስጦታ አገልግሎት ላይ በመሳተፍ ህብረቱን  እናግዝ ።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days, 23 hours ago

Last updated 1 day, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago