Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

National Examination Agency of Ethiopia

Description
We work to make easy education system and qualified learning for all.

For more information contact our server
Phone number:+251988023360

Ministry of Education
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 6 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 4 days, 16 hours ago

Last updated 2 months ago

4 years, 1 month ago

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎች የጊዜ ሰሌዳ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭት ስጋት ምክንያት እንደሚራዘም ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

4 years, 2 months ago
National Examination Agency of Ethiopia
4 years, 2 months ago
National Examination Agency of Ethiopia
4 years, 6 months ago

ውድ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ዌብሳይታችን ላይ የገጠመን ችግር የተስተካከለ ሲሆን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ የምደባ ውጤታችሁን መመልከት እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

4 years, 6 months ago

ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ምደባ ስለትከናወነ የተመደባችሁበትን ከፍተኛ ት/ት ተቋም ከዛሬ ማለትም 23/01/2012 አ.ም. ከ11: 30 ሰኣት ጀምሮ በአገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዌብ ሳይት ማየት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

4 years, 6 months ago

የ2012 የትምህርት ዘመን ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት መግቢያ ነጥብ:

በደረጃ 1 እና 2

10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በታች
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በታች
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.43 እና ከዚያ በታች
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.29 እና ከዚያ በታች
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.14 እና ከዚያ በታች

በደረጃ 3 እና 4

የ10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.71 እና ከዚያ በላይ
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.57 እና ከዚያ በላይ
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በላይ
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.29 እና ከዚያ በላይ

የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 134 እና ከዚያ በታች
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 129 እና ከዚያ በታች
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 129 እና ከዚያ በታች
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 124 እና ከዚያ በታች
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 99 እና ከዚያ በታች

በደረጃ 5

የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 135 እና ከዚያ በላይ
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 130 እና ከዚያ በላይ
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 130 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 125 እና ከዚያ በላይ
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 100 እና ከዚያ በላይ

በመቁረጫ ነጥቡ ላይ በደረጃ 5 ስር የተመለከተው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ ተብሎ ቢቀመጥም 10ኛ ክፍል ተፈትነው 11ኛ ክፍል የሚያስገባ ነጥብ ያላቸው በተጠቀሰው ደረጃ ላይ መሰልጠን ይችላሉ፡፡

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

4 years, 6 months ago

በ2012ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲትዎች (አዲስ አበበ እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲትዎች) በAPPLIED SCIENCE የትምህርት መስክ መመደብ ለምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት ለምታሟሉ የ2011ዓ.ም. የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች፤ ለት/ቤታችሁ ፍላጎታችሁን በመግለጽ ምርጫችሁን ት/ቤታችሁ እንዲያስገባላችሁ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ምደባውም አዲስ በሚሰጥ ፈተና ሳይሆን በዪኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤታችሁ መሰረት እና በምርጫችሁ በማወዳደር የሚከናወን ይሆናል።

ወንድ ፡ ከአራት መቶ 190 ነጥብ እና ከዚያ በላይሴቶች፤

ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር ተፈታኞች፡ ከአራት መቶ 185 ነጥብ እና ከዚያ በላይ

ማሳሰቢያ፡ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ምደባ ያገኘ ተፈታኝ በሌላ ቦታ በድጋሚ እንደማይመደብ እናሳውቃለን። ት/ቤቶችም ለተፈታኞቻችሁ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉላችሁ እንጠይቃለን።

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

4 years, 7 months ago

በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ፡-

👉 የመደበኛ፣የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች ለወንድ 2.00 እና በላይ ለሴት 1.86 እና በላይ ሆኖ የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች በማታው ፕሮግራም ይቀጥላሉ።

👉 ለአካል ጉዳተኞች መስማት የተሳናቸው ለወንድ 1.86 እና በላይ ለሴት 1.71 እና በላይ እንዲሁም ለዓይነ ስውራን ለወንድ 1.71 ለሴት 1.61 እንዲሆን ተወስኗል።

👉 ልዩ ድጋፍ የሚሹ ክልሎች፣አርብቶ አደር አካባቢዎች እና የፀጥታ ችግር የታየባቸው አካባቢዎች ደግሞ ለወንድ 1.86 ለሴት 1.71 እንዲሆን መወሰኑን እናስታውቃለን።

ከዚህ በተጨማሪ፦

👉 ሁሉም ወደ 11ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች የሚመርጡት የትምህርት መስክ በትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታው በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በምርጫ ተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ ብቻ ይሆናል፡፡

👉 ከዚህ በፊት የአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት 10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 2.00 ነጥብ እና ከዚያ በላይ ያመጡ በማታው ፕሮግራም የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን መቀጠል የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

4 years, 7 months ago

ማስታወቂያ!

ለዩኒቨርስቲ ተመዳቢ ተማሪዎች በሙሉ!

በ2012 የትምህርት ዘመን ለሚካሄደው የተማሪዎች/ተፈታኞች ምደባ፦

  1. ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስክ መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች/ተፈታኞች እና
  2. የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን ማስተካከል (መቀየር) ለምትፈልጉ ተማሪዎች /ተፈታኞች
    የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን ማስተካከልም ሆነ የትምህርት መስክ ምርጫ (የመምህርነት መስክ ምርጫ መምረጥ) የሚቻለው በተማራችሁበት ት/ቤት (ፈተና በወሰዳችሁበት የፈተና ጣቢያ) በኩል መሆኑን እያሳወቅን የዩኒቨርስቲ ምርጫ ማስተካከያና የፊልድ መቀየሪያ ቀናት ከመስከረም 5/2012 እስከ መስከረም 12 /2012 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ኤጀንሲው እየገለፀ የመሰናዶ ት/ቤቶችም የተማሪዎችን ምርጫ ማስተካከልና የፊልድ ቅየራ /ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደ ማህበራዊ ሳይንስ/ ጥያቄ በመቀበል እንድታስተናግዱ ያሳስባል፡፡

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

4 years, 7 months ago

ውድ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ 10፡00 ሰዓት ላይ ይለቀቃል። ውጤታችሁን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ www.neaea.gov.et/app. ወይም neaea.gov.et እንዲሁም በአጭር የጽሁፍ መልእክት 8181 ላይ ID- ብላችሁ የአድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት መመልከት እንደምትችሉ እናስታውቃለን፡፡

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 6 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 4 days, 16 hours ago

Last updated 2 months ago