ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
*↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة*؛
➴➴➴➴➴
====================
ርዕስ✅፦ ➴➷➘
🟢አላህን በብቸኝነት አምላኪውችና በብቸኝነት አማላኪዎች በጀነት ላይ ያላቸው ቦታ የት ነው
💥አጋሪያን ሙሽሪክ ጠማማዎችና ምድር አበላሾች ቦታቸው የት ላይ ነው
🌎 በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳደር ማሀል አንብርት በሆነው መስጅደ ሶፋ ላይ ወሳኝ ምክር ለሙስሊሙ ኡማ ቁጥር(02) ቀበሌ ሃራ ውላጋ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሀራ
{ሀፊዘሁሏህ}
🕌መስጅደ ሶፋ ሀራ ውላጋ
🗓 የካቲት ቀን/7/06/2017/የጁሙዓ/ኩጥባ ምክር
**የሱፍዮችና የአህባሾች ጉድ ስሙልኝ
ድሮም ይሁን ዘንድሮም ሱፍዮችና አህባሾች የሚመጡት ሹባሀና ብዥታ ወሸትና ቅጥፈት በሰፊው ህዝብ ላይ ያሰራጩትን የሽርክያት ተግባርና ንግግር በቂ ምላሽ የተሰጠበት ምክር
ጠያቂ ይላል
ጥያቄ ⁉️
አህባሽና ሱፍዮች ከራማ በሚል
ስም የሞተን ያስነሳሉ በማለት ያወራሉ ምን ያክል እውነታ አለው ይብራራልን?
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ሃራ
{ሀፊዘሁሏህ}
⚙ በውስጡ ብዙ ትምህርት አዘል ምክር አለበት በውሸት በቅጥፈት በምርቃና የአላህ ወልዮች ልጅ የሰጣሉ የሞተን ይቀሰቅሳሉ የታመመን ያድናሉ አለምን የሚስተናብሩ መሸ ዝጋ ነጋ ክፈት የሚሉ ቁጥብ ተብያዎች በሚሉት አንጃዎች ላይ
በቂ አነቃቂና ረድ ቁጭ እውነታው እንቅጭ የተደረገበት ምላሽ አለበት በጥሞና ተከታተሉ
ከባለፈው ከክፍል አንድ የቀጠለ ክፍል ሁለት
ሱፍዮችና አህባሾች ታጥበው የተሰጡበት ምላሽ አለበት**https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
**ከአንዳንድ ሴቶች በስተኩል በተዳጋጋሚ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል አጭር ማብራሪያ የተሰጠበት
ጥያቄ⁉️
አንድት ሴት ሀይድ ላይ ሁና
📚ቁርአን መቅራት
📲 በእጇም ይሁን በጀዋል መቅራት
ትችላለችን ወይስ አትችልም ?
📝በሚል ዙሪያ በአጭር ማብራሪያ ሰፋ ያለ ትምህርት አዘል ምክር ተዎስቶበታል
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሀራ
{ሃፊዘሁሏህ}**
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
*? ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ‼️*
ለሃራ ውላጋ እና አካባቢዋ ለምትኖሩ ውድና ብርቅየ እንቁ ሰለፍዮች በሙሉ ጁመዓ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ በተውሂድ ዳዕዋ ደምቀውና አሸብርቀው እውቀትን ቀስመውና ሰነቀው ማምሸት ይፈልጋሉን እንግዳውስ ኑኑኑኑ
በሃራ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በሚገኘው ቀበሌ/02/ ቀን/ሕዳር/27/3/2017/ወሳኝና ገሳጭ መሳጭ የዳዕዋ ጥሪውን ተጋብዛችኋል እንኳን መቀረት እና ማምሸት ያስቆጫል
⚙ስለሆነም በተባለው ቀንና ወቅት ሰአት ብቅ ዘለቅ ይበሉና የዳዕዋው ተካፋይ ይሁኑ ስንል በታላቅ ደስታ ነው።
?ታጋባዥ እንግዳችን?
? ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
[ሀፊዘሁሏህ]
? የኦንላን ጭርጭትም ስለሚኖረን በውጭ ያላችሁ የሱና እህቶችና ወንድሞች ተከታተሉን
? መስጁደ ሐዋ ሃራ ውላጋ
? ሕዳር ቀን/27/3/2017/ጁመዓ ምሽት**
*ጁመዓ ምሽት ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ወሳኝ ምክር
ርዕስ"
እንግዳ የሆናችሁ ሰለፍዮች ሆይ ታገሱ ያአላህ እርዳታ ቅርብ ነው
ነብያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዳሉት ወደፊት በምድር ላይ እንግዳ ሁነው የሚመጣጡ ሰዎች አሉ ለነዛ እንግዳ ሁነው ለመጡት ምንኛ አማረላቸው ጡባ የሚባል ጀነት ተዘጋጅቶላቸዋል መግባትንም ይገባሉ
ዛሬ ላይ የተለያየዩ የቢዳዓ አንጃዎች በህስደት በምቀኝነት በቅናት በሰለፍዮች ደንበር አልፈውባቸዋል
ኢኽዋኖች አህባሾች ሱፍያዎች ተክፊሮች ሀጁሪዮች ተብሊጎች ሙመይአዎች ዳዕዋ ሰለፍያን ለማስቆምና ለማንጠራጠስ ለማሳጠር ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ ተንከባካቢ አዛኝ አሳቢ መስለው ሰለፍዮችን የሚወርፉ የሚናከሱ አሉ ተጠንቀቅ አንችም ንቂ
የወቃሾችን ወቀሳ ሳንፋራ ወደ ተውሂድ ከተጣራን ሱናን ጨምድደን ሟጨን ከያዝን ነጃ ከሚዎጡት ባሪያዎቹ እሆናለን
የቢዳዓ ሰዎች ትችትና የስም ማጥፋት ዘመቻው አይጎዳነም አይገርመነም
⚙በሙሐደራው ወስጥ በሱና ላይ መፅናት መታገስ ምን ያክል ፍሬያማ ውጤት እንዳለው ከቀደምት ደጋግ ሰለፎቻችን መማር እንዳለብን ተዎስቷል አስለቃሽ ምክር ነው
? በኡስታዝ ሱልጧን ሀሰን
[ሀፊዘሁሏህ]
? መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ
? ሕዳር ቀን/20/3/2017/ጁምዓ ምሽት ገሳጭ ምክር*https://t.me/hussenhas
*?*ከአዱረቱ አል በሂያ ተከታታይ ደርስ ላይ የተቀነጨበ ለኢኽዋን እራስ ምታት ለሰለፍዮች ወሳኝ ትምህርት አዘልና ወሳኝ ምክር ሲሆን
⚙ በውስጡ በሰፊው ስለኢኽዋን አልሙፍሲድን አንጃ በዝርዝር ተዳሶበታል
?በኪታቡ አዘጋጅ በሆኑት
?በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት
(ሀፊዘሁአላህ )
እለተ ጁምአ ከአሱር ሶላት ቦኋላ
?በመስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ
? ሕዳር ቀን/20/3/2017/ወሳኝ ምክር**https://t.me/hussenhas
*↪️*** የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛
➴➴➴➴➴
ርዕስ"
ህዝቦችን ፦ለአኼራቸው ፦ስንቅ ሊዘጋጁ ዘንድ የመጨረሻውን ቀን ማስታወስ
✅ ሰዎች የተፈጠሩለትን ዋና አላማ አውቀው ተውሂዳቸውን አስተካክለው በመልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም አለባቸው።
? ሰዎች በጀሀነም ጀርባ ላይ መሄድን ይሄዳሉ መስመጥን የሚሰምጡ አሉ
ከዛም በዱኒያ ላይ አላህን ተገቢውን ፍራቻ የፈሩትን በፍጥነት ይሻገራሉ ጀነትንም መግባት ይገባሉ
?እነዛ በአላህ የሚጋሩ ከአላህ ውጭ ሌላን አካል ቢጤ አቻ አጋር ይዘው ልክ እንደ አላህ ይገላሉ ያድናሉ ይነቅጣሉ ይሰጣሉ በማለት የአላህን መብት አሳልፈው የሰጡ ሳይሻገሩ በጀሀነም እሳት ውስጥ ይሰምጣሉ
⚙ በውስጡ የቂያማለት ያለውን የቅጣት ባህሪያቶች ተወስተዋል እንባ አስጨራሽ ገሳጭ ምክር
? በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት
[ሀፊዘሁሏህ]
? መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ
? ሕዳር ቀን/20/3/2017/የጁመዓ ምክር
**ሀሙስ ምሽት ከመغሪብ እስከ ኢሻ ሶላት ባለች ቆይታ ብዙ ትምህርት አዘል ወሳኝ (ምክር)
ርዕስ"
የተውሂድ አስፈላጊነትና የሽርክ አስከፊነት
የተውሂድ አይነቶችን ማወቅ አለብን
አላህን በብቸኝነት የኢባዳ ዘርፎችን ለሱ ብቻና ብቻ መስጠት አለብን
አላህ ሁሉን ነገር በመፍጠሩ በማስተናበሩ በማብላት በማጣት የሚረዝቀው አላህ ነው
ለአላህ መልከ መልካም ስሞችና ባህሪያቶች አሉት እነሱን አውቀን እንደመጡ መቀበል አለብን
አዛኙ ጌታ አላህ ከአርሽ በላን መሆኑን እናምናለን
እንደ ሱፍያ አላህ ሁሉም ቦታ ላን ይገኛል ብለን አንልም አይቻልም
አህባሾች አላህ ያለ ቦታ ነው ያለው ሲሉ ይናገራሉ ያስተምራሉ ይህ ስተት ነው
በቁርኣን በሓድስ እንደመጡ የአላህን ስሞችና ቦህሪቶችን እንደመጡ ፈስረን እናሳልፋለን
ትርጉም አልባ ሳናደርግ ሳናመሳስል ወድቅ ሳናደርግ እንደመጣ እንቀበላን እውነታውም ይህ ነው
በውስጡ በተውሂድ ዙሪያ ተወስቶበታል
?በወንድም መሀመድ ሰልማን ሃራ
[ሀፊዘሁአሏህ]
ሀሙስ ምሽት ሕዳር ቀን 19/3/2017 እለተ/ሀሙስ ከመ غሪብ እስከ ኢሻ ባለው ጊዜ የተደረገ ጣፋጭ ዳእዋ
? መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ**https://t.me/hussenhas
*ጁመዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ የተደረገ ወሳኝ ምክር ለሴቶች በዋነኝነት ግን ሁላችነም ሰምትን እንጠቀምበት
ርዕስ"✅
ቅድሚያ ለተውሂድ ቦታ እንስጥ
? ቁርኣን ሁሉ ተውሂድ ነው
?በተለይ ሴቶች ለልጆጅ መድረሳ ስለሆናችሁ በደንብ ድንን ተምራችሁ አውቃችሁ ለልጆች መልካም ትውልድ ማፍራት ከናተ የሚጠበቅ የቤት ስራችሁ ነው
?በአላህ የሚያጋራ ሰው ጀነት በሱ ላይ ጀነት መግባት እርም ነው በማን በሚጋራው ሰውዬ ዘላለም አለሙን እሳት ውስጥ ዘውታሪ ነው
✅ተውሂድ የጀነት መግቢያ ሰበብና ምክኒያት ነው
⚙በውስጡ በርካታ ፋኢዳዎችን ያዘለ ወሳኝ ምክር ተዎስቶበታል
?በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
[ሃፊዘሁሏህ]
? መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ
? ሕዳር ቀን/13/2017/ጁመዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ወሳኝ ምክር*https://t.me/hussenhas
ጁመዓ ከአሱር ሶለት ቦኋላ ተከታታይ የአዱረቱ አል በሂያ ደርስ ላይ የተወሰደ ወቅታውይ ወሳኝ ምክር
በራሳቸው ኪታብ በራሳቸው አንደበት ስለ ኢኽዋኖች በሚገባ እውነታውን ያብራሩበት
?በሸይኽ መሐመድ ሀያት
(ሀፊዙሁአላህ)
ስለኢኽዋን አልሙፍሲድን ድራማና ኢስላማውይ ፊልም ኢስላማው ነሺዳ/እያሉ ኡማውን እንደሚታሉት በደምብ ተብራርቶበታል
ሕዳር ቀን /13/2017 ከአሱር ሶላት ቡኋላ የተደረገ ሀራ ውላጋ መስጅደ ሶፋ
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago