ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ውይይት
“ኢስላምን ያለ ሀዲስ በቁርአን ብቻ መተግበር ይቻላልን?”
?ኡስታዝ ሷዲቅ vs አንድ ሰውዬ
2⃣1⃣
?:የነቢዩላህ ዩኑስ ዓለይሂ? ሰላም ታሪክ
✅: ለምን ይሆን ዓሳ ነባሪው የዋጣቸው??
⏰:9:58 ደቂቃ
?:ELAF TUBE
"ቆይ አባት መጣሁ"
"አባቴ!"
"አቤት ልጄ?"
"እየሱስ ያድናል"
"ምነው ልጄ ሰላምታ አይቀድምም?"
"እሺ ይቅርታ! ደህና ዋሉ አባት?"
"አልሀምዱሊላህ የኔ ልጅ:: አንቺስ ታዳ?"
"ደህና ነኝ ጌታ ይመስገን"
"እዚህ አደባባዩ ላይ ቆመሽ እየሱስ ጌታ ነው ስትይ ሰማሁ ልበል?"
"አዎ አባባ እየሱስ ጌታ ነው::ጌታን ይቀበሉ"
"ለመሆኑ ልጄ እንዲህ ሰው በተሰበሰበበት እንድትሰብኪ ማን ፍቃድ ሰጠሽ?"
"አልገባኝም"
"መፅሀፋቹ አደባባይ ላይ እንድታወሩ ይፈቅድልሻል ልጄ?"
"እንዴታ! ወንጌልን ለዓለም ሁሉ እንድንሰብክ ጌታ አዞናል::ወንድ ሴት እያሉ መለያየት የእስልምና ብቻ ነው፣ በዛ ላይ ሴቶች በእስልምና ነው የተበደሉት ::"
"ተይ ልጄ የማታውቂውን አታውሪ: እስቲ 1ኛ ቆሮንጦስ 14:34 ክፈቺና አንብቢ"
"ሴቶች በማህበር ዝም ይበሉ: ህግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና:: ለሴት #በማህበር መካከል #መናገር_ነውር_ነውና ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ" (ፊቷ እየቀላ ነው ) ማንበቧን አቋረጠች
"ምነው ልጄ ዝም አልሽ?"
"በፍፁም ይሄን አንቀፅ ከዚህ በፊት አንብቤው አላውቅም"
"አውቃለው ልጄ፣1ኛ ወደ ጢሞቲዎስ 2:12 ብታነቢ ደሞ ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም ይላል"
"በእየሱስ ስም"
"አሁን ውይይታችንን እንቀጥል ወይስ...?"
"ቆይ አባት መጣሁ" (በዛው እብስ አለች!!!)
.
"እነዚያ ተውራትን የተሸከሙ ምሳሌያቸው ማር እንደተሸከመች አህያ እንጂ ሌላን አይደለም"
አል ጁሙዓህ
✅እግዚአብሄር :– እኔ ሰው አይደለሁም።( ሆሴዕ 11:9 )
✅ኢየሱስ :– እኔ ሰው ነኝ።(ዮሐንስ ወንጌል 8:40 )
( ትንቢተ ሆሴዕ 11:9 ) እኔ እግዚአብሔር አምላክ ነኝ
እንጂ #ሰው_አይደለሁምና፥
ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ሰው ነኝ ይላል
(የዮሐንስ ወንጌል 8:40 ) ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሔር
የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን #ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ::
ነገር ግን ነገር ግን........
ኢየሱስ ሰው ነኝ አምላክ አይደለሁም እያለ እየተማፀናቹ እናንተ ግን አይ ኢየሱስ አምላክ ነህ፣ ጌታ ነህ፣ ፈጣሪ ነህ ወዘተ..... ብላችሁ የምታመልኩት ከሆነ ይህን መልዕክት በአንደበቱና በግልፅ አስቀምጦላቹሃል፣
የማቴዎስ ወንጌል 7 ፣ 21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ #ጌታ_ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ #የሚለኝ_ሁሉ_መንግሥተ_ሰማያት_የሚገባ_አይደለም።
22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
23 የዚያን ጊዜም። #ከቶ_አላወቅኋችሁም፤ #እናንተ_ዓመፀኞች፥ #ከእኔ_ራቁ_ብዬ_እመሰክርባቸዋለሁ።
ስለዚህ ኢየሱስን ምትወዱት ከሆነ ቃሉንና ምክሩን ስሙ! ከፊቴ ጥፉ አላውቃችሁም እላቹሃለው እያላቹ ነው።
በወንጌል ካላፈሩ እስኪ ሼር አድርጉት
ይህ 100% ከመፅሀፍ ቅዱስ ከ (ወንጌል) ስለወጣ ሁሉም #ክርስቲያን #ሼር ያድርገው።
? “እየሱስ ክርስቶስ እጅግ የተከበረ የፈጣሪ መልእክተኛ”
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
?1•
“የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የኣብ ነው እንጂ የኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ ወንጌል 14:24)
✋ የማን ነው ኣለ?
