ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus

Description
ዳዕዋ ሰለፍያ በአርባ ምንጭ AMUጫሞ ካምፓስ
ሃቅን ፍለጋ ከቁርዓንንና ከትክክለኛ ሃድስ በነዚያ ደጋግ ቀደምቶች ( በሰለፉነ–ሷሊሂን) አረዳድ !
"ከሃቅ በሗላ ጥሜት እንጅ ምን አለ! ? "
ስለዚህ ሃቅን ብቻ ተከተል !

ማሳሰቢያ: –ለማንኛውም አስተያየትዎ ከታች ባለው ቦት ያስቀምጡልን ጀዛኩሙላህ ኸይር
@JemalEndroAbuMeryem
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months ago

Last updated 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 2 weeks ago

2 weeks, 6 days ago

قال حذيفة:
وإياك والتلون في دين الله‼️ فإن دين الله واحد
👉አደራህን በአሏህ ዲን ላይ መለዋወጥን ተጠንቀቅ! የአሏህ ዲን አንድ ነዉና ይላሉ ሁዘይፈህ!!
እንድህ ነበር ሰለፎቻችን በዲን ላይ መለዋወጥን ሲፀየፉና ሲያስጠነቅቁ የነበረዉ‼️

👉ሙስጦፋ አብዲላህ ግን ባለፉት አስርት አመታት ዉስጥ ብቻ ስንት ጊዜ ተከረባበተ? ስንት አቋምስ አሳየን?
አሁን ደግሞ የህየል ሀጂሪይ ላይ መዝመት ጀምሯል።

👉https://t.me/murselseid

2 weeks, 6 days ago

—————— { እነ ቆርጠህ ቀጥል }

💥ሰሞኑን እንደ አድስ እየተራገበ ባለዉ የአልኡዝር ቢል ጀህል ጉዳይ የሸይኽ ፈዉዛንን ድምፅ እየቆራረጡና እየቀጣጠሉ ሸይኹ ኡዝር ቢልጀህል የለም ብለዋል እያሉ የተለመደ ቅጥፈታቸዉን የሚነዙ የኢንሷፍ ደሀዎች እንዳይሸዉዱህ ጠንቀቅ በል!!

💫በእርግጥ የሸይኽ ፈዉዛን ንግግር ደሊል አይሆንም። ቢሆንም ግን የእሳቸዉም አቋም ይህ ነዉ እያለ ከፊት ከሗላ ቆራርጦ እያቀረበ እንዳያምታታህ!!

ثم اعلم بأن الحكم على الناس شديد‼️

👉https://t.me/murselseid

2 weeks, 6 days ago

في هذا المسجل مع الجمهور في قضية التكفير المعين!
(الشيخ صالح الفوزان  حفظه الله )

በግለሰብ ላይ ኩፍርን የሚበይነዉ
( እንደሙስጦፋ አብደላህ ያለ ) ተራ ግለሰብ ነዉ ?
ወይስ የእዉቀት ባለቤቶች?

💥መልሱን ከሸይኽ ፈዉዛን ስሙት ሀፊዞሁሏሁ ተዓላ

ኡዝር ቢል ጀህል የለም ያልከዉ ወንድሜ ይህችንም ስማት!!

( ክፍል 2 )

👉https://t.me/murselseid

3 months, 2 weeks ago

ቅድሚያ ለተውሂድ እና ሱና
#በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር(ሐፊዘሁላህ)

የተይሚያ ልጅ ዒልም ያነገሰው
⇛ ህብረ-ብደዐን አተራመሰው፡፡
⇛ የሱና ጥይት ጥንት የተኮሰው
⇛ ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰው፡፡
⇛ ቢድዐ ሲሮጥ ዙፋን ሊወጣ
⇛ አሸማቀቀው እያቀናጣ፡፡
╚══════════════

https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/14977

3 months, 2 weeks ago

ላላያችሁት!

የኢትዮጵያ ኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከነገ ጀምሮ
- አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት 5 ሺህ ብር የሚያስከፍል ስሆን፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 25 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 20 ሺህ እንዲሆን ተደርጓል።

ለፓስፖርት እድሳት እና ገጽ ላለቀባቸውም ተመሳሳይ ዋጋ ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ በዚህም
- በመደበኛ 5 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 25 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖር 20 ሺህ እንዲሆን ተደርጓል።

እድሳት ለሚፈልጉ እና እርማት ለሚያስፈልጋቸው
- መደበኛ 12 ሺህ 500 ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 32 ሺህ 500 ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 27 ሺህ 500 ብር ሆኗል።

ፓስፖርቱ ቀን ያለውና የተበላሸ ከሆነ ደግሞ
- መደበኛ 13 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 28 ሺህ ብር መደረጉ ተመላክቷል።

ፓስፖርቱ ቀን እያለው የተበላሸ እርማት ለሚፈልጉ
- መደበኛ 20 ሺህ 500 ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 35 ሺህ 500 ብር ሆኗል።

ለጠፋ ፓስፖርት
- መደበኛ 13 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 28 ሺህ ብር ተደርጓል።

የጠፋ ፓስፖርት እርማት ደግሞ
- መደበኛ 20 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 40 ሺህ 500 ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 35 ሺህ 500 ብር ተደርጓል።

ዘገባው የአል ዐይን ኒውስ ነው።

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

3 months, 2 weeks ago

ርብርብ ለጋራ ግብ
~
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው።
ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን  
1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣
2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው።

የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው።

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486
Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba

ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ።

እህቶች በዚህ?
@AhluYeWereilua
@nikab_new_wbetea 

ወንድሞች በዚህ?
@FuadBezu
@red_one1212

ስልክ 0913666695
         0903939033

የቴሌግራም  ቻናላችን?
t.me/NikabJilbab

የቴሌግራም  ግሩፓችን ?
t.me/nikab_jilbab_group

8 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እሁድ እሁድ ሁዘይፋህ መስጂድ የሚሰጠው ሳምንታዊዉ ደርስ ስለማይኖር ወንድሞች እና እህቶች እንዳይንገላቱ ተደዋውሉ ባረከሏሁ ፊኩም::

8 months, 3 weeks ago

ኡስታዝ ሳዳት ከማል

ነብዩ ﷺ ለምን አለቀሱ?
በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ

t.me/SadatKemalAbuMeryem

8 months, 3 weeks ago

"ከዐርሹ በላይ"
ኢብኑ ሙነወር
የካቲት 24/2016 በቡታጂራ ከተማ ሙሳ ራማሽ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

8 months, 3 weeks ago

ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር (አቡ ሁዘይፋ)

በወቅታዊ  ጉዳይ ላይ ለፊትና አራጋቢዎች የተሰጠ መልስ ክፍል 2

"በፊትና  ላይ  ቁንጮ  ከመሆን  በሀቅ  ላይ  ጭራ  መሆን  ይሻላል"

t.me/NABAWITUBE

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months ago

Last updated 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 2 weeks ago