Planet Of Knowledge✨

Description
ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው

✨♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
?አስተማሪ ታሪኮች
?አስደናቂ እውነታወች
?አስቂኝ ክስተቶች
?አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች
?የተለያዩ መፅሐፍት
?አስቂኝ ምስሎች
?እና ሌላም ሌላም.....

???????
ያሎትን አስተያየት በ
@Khalidoooooooo

@Yempire
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 week, 4 days ago

1 month ago
***?*****በ ሰሜን ኮሪያ Porn ፊልም ማየት …

?በ ሰሜን ኮሪያ Porn ፊልም ማየት በሞት ያስቀጣል።?
እኛጋስ ቅጣቱ ምንድነው ?

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌?

?➹share &Join Us
????
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
?@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

1 month ago
***?***ይህ ሰው ለ 8 ዓመት ማጨስ …

?ይህ ሰው ለ 8 ዓመት ማጨስ ያቆምና ለማጨስ ያጠፋ የነበረውን ገንዘብ በመቆጠብ መኪና ገዛ ። ግን የሚያሳዝነው በመኪና አደጋ ሞተ? !
ቢያጨስ ይሻል ነበር ትላላችሁ ??

?????
?@Planet_Of_Knowledge
?

1 month ago
አንድ ልጅ በ ወጣት ልጅ ቀብር …

አንድ ልጅ በ ወጣት ልጅ ቀብር ስርዓት ላይ ሆኖ ይስቃል ከዛ ይህንን ያዩት አባት እንዴት በዚህ ለጋ ልጅ ሞት ትስቃለህ ? ይሉታል

ልጁም :- ከጓደኞዬ ጋር ስንገናኝ ሁሌም ቢሆን እንድንስቅ ቃል ተግባብተን ነበር ቢሆንም ግን ልቤ እያለቀሰ ነው ይላል :

ልጁ ይቀጥልና :- ምርጡ ጓደኛዬ እንዲህም ብሎኝ ነበር አለ : አሱም " እኔ ስሞት እንዳታለቅስ ምክንያቱም በዛ ሰዓት እንባህን ልጠርግልህ ከጎንህ አልኖርም "

ቃሉን የሚጠብቅ መልካም ጓደኛ ይሰጠን

ኮሜንት ላይ ምን እንደተሰማችሁ ፃፉልን :

@Planet_Of_Knowledge

1 month ago
***✅*****በ2017 አልቫሮ ሞራታ ለአንዲት አድናቂው ማልያ …

በ2017 አልቫሮ ሞራታ ለአንዲት አድናቂው ማልያ ላይ በመፈረም ላይ ሳለ ቀና ብሎ ሲያያት መልከመልካም ሆና በማግኘቱ የፍቅር አጋሩ አደረጋት ብሎም አግብቶ የልጆቹ እናት አደረጋት ይህች ሴት ከጥቂት ወራት በፊት ከሞራታ ግማሽ ንብረቱን ተካፍላ መለያየታቸው ተሰማ?

credit:--433

⭐️@Planet_Of_Knowledge

1 month ago
***?***በ1930 የህዝብ አይሮፕላን ውስጡ እንዲ ነበር

?በ1930 የህዝብ አይሮፕላን ውስጡ እንዲ ነበር

❤️@Planet_Of_Knowledge

1 month, 1 week ago
**Happy New Year!** ***?*** ***?***

Happy New Year! ? ?

4 months ago
ይሄ ምስል እስካሁ ሳታዩት አልቀራቹም

ይሄ ምስል እስካሁ ሳታዩት አልቀራቹም
ማን ነው ምናምን ብላቹ ከተወዛገባቹ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ Satoshi Nakomato ነው ተብሎ እየተገመተ ይገኛል Satoshi Nakomato ደግሞ የ? Bitcoin Founder ነው እና Creator ነው ስለ identityው ምንም የሚታወቅ ነገር የለም
Create አደረገው Btcን ከዛ ጠፋ እና በ ስሙ ወደ 1.1 million የሚሆኑ Bitcoinኦች አሉት ይህም ማለት ወደ 60B$ ሚሆን አካባቢ ነው ሚሆነው
እና Satoshi Nakamato

እና እስካሁን ድረስ እነዛ Bitcoinኣች ተንቀሳቅሰው አያውቁም በዛ ምክንያት satoshi Nakamoto በህይወት አለ የለም ሚለው ያጠራጥራል በህይወት ቢኖር Wallet Adress ስለ ