"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 week, 1 day ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 week, 1 day ago
The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week ago
በዶ/ር አቡሽ አያሌው የተዘጋጀው " ቢዝነስ ስትራቴጅ " የሚለው እና " ቢዝነስ ሊደር ሽፕ" መፅሃፍ ያለው ሰው
ያናግረኝ
@JemalEndroAbuMeryem
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ለሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች
ለሀገሩ የሚያስብ ጦርነትን በህዝቦቿ ላይ አያውጅም ። ከአብሮነት፣ ከሰላምና ከልማት እንጂ ከጦርነት የሚገኝ ትርፍ አይኖርም ‼
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/13800
Telegram
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus
ለሀገሩ የሚያስብ ጦርነትን በህዝቦቿ ላይ አያውጅም ። ከአብሮነት፣ ከሰላምና ከልማት እንጂ ከጦርነት የሚገኝ ትርፍ አይኖርም ***‼*** https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/13800
የከፋው ሰው ሲሞት የደላው መች ቀረ
ሁሉም ይሞታታል አስጠላም አማረ
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሂመሁላህ ተዓላ
🏷 abu_reyyis_arreyyis
https://t.me/tewuhidWereilu/5060
Telegram
የተውሒድ ዳዕዋ በወሎ–ወረኢሉና አውራጃዋ
የከፋው ሰው ሲሞት የደላው መች ቀረ ሁሉም ይሞታታል አስጠላም አማረ ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሂመሁላህ ተዓላ ***🏷*** abu\_reyyis\_arreyyis https://t.me/tewuhidWereilu/5060
ጉድ በያዘች ሀገር
✅ ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧
Ⓐ ገላን መታጠብ
Ⓑ ጥሩ ልብስ መልበስ
Ⓒ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
Ⓓ በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
Ⓔ በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
Ⓕ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
Ⓖ ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🇸🇦በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🇸🇦ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🇸🇦ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🇸🇦 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል።
Copy
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11892
Telegram
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus
***✅*** ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች ➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧ Ⓐ ገላን መታጠብ Ⓑ ጥሩ ልብስ መልበስ Ⓒ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) Ⓓ በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ Ⓔ በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት Ⓕ ሱረቱል ከህፍን መቅራት Ⓖ ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ ***🇸🇦***በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, ***🇸🇦***ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, ***🇸🇦***ሌላ…
▪سورة الكهف
👉ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው
🎙 القارئ :سعد الغادي
🍃ሸይኽ ሰዒድ ረስላን(ሐፊዘሁሏህ )እንዲይላሉ፦
➻ወንዱ ወንድ ቢሆን ኖሮ ሴቷም ሴት ትሆን ነበር ።
➻ጥሩ አባቶች
➻ጥሩ ወንድሞች
➻ጥሩ ባሎች
➻ጥሩ ወንድ ልጆች
➻ጥሩ አጎቶች .....ሲበራከቱ
➻ጥሩ እናቶች
➻ጥሩ እህቶች
➻ጥሩ ሚስቶች
➻ጥሩ ሴት ልጆች
➻ጥሩ አክስቶች ....ይፈጠራሉ !
➻ላለንበትየዘቀጠ ማንነት ሁሌ ሴቶችን ብቻ ተጠያቂ ማድረጋችን ሰንኩልነት ነው ፡፡
➻ወንዱ ወንድ ሆኖ ሚናውን ካልጠበቀ ሴቷ እንዴት አድርጋ ሴት ትሁን ?
➻ወንዶችእናስብበት!
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11890
Telegram
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus
***🍃***ሸይኽ ረስላን(ሐፊዘሁሏህ )እንዲይላሉ፦ ➻ወንዱ ወንድ ቢሆን ኖሮ ሴቷም ሴት ትሆን ነበር ። ➻ጥሩ አባቶች ➻ጥሩ ወንድሞች ➻ጥሩ ባሎች ➻ጥሩ ወንድ ልጆች ➻ጥሩ አጎቶች .....ሲበራከቱ ➻ጥሩ እናቶች ➻ጥሩ እህቶች ➻ጥሩ ሚስቶች ➻ጥሩ ሴት ልጆች ➻ጥሩ አክስቶች ....ይፈጠራሉ ! ➻ላለንበትየዘቀጠ ማንነት ሁሌ ሴቶችን ብቻ ተጠያቂ ማድረጋችን ሰንኩልነት ነው ፡፡ ➻ወንዱ ወንድ ሆኖ ሚናውን…
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 week, 1 day ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 week, 1 day ago
The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week ago