ሪፖርተር ET

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 23 hours ago

Last updated 4 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 2 days ago

5 months, 1 week ago
ኢ/ር ታከለ ኡማ ተሾሙ***‼***

ኢ/ር ታከለ ኡማ ተሾሙ

ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር አ.ማ ዋና ስራ እፈፃሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህም መሠረት ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ  ከዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል።

5 months, 1 week ago
ሪፖርተር ET
5 months, 1 week ago
ሪፖርተር ET
5 months, 1 week ago
ሪፖርተር ET
5 months, 1 week ago
ሪፖርተር ET
5 months, 1 week ago
በርናቤዪ የአለማችን የወቅቱ ምርጡ ተጫዋች ኪሊያን …

በርናቤዪ የአለማችን የወቅቱ ምርጡ ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ በደመቀ መልኩ በሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎቿ ታጅባ አቀባበል አድርጋለች ?

ዳጉ_ጆርናል

5 months, 1 week ago
**እናት እና ልጅ የ12ኛ ክፍል ፈተና …

እናት እና ልጅ የ12ኛ ክፍል ፈተና አብረው እየወሰዱ ነው?

የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርታቸውን አብረው ሲከታተሉ የነበሩት እናት እና ልጅ ሀገር አቀፍ ፈተናውን በጥሩ ውጤት ለማለፍ በጋራ ሲዘጋጁ መቆየታቸውን ይናገራሉ፡፡

እናት ወ/ሮ ፍሬህይወት ኃይሉ የ8ኛ ክፍል ተማሪ እያለች ልጇን በመውለና በማኅበራዊ ጫና ትምህርቷን አቋርጣ ነበር። በሒደት ያቋረጠችውን ትምህርት በመቀጠል፣ ከልጇ ተማሪ ሰብሪና ታጅር ጋር ትምህርቷን በመከታተል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በጥሩ ውጤት ለማጠናቀቅ ሲዘጋጁ መቆየታቸውን ገልፃለች።

እናት እና ልጅ እየተደጋገፉ ልጅ ቀን እናት በማታ ትምህርታቸውን እየተማሩ በመደጋገፍ ለፈተናው ሲዘጋጁ እንደነበር ወ/ሮ ፍሬህይወት ጠቁመው፤ ባለቤታቸውም ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ ድጋፍ ሲያደርግላቸው እንደነበረ ተናግራለች።

እናት እና ልጅ ፈተናቸውን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እየወሰዱ ሲሆን፤ ጥሩ ውጤት በማምጣት በቀጣይም አብረው ትምህርታቸውን ለመማር ማቀዳቸውን ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሬዲዮ ገልፀዋል።

5 months, 1 week ago
Ably በቴሌግራም ስራ ሰርታቹ ማታቁ ከሆነ …

Ably በቴሌግራም ስራ ሰርታቹ ማታቁ ከሆነ እና ቶሎ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋቹ በጣም አሪፍ airdrop ነው በቀን እስከ 8$ ትሰሩበታላቹ ለመጀመር??

https://t.me/AblyBot?start=463753728

https://t.me/AblyBot?start=463753728

5 months, 1 week ago
its coming home***?***

its coming home?

በዘንድሮው የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ እንግሊዝ እንደምታሸነፍ የሚገልጽ ንቅሳት የተነቀሰው እንግሊዛዊ በውሳኔዬ አልጸጸትም ብሏል፡፡

ዳን ቶማስ የተባለው የ29 አመት እንግሊዛዊ “የ2024 አውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ እንግሊዝ" የሚል ንቅሳት በግራ እግሩ ላይ ከጨዋታው አንድ ቀን በፊት ተነቅሷል፡፡

ምሽት በተካሄደው ጨዋታ ለ60 አመታት ከዋንጫ ውጭ ሆኖ የቆው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ድል ባይቀናውም ደጋፊው ቡድኑ እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ ነበርኩ ብሏል፡፡

ግለሰቡ የእንግሊዝን አሸናፊነት ከሚገልጸው ጽሁፍ ባለፈ የውድድሩን ዋንጫ በግራ እግሩ ላይ የተነቀሰ ሲሆን ሁለት ሰአት ተኩል የፈጀውን የንቅሳቱን ሂደት በቲክቶክ ባስተላለፈበት ወቅት ከ42ሺ በላይ ተመልካቾች እንደነበሩት ደይሊ ሜል አስነብቧል፡፡

5 months, 1 week ago
**Apple News** *****?*****

Apple News *?***

?በዚ ሳምንት Apple IphoneX , first-generation HomePod እና first-generation AirPod ጡረታ ማውጣቱን ተከትሎ ዜናው ሲወራ ሰንብቷል።

?ባሳለፍነው ሳምንት Apple እነዚን 3 Product Vintage or old ብሎ ዘና አውጥቷል።Apple አንድን Product Vintage ብሎ የሚሰይመው ከተመረቱ እና ሽያጭ ማድረግ ካቆመ ከ 5 እስከ 7 አመት ለሞላቸው ፕሮዳክቶቹ ሲሆን ሌላው ደግሞ Product ላይ በተደጋጋሚ ችግር የሚያጋጥም ከሆነ ያንን ያደርጋል።

?IphoneX በ 2017 , first-generation HomePod በ 2017 ተዋውቆ ለሽያጭ የቀረበው በ 2018 ሲሆን first-generation AirPod ደግሞ በ 2016 መጨረሻ አካባቢ ነበር ለህዝብ ይፋ የተደረገው።

?3ቱም ምርቶች ከተመረቱ 5 አመታትን እና ከዛ በላይ ያስቆጠረ ቢሆንም በጥራት እየሰሩ እንደሆነ አብዛኛው ተጠቃሚ እየተገረ ይገኛል።

IphoneX እና ከዛ በታች የያዛቹ ምን እየተሰማቹ ነው?****

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 23 hours ago

Last updated 4 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 2 days ago