Muhyidin

Description
This channel about QURAN and HADITH by understanding of "Selefune_sualih"
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 months ago

ጥያቄ፡-

ከመካከላችን የዐስር ሰላት ካልሰገደን ግን የመግሪብ ሰላት ሰዓቱ ገብቶ ህዝበ ሙስሊሙ ለመግሪብ ሰላት ጀመዓ ተገኝቶ ከሆነ የዐስርን ሰላት መስገድ አለበት ወይንስ ከሰዎች ጋር መጝሪብ መስገድ አለበት?

መልስ፡ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸው)

2 months ago

السؤال:

إذا كان أحدنا لم يصل العصر، ودخل وقت صلاة المغرب، وحضرت الجماعة في صلاة المغرب، هل يصلي العصر، أم يصلي مع الجماعة؟ جزاكم الله خيرًا. 

الجواب: (ابن باز)

إذا أمكنه أن يصلي العصر أولًا بدأ بها، ثم صلى معهم المغرب، فإن خشي أن تفوته معهم صلى معهم المغرب بنية العصر، فإذا سلموا من المغرب قام وأتى بالرابعة للعصر، ثم يصلي المغرب بعد ذلك، أما إذا أمكنه أن يصلي العصر وحده في المسجد قبل أن يصلوا المغرب؛ فإنه يصليها، ثم يدخل معهم المغرب، فإن لم يتيسر ذلك؛ صلى معهم على الصحيح بنية العصر، فإذا سلموا قام وأتى بالرابعة، ثم يصلي المغرب بعد ذلك.

2 months ago

ኢኽዋነል-ሙስሊሚን ችግራቸው የአቂዳ ነው ወይስ የመንሀጅ....!?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

የቢድዓ ሰዎች ግለሠቦች ላይ መናገር የጋለ ብረትን እንደመያዝ ለሚያንቀጠቅጣቸው ሰዎች ትንሽ ነቃ እንዲሉ የኢማሙ አህመድ ጓደኛ የሆኑት የየሕያ ኢብኑ መዒንን ንግግር እጋብዛለሁ።
የሕያ ኢብኑ መዒን እንዲህ ይላሉ:-
«ለሱና ጥብቅና ባለመቆሜ የተነሳ የአላህ መልዕክተኛ ክስ ከሚያቀርቡብኝ፣ የቢድዓ አራማጆች ክስ ቢያቀርቡብኝ ይሻለኛል»
አልዒልሙ ሻሚኽ (288)

https://t.me/Muhyidin_Ibn_Hussen

2 months ago

በህይወታችን ላይ አንዱ በጣም የሚያሳዝነው ነገር አንዳንድ ዒባዳዎች እፈፅማቸዋለን ግን በዛ ዒባዳ የሚገኘውን አርጅር በትክክል አውቀን ባለመነየታችን ብቻ ያን አጅር ሳናገኝ እንቀራልርን። አንዳንዴ ደሞ በምንፈፅመው ዒባዳ አጅሩ ላይ ትልቅ ልዩነት ሊያመጣ የሚችልን የሆነ ቅመም እንረሳልን።

ይህ ሊሆን ግን አይገባም ነበር። ከራሴም ጭምር ብልጥ ልንሆን ይገባል። ይህ አለም ጠፊ መሆኑና ትክክለኛው ካፒታል/ሀብታችን የአኸራው መሆኑን በደንብ በውስጣችን እንዲሰርጽ ለማድረግ እንሞክር።

ለዛሬ ይህንን እናስተውል። ስንቶቻችን በዚህ እየተጠቀምን ነው?