••••• የላከኝ የኣብ√
በዚህ ጥቅስ መሰረት ወልድ( እየሱስ) የኣብ መልእክተኛ ነው።
? 2•
“እኔ ከራሴ ኣንዳች ላደርግ ኣይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳሎ ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን ኣልሻምና”( የዬሐንስ ወንጌል 5:30)
✋ የማን ፈቃድ ኣለ?
••••• የላከኝን√
ማነው የላከው?
እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ኣምላክን የሚልክ ደግሞ ማነው?
ኣምላክ ይልካል ወይስ ይላካል?
? 3•
“ቃሌን የሚሰማ የላከኝም የሚያምን የዘላለም ሂወት ኣለው”( የዬሐንስ ወንጌል 5:24)
✋ ማንን የሚያምን ኣለ?
••••••• የላከኝን√
ማነው የላከው?
? 4•
“ኢየሱስም ጮኸ እንዲህም ኣለ በኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ ወንጌል 12:44)
✋ በኢየሱስ ማመን በማን ማመን ነው?
•••••• በላከው√
ማነው የላከው?
? 5•
“እኔ ከራሴ ኣልተናገርሁምና ነገር ግን የላከኝ ኣብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ”( የዬሐንስ ወንጌል 12:49)
✋ እዚህ ላይ ደግሞ ” የላከኝ ኣብ” በማለት የኣብ መልእክተኛ መሆኑን በግልፅ ተናግርዋል።
?6•
“የላከኝ እውነተኛ ነው”( የዬሐንስ ወንጌል 8:26)
✋ ኢየሱስን የላከ እውነተኛው ማነው?
? 7•
“የላከኝም ኣብ ሰለኔ ይመሰክራል”( የዬሐንስ ወንጌል 8:18)
✋ማን ኣለ?
••••• የላከኝ ኣብ√
?8•
“ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም ኣላቸው ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ 7:16)
✋ ትምህርቱ ከማን ነው?•••••ከላከው√
ማነው የላከው?
? 9•
“እኔም በራሴ ኣልመጣሁም ነገር ግን እናንተ የማታውቁት የላከኝ እውነተኛ ነው”( የዬሐንስ ወንጌል 7:28)
✋ ኢየሱስን የላከ የማይታወቅ እውነተኛው ማነው?
? 10•
“እኔንም የጣለ የላከኝም ይጥላል”( ሉቃስ ወንጌል 10:16)
✋የላከኝን? ማነው የላከው?
?11•
“ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር ኣልተላክሁም ኣለ”( ማቴዎስ 15:34)
✋ወደ እስራኤል መልእክተኛ ኣድርጎ የላከው ማነው?
?12•
“ኣንተም እንደላክኸኝ ኣመኑ”( የዬሐንስ ወንጌል 17:8)
✋ማነው የላከው?
?13•
“ይህ የማደርገው ስራ ኣብ እንደላከኝ ስለኔ ይመሰክራልና”( የዬሐንስ ወንጌል 5:36)
✋ኣብ እንደላከኝ በማለት መልእክተኛ መሆኑን በግልፅ ይናገራል።
?14•
“የላከኝ ኣብም እርሱ ስለኔ መስክሮዋል”( የዬሐንስ ወንጌል 5:37)
✋ምን ያደረገኝ ኣብ?
•••••••• የላከኝ√
?15•
“እኔ ከእግዚኣብሄር ወጥቼ መጥቻለሁና እርሱ ላከኝ እንጂ ከራሴ ኣልመጣሁም”( የዬሐንስ ወንጌል 8:42)
✋ከእግዚኣብሄር የተላከ መልእክተኛ መሆኑን ይነግረናል።
?16•
“ባሪያ ከጌታው ኣይበልጥም መልእክተኛም ከላከው ኣይበልጥም”
( የዬሐንስ ወንጌል 13:16)
መልእክተኛው ማነው? ላኪውስ ማነው?
?17•
“ኣብ እንደላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኃለሁኝ”( የዬሐንስ ወንጌል 20:21)
✋ኣብ እንደላከኝ በማለት የኣብ መልእክተኛ እንደሆነ በግልፅ ነግሮናል።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana