ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 1 week ago
Last updated 1 month ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 5 days, 6 hours ago
? ያልተሳካልህ ነገር / ሽ ነገር ካለ
ለእኔ አልተፃፈም ብለህ/ሽ በል እንጅ
የበታችነት ስሜት አይሰማህ/ሽ
ማንም የፈለገውን ህይወት ሳይሆን
?አሏህ የፃፈለትን ነው እሚኖረው
አሏህ ደሞ ምንጊዜም ለእኛ የተሻለውን ነው እሚመርጥልን።
በህወታችን ደስታኛ እንድንሆን ከሚረዱን ነገሮች አንዱ አሏህ በፀፈልንና በሰጠን ነገር መዳሰት ስንችልና ወንዳን ስንቀበል ነው ።?
ጌታችን አሏህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ! ሰላም የሚገኘዉ ከአንተ ነውና ሰላም ስጠን ፣ ህዝቦቿና ሀገራችን ሰላም አድርግልን ።
በትላንቱ ሰልፍ በዘግናኝ ሁኔታ ህይወታቸው የተሰለቡ ወንድሞቻችንን በተመለከተ መጀመሪያነት እንዲህ ሸሪዓ የማይፈቅደውን ሰልፍ ውጡ እያሉ ለራሳቸው የማያደርጉትን ሌሎችን ወደ አደጋ የሚያጋፍጡ ሰዎችን እንጠንቀቃቸው!
ሲቀጥል የሞቱትን አላህ የጀነት ያድርጋቸው! ወንጀላቸውን ማሰረዧ ያድርጎላቸው ከማለት ውጭ "በጀነት የተመሰከረለት" የሚል ቃል መጠቀም አግባብ አይደለም። ምናልባትም ሰልፍ መውጣት ለኢስላም መታገል መስሏቸው ሳያውቁ ወጥተው በወጡበት ህይወታቸው ተቀጥፎ ለሚቀሩት ካልንም ማለት የሚገባን በጀነት ከተመሰከረላቸው ጋር እንዲሆኑ ተስፋ እናደርጋለን" ነው የምንለው! በጀነት የሚመሰክሩት አላህና መልእክተኛው ናቸው። የምናስተላልፋቸው ነገሮች በሁሉም ሁኔታ ስሜት በተቀላቀለበት መልኩ ሳይሆን ሙሉእ በሆነው ሸሪዓ ላይ ተመርኩዘን መሆን አለበት።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Abdurhman_oumer
Telegram
" አብዱረህማን ዑመር"
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}, [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ "እስላማዊይ ትምህርቶች፣ግጥሞች የሚለቀቁበት #የቴሌግራም\_ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ t.me/Abdurhman\_oumer
?እኛው በሰራነው እኛው እየተቀጣን ነው
?ለይቶ የማያጠፋውን ፊትና ፉሩ
?ከወንጀሎች እንራቅ
?ወደ አሏህ እንሽሽ
?በተላይ ሴት እህቶቻችን አሏህን ፊሩ አለባበሳቹህን አስተካክሉ
?***እሱን እያመጽን እንዴት በሱ እንረዳለን
? በኡስታዝ አብራር አወል አሏህ ይጠብቀውና
? በመድረሰቱ እብኑ ኡመር ለሴት እህቶች የተሰጠ ሙሃደራ***https://t.me/ibnujemalalhabeshihttps://t.me/ibnujemalalhabeshihttps://t.me/ibnujemalalhabeshi
https://t.me/Ukut_Abdullah/3315
? በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ መነደፍ
ሙእሚን በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ አይነደፍም ። እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት ኢኽዋን አሕባሽን በመቃወም ስም ሙስሊሙን ማህበረሰብ ሰላማዊ ትግል ብሎ ዋጋ አስከፍሎታል ። በዚህ ሰላማዊ ትግል ስም ብዙ ወንድሞቻችንን አጥተናል ። አብዛኛዎች የአልጋ ቁራኛ ሆኗል ። ሌሎች ሀገር ለቀው ተሰደዋል ። ብዙ እህቶች ክብራቸውን አጥተዋል ። አደባባይ ላይ ኒቃብና ጅልባባቸው ጫማ ተጠርጎበት ወደ እሳት ተወርውሯል ። ያለ ምንም ርህራሄ አናታቸው ተሰንጥቋል ። ጥቂት የማይባሉ ተረጋግጠው ህይወታቸውን አጥተዋል ። ከሴት እህቶቻችን ውስጥ አንዷ በጡቶቿ ላይ ኤሌክትሪክ ተለቆባት ደርቃ የሞተች አለች ። ኢኽዋኖች በዚህ መልኩ ዋጋ አስከፍለው መጨረሻ ላይ ከአሕባሽ ጋር አንድ ነን ብለው አሕባሽን አንግሰዋል ። የኋላ ኋላ በመጅሊስ ስልጣን ተጣልተው አይንህ ላፈር ተባብለው ተለያይተዋል ። ኢኽዋን መጅሊሱን ሲዝ የፈለገ መውሊድ ያውጣ የፈለገ ጫት ይቃም ብሎ የዐቂዳና የአመለካከት ነፃነት አውጇል ። በዚህም ትልቁን ወላእና በራእ የሚለውን እንዲሁም በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ የመከልከል የኢስላም መርህ ንደዋል ። ያ ቁስል ሳይድን ትካዜው ሳይረሳ አሁንም ሙስሊሙን ዋጋ ሊያስከፍሉ ይመስላል ። በመሆኑም ሙስሊሞች ባጠቃላይ ሰለፍዮች በተለይ በየአንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ኢስላም ምን ይላል ብለን ልንጠይቅ ይገባል ።
ድንጋይ በመወረወር ፣ መንገድ በመዝጋት ፣ ንብረት በማውደም በንፁሃን አካልም ሆነ ንብረት ላይ ወሰን በማለፍ የሚጠየቅ መብት የለም ። ገጠርም ይሁን ከተማ የሚደርሱ በደሎች ካሉ መጀመሪያ ወደ አላህ መመለስና በደላችንን ምንም ለማይሰወርበት አምላካችን ማቅረብ ፍትህ ከሱ መጠበቅ ይኖርብናል ። ከዚህ ካለፈ እስከሚቻለው ድረስ በሰላማዊ መንገድ በመነጋገር ጥያቄ በማቅረብ መብትን መጠየቅ ይቻላል ። መልስ አላገኘሁም ብሎ የሚደረጉ ረብሻዎች ጉዳት እንጂ ጥቅም የላቸውም ። ተጎጂው ደግሞ ሁሌም ምስኪኑ ሙስሊም ማህበረሰብ ነው ። የንቅናቄው መሪዎች ፊት ለፊት ሆነው አይደለም የሚመሩት መመሪያ ሰጥተው መስመሩን ዘርግተው የሚሆነውን ሩቅ ሆነው ነው የሚከታተሉት ። ይህ በተደጋጋሚ በዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ንቅናቄ ታይቷል ።
እንደ ምሳሌ በ2001 ላይ ሚዛን ቴፒና ወሎ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሒጃብ ተከልክለዋል በሚል የአ/አ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለሶስት ቀን የምግብ ማቆም አድማ እንዲያደርጉና በሶስተኛው ቀን ሁሉም ተማሪ ጁሙዓ ፒያሳ ኑር መስጂድ ሰግዶ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲያደርግ መመሪያ ተሰጥቶ ሰላማዊ ሰልፉ ተጀምሮ ጥቂት ሳይጓዝ ተማሪው በላእ ወርዶበት ሰማይና ምድር ጠቦት እርስ በርሱ እየተረጋገጠ የወደቀው ወድቆ የተነሳው ቆመጥ እየተቀበለው ሲታመስ መመሪያ ሰጪዎቹ የአ/አ ጥግ ላይ ሰግደው ምን ላይ ደረሰ እያሉ ሲጠይቁ ነበር ።‼**** የድምፃችን ይሰማን ንቅናቄ ሲመሩ የነበሩት አብዛኞቹ ኳታር ፣ ካናዳና አሜሪካ ሆነው ነበር ሲመሩ የነበሩት ። በመሆኑም ሙስሊሞች ማን ለምን ተነሱ እንደሚላቸው ሊጠይቁና ሊያውቁ ይገባል ። በስሜት መነዳት በዱንያም በአኼራም ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ። ያለፈው ይበቃል በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ መነደፍ የለም ።
https://t.me/bahruteka
https://t.me/Ukut_Abdullah/3315
Telegram
አንድነት በተውሂድ እንጂ በዘር በብሄር በጎሳ አይደለም‼
በመጀመሪያው ሰልፍ
➲ ይህንን ኡለሞች ያልፈቀዱት ሰላማዊ (የተቃውሞ) ሰልፍ ተው ቢባሉ አሻፈረኝ ያሉት የስሜት ተከታዮች ዛሬም ህዝቡን ወደ ጥፋት እየማገዱት ነው
የምትፈልጊውን. ነገር ራዕይሽ ስኬትሽ ትልቅ ከሆነ የምትከፍይው ዋጋ በጣም ትልቅ መሆኑን ማወቅ አለብሽ?
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 1 week ago
Last updated 1 month ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 5 days, 6 hours ago