ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 4 days ago
Last updated 2 weeks, 6 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month, 1 week ago
🔔ማስታወቂያ🔔
እንኳን ደስ ያላችሁ!!!
የአንደኛ አመት ትምህርታችሁን ላጠናቀቃችሁ የ 2016 ባች ተማሪዎች በሙሉ፤ የአንደኛ አመት ትምህርታችሁን አጠናቃቸሁ ወደ አርክቴክቸር ትምህርት መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከ ነገ 06/03/17 ዓም ጀምሮ የሚጀመር ስለሆነ የተማሪነት መታወቂያችሁን (ID) ይዛችሁ ወደ አርክቴክቸር ትምህርት ክፍል ህንፃ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ: የአርክቴክቸር ትምህርት ክፍል ህንፃ ground floor departement Head office.
🔔ማስታወቂያ🔔
ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
ዛሬ ማለትም ረቡዕ (04/03/17) ከምሽት 2:00 LT ጀምሮ የአርክቴክቸር ዲፓርትመንትን መቀላቀል ለምትፈልጉ ተማሪዎች የተዘጋጀ የስኬች(Sketch) ልምምድ ስለሚኖር ሁላችሁም
pencil & eraser በመያዝ ከላይ በተጠቀሰው ሰዐት በትምህርት ክፍሉ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 4 days ago
Last updated 2 weeks, 6 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month, 1 week ago