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት(ዱሃ) የሰገደ ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346

2 months, 1 week ago

**ኢማሙ_አሕመድ_ኢብኑ_ሐርብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«አሏህን ለሀምሳ አመታት ያክል ተገዝቼዋለሁ። ሶስት ነገራቶችን እርግፍ አድርጌ በመተዌ ምክንያት እንጅ የዒባዳን ጥፍጥና ማግኘት አልቻልኩም ነበር:-
❶ የሰዎችን ውዴታ መፈልግን ስተው ሐቅን መናገር ቻልኩ፣
❷ አመፀኞችን መጎዳኘት ስተው ደጋጎችን መጎዳኘት ቻልኩ፣
❸ የዲንያን ጥፍጥናዋን ስተው የአኼራ ጥፍጥናን ማገኘት ቻልኩ።»

📚 ۞ سير أعلام النبلاء【11/34】۞**

2 months, 2 weeks ago

💦የሩቅ መንገደኛ💦‼️

ገና  ሳትፈጠር ዱኒያን ሳታስበው፣
ሁሉም ነገር አልቆ ተላልፎ ውሳኔው፣
ምን ያዘናጋሃል  ለዛ ለወዳኛው።⁉️
💦💦💦💦💦💦💦💦💦
የሩቅ መንገደኛ  ስንቁን ይሰንቃል፣
ከመጥፎው እርቆ  በመልካም ይኖራል፣
ስንቁ እንዳይበላሽ ይወጣል ይወርዳል፣
ደሞ እንዳያልቅበት በጣም ይሰስታል፣
ሌላም ለማገኘት  እጅጉን ይለፋል፣
🛍🛍
እኛግን እረሳን  ያንን የሩቅ ጉዞ፣
ወደ ዱኒያ ህይወት አይናችን አማትሮ፣
ምኑንም ሳናውቀው ሁሉም ተቀይሮ፣
ሀይ የነበረው ሰው  ሙታን ሲሆን ዙሮ፣
አይናችን እያዬ ልባችን ታውሮ፣
ህይወት መግፋት ሆነ በጨለማ ኑሮ፣
በደመነፍስ ሆነ  የጭቃላይ ኑሮ። የሩቅ መንገደኛ በጊዜ ተነስቶ፣
ሰአቱን በአግባብ ከፋፍሎ ከፋፍሎ፣
መዋያ ማደሪያ ስፍራውን አስቦ፣
ይጓዛል በጊዜ ህይወቱን አስውቦ፣
ምን ያስተክዘዋል ስንቁን  አስቀድሞ።
የሩቅ መንገደኛ መሆኑን ተረድቶ።

منقول

5 months ago

አቢ ሁረይራ በዘገቡት ሐዲስ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ ደካማና ስልቹ አትሁን፤ አንድ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ‘ይህን ነገር እንዲህ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል»

?[ሙስሊም ዘግበዉታል]

5 months ago

አቡ ሁረይራ (ረድየላሁ ዐንሁ) ተከታዩን አስተላልፈዋል!

የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም ) ከሠባት አጥፊ ወንጀሎች ታቀቡ በማለት ተናገሩ !

የአላህ መልዕክተኛ ሆይ እነርሡ እነማን ናቸው ? ሲሉ ሶሀባዎች ጠየቁ

1 በአላህ ላይ ማጋራት (ሽርክ)
2 ድግምት
3 ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሠዎች ነፍስ ማጥፋት
4 አራጣ
5 የሙት ልጅን ገንዘብ መብላት
6 ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኃላ ማፈግፈግ
7 የንፁሀን ሙስሊም ሴቶችን ስም በዝሙት ማጉደፍ
ሲሉ መለሡ ::

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
አላህ ይጠብቀን!!!

❁ ❁❁ ❁

5 months ago

እንዴት እንደሚኖሩ እንጂ ለምን እንደሚኖሩ ከማያውቁት ሰዎች እንዳንሆን እንጠንቀቅ ፤ 
የተፈጠረልን ነገር የተፈጠርንለትን ዓላማ እንዳያስተን እናስተውል!

ለምንድን ነው የተፈጠርነው?

7 months, 2 weeks ago

من أحب أن يفتح الله قلبه أو ينوره ، فعليه بترك الكلام فيما لا يعنيه.

" አሏህ ቀልቡን እንዲከፍትለት ለቀልቡም ብርሀን እንዲያደርግለት የፈለገ የማይመለከተውን ነገር ከማውራት ይቆጠብ ፡፡ "
[ አልመጅሙእ 41/1 ]

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana