ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

Description
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

1 month ago
*በአላህ ፍቃድ በድል ላይ ድል ***‼️***

በአላህ ፍቃድ በድል ላይ ድል ‼️*

የሃራ ሰለፍዮች በተባለው ቦታ በጧት በመገኘት የአጨዳ ስምሪቱንና ዘመታውን በድል አጠናቀው ተመልሰዋል በዚህ የአጨዳ ዘመቻ ስምሪት ስራ ላይ የተሳተፉት ወጣቶች ብዛታቸው  /107/ገዳማ ሲሆኑ ጀግንነት ቆራጥነት መተባርና መከባበራቸው በእጅጉ ይለያል በእነሱ ላይ ተውሂድ በተግባር ሰፍኖ ቢዳዓን መፈናፈኒያ ለመሳጣት በደሊል መሳሪያ በመታጠቅና በመሰናቅ ዛሬ ላይ የቢዳዓን ሰዎች እያሸማቀቁ ይገኛሉ ጀግንነት የታየበት የመተባበር ሂደቱን በማጠናከር ለታሪክ አሻራ ጥለው ለማለፍ ጤፉን እየረፈረፉት ይገኛሉ ።

በአጨዳ ስምሪቱ የተጨዱ የእርሻ ቦታዎች ብዛት ከቦታ ቦታ በመዘዋዎር በቀኝ ዳና በግራ ከረሓማ በዚህ መካከል ላይ ትልቅ አሻራ ተጥሎ አልፏል /3/ እርሻዎችን እስከ /8:00/ገዳማ አጠናቀው ለመመለስ ችለዋል ።

ይህ ተግባር ቀጣይም በዚሁ ሁኔታ ታመው መከሰብ ለማይችሉ ከሃገር ጭቦ ፌንት በመባል የተፈረጁ አባታቸው የሟተባቸው የቲሞችን ጭምር ቀጣይም ለመተባበር የሃራ ሰለፍዮች ምኞታቸው ነው።

የሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ደረሳዎች ጋር በመጣመር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሲያጭዱ ይውላሉ በቦታው ላየና ለተመለከተ ምነው እኔም ፌንጥ ጭቦ በተባልኩኝ ያሰኛል

የቢዳዓ ሰዎች ምን ያክል ደንበር በማነፍ የእስልምናን ካባ ለብሰው ከአላህ ውጭ ለጅን ለአድባር ለቆሌ ለቀብር ለመውሊድና መሰል መሰረተቢስ ተግበረር ላይ ሙስሊሙን ኡማ በነሱ መረብ ለማስገባት ወይም በዚህ ብልሹ ስራቸው ላይ አለበት የለበትም ብለው ሰውን የሚፈትሹት የሚመዝኑች በቁርአንና በሶሂህ ሐድስ  ሳይሆን ለቆሌ ለሊቃ ለዶሪህ ለመውሊድ ብርርር አውጣ አንጣ በማለት ሰዎችን ይለካሉ እሽ ብሎ ለጥያቄው መልስ የሰጠና መረሃባ ላለ ተቀብለው  በእነሱ እምነት እንዳመነ ይታሰባል  ምክር ይሰጠውና በዛው እንድቀጥል ተልኮ ይሰጠዋል አይ ከአላህ ውጭ ላሉ አካል ለሚውል ነገር ገንዘቤን አላዋጣም አልሰጥም ካለ ወደንሃል ይባላል ቢማኣና ጠልተነሃል መሆኑ ነው።

ከዛ ቦኋላ ፌንጥ ይባላል ፌንጥ ማለት ከቤቱ አሳትም ውሃም ቢሞትበትም ቢታመምም  አረም አጨዳ ውቂያ መሰል ማሃበረውይ የትድድር አይነቶችን በሱ ላይ ይታቀባሉ።

ይጣልበታል አማራጭ ሲያጣ ሲጨንቀው ሲጠበው ወደኛ ከመጣ እሰየው ካልመጣ ግን ይመከርበታል  አጃኢብ የቢዳዓ ሰዎች ከድሮ አንስተው እስከ ዘንድሮ ድረስ ሲራለውን ያሴራሉ በተውሂድ በሱና ሰዎች ላይ

ቀጥለውበታል ታዳ  በጧት በማታ ቁመው ተቀምጠው በትክክለኛ የተውሂድ ጥሪ የገባቸው ሃቅ ፈላጊ የአላህ ብርቅየ ባሪያዎች አሉና ወደናችኋል ሲሏች መልሳቸው በግልፅ እኛም ጠልተናችኋል የሚል ረድ ይሰጡና በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ቀጥ በማለት በብዙ መንደር ውስጥ ጠንካራ የተውሂድ ዘበኞች አሉ የሚገርመው ከአላህ ውጭ ላሉ ለዳሪህ ለጅን ለቆሌ የመሳሰሉ የሽርክ አይነቶችን ስማቸውን በመከለስ ለዛ መዋጮ አውጡ አንጡ ብለው የተውሂድን ሰዎችና የቀብር አምለረኪዎችን መመዘኒያ መለኪያ መስፈሪያቸውና ማስፈራያቸው ፌንጥ ነው

የሚገርመው ኢማም ሳይሆንን እነሱን ተከትሎ ለሰገደ ብቻ ከመስጅደ የታገደና ከኋላ ሁኖም ቢሆን ከነሱ ጋር እንዳይሰግድ ጭምር የፈረዱበት ወጣት አለ ሶላት እስካሁን ድረስ እንደዚህ አይነት የሱፍያ ጭፍን ተከታይ ሙሪዶች ኢማም ባልሆነ አካል ተከትሎን እንዳይሰግድ ሶላታችነን ያበላሽብናል በሚል እሳቦት መስጅድ እንዳይገባ የታገደም አባታችን አለ ተመልከቱ የቢዳዓ ባልቸቤቶች ያለ እውቀት በተባሉት ልክ በባጢል ተግባር ላይ እንደት እንደሚተባበሩ እኛስ በመልካም የሱና የተውሂድ ወንድሞቻችነን መርዳትኮ
ሲያሰን ነው ግደታም ጭምር ነው

🗓 ጥቅምት/ቀን/20/2017/አለተ እሮብ*https://t.me/hussenhas

1 month ago
**አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

**አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድና የተከበራችሁ በሃራ እና አካባቢዋ የምትገኙ ሰለፍያ ወጣቶች ሁላችሁም  እንድሁም በተለይ በጓጉር ሲቢልካይና በዳና ጎልባንባ በከረሓማ በሃራ ውላጋ ያላችሁ የሱና ወንድሞች በሙሉ ነገ የፊታችን እሮብ ማለትም ጥቅምት ቀን/20/2017/ነገ የፊታችን እሮብ የሱና ወንድማችነን ለመርዳት
አስበናል ተቀላቀሉና በቦታው ላይ የጠናበትን መረዳት ያለበትን የምናይ ይሆናል ይህ ወንድማችን የሙሽሪኮች ተውሂድ ለቆሌና ለዶሪህ ማረድ ነውና ለዚህ አፀያፊ ተግባር ገንዘብ አውጣ አንጣ ካላመጣህ ፌንጥ ብለነሃል በማለት አቀናጅቶ ማለትም ከሌላ ሰው ጋር አሻርኮ እያረሰ ነበርና መቀናጆውን እንድነቀጥ አድማ በማረግ እርሻው እንዳይታረስ ሁሉ አሲረውበታል ብሞትም አነቀብርህም እያሉ ቢስፈራሩትም አሞራ ይብላኝ ከአላህ ውጭ ለማረድ ለሽርክ ተግባር አላዋጣም ገንዘቤን አልሰጥም በሚል አቋም ፀቶ ቆይቷል የሱና ወንድሞች በሬ በመስጠት አይዞህ ከጎንህ ነን በማለት ሳይከፋው እንዳገር አርሶ አብቅሏል አሁንም ጤፉን ዝናብ እንዳይመታበት ለመሰተር ለማጨድ የሃራ ሰለፍዮች ቀን ይዘው ታጥቀው ተነስተዋል ትናንት ሰኞም የአንድ አባታችነን ጤፍ አጨዳው ድል በድል  በጧት በማጠናቀቅ ተመልሰው መጥተዋል የሃራ ሰለፍዮች የሱናን ሰዎችን እንባ ለማበስ የቢዳዓ ሰዎችን ሴራ ለማፍረስ ቆርጠው ተነስተዋል ስለሆነም በተባለው ቀንና ቦታ በጧት በመገኘት
በመስጅደ ሶፋ ግቢ  ከፈጅር ሶላት ቦኋላ ጉዞ ወደ ጉለበሎ ይሆናል

በዛ አካባቢ የምትገኝ ሰለፍዮች ሆይ በቦታው በመገኘት የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ ኑ ወደ ጎለበሎ ጎላ አባሄ

🗓 ጥቅምት ቀን /20/2017/የፊታችን ነገ የፊታችን እሮብ**

https://t.me/hussenhas

1 month, 1 week ago

ይህ የወንድማችን ሃይደር ነጋሽ የገቢ ማሰብያሰብያ ግሩፕ ነው

የመርካቶው እሳት አደጋ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ከጣላቸው ወንድሞቻችን መሀከል  በመልካም ስራው የምናውቀው ወንድማችን Hayder Negash  አንዱ ነው።

እስቲ በምንችለው እናግዘው

ንግድ ባንክ: 1000398663897 
                   ሀይደር ነጋሽ

https://t.me/HayderNegash

4 months, 1 week ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበረችህ የታላቁ የአንዋር መስጂድ ደርስ ተከታተዮች የነገው የቅዳሜ ደርስ የሸርህ ኣጀሩሚያ የደህላን ደርስ በቆምነበት የምንቀጥል መሆኑን በአክብሮት ለሳስበችህ እወዳለው።
ኢንሻ አላህ

4 months, 1 week ago

ሞትን የምንፈራበት ምክንያት እኮ ከዱኒያ ስለመለየታችንማ እኮ አይደለም መሞትማስ እኮ አያስፈራም ምክንያቱም ፈራንም አልፈራንም እንሞታለና !!! የሚያስፈራው ከሞትኩ ቦሃላስ ወደየት የሚለው ነው !!!

ከነቢዩ እና ከባልደረቦቻቸው የመጨመርን ዕድል አላህ ቢሰጠንማ ...

ያ አላህ ከምትወዳቸው ጋር አደራህን !!!

4 months, 1 week ago

አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- ሱንና የኑህ መርከብ ናት!!
?በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ታህሳስ 14/2016 የተደረገ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/umusaymen

6 months, 3 weeks ago

ያለ ኮርቻ የሚጋልቡት አዲሶቹ ሙመይዓዎች ኡስታዝ ቃሲም ሱልጣን መጅሊስ ገብቶአል በሚል የሚያሰራጩትን ቅጥፈት ግልፅ ማድረግ:

[Clip: 22:11 Mins]

?በኡስታዝ ቃሲም ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
? በዚህ አጭር የድምፅ "File" ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሷል:

√ አንድን ወሬ ያለአግባብ ሳይረጋግጥ ማሰራጨት ያለው አደጋ...

በቅርቡ የተሰራጨው ምስል ካራገቡ ሰዎች መካካል፣ከአዲሶቹ ሙይመይዓዎች አንዱ የሙነወር ልጅ የተባለ ግለሰብ ነው፤ በነገራችን ላይ ይህ ግለሰብ ዋና መታወቂያው ለመርከዙ ሰዎች አይዞአችሁ እኔ አለሁላችሁ በማለት ሽንጡን ገትሮ ሐቁን ወደ ጎን በማሽቀንጠር...ነገራቶችን በማጣፋት እንዲሁም ለመርከዙ ሰዎች አይነተኛ ጠበቃ እንደሆነ የሚታወቅ ግለሰብ ነው።ልብ ይበሉ! ይህ ግለሰብ ምስሉን ኬት እንደመጣና ሁኔታውን ሳያረጋግጥ በጥላቻ ስካር ነው ያሰራጨው...

√ ይህንን ምስል ካሰሬጩት ሌላው ደግሞ፡ አቅለ-ደካማውና ውሸታም...እንዲሁም የውሸት አጨብጫቢ የሆነው ሙሐመድ ሲራጅ የተባለው ግለሰብ ነው...

√ አዲሶቹ ሙመይዓዎችን ተከትለው ሼር ያደረጋችሁት እናንተን መጥቀስ አስፈላጊ ስላልሆነ ትቼዋለሁ....

√ ወሬዎችን ስንፅፍም ሆነ ስንናገር ማረጋገጥ እንዳለበን...

√ ሰሞኑን የተለቀቀው ምስል የቆየ ስለመሆኑ እንዲሁም የመንግስት ተቋም መስሪያቤት ወይንም ሰለማዊ ፀጥታ በተባለ ዘርፍ የመንግስት አካል ስብሰባ ጠርቶን ነው የተገኘሁት....

√ በጊዜው ከፊሮችም ተጠርተው ነበር፤ኧረ እንዳውም ከጎኔ የነበረው ካፊር ነው (የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው)...በምስሉ ስለማይታይ ነው እንጂ አብዛኛዎቹ ጴንጤዎች ናቸው፤ የተወራው ስለ ፀጥታ እንጂ ሐይማኖታዊ ጉዳዮች አይደለም...
https://t.me/semirEnglish
https://t.me/semirEnglish

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago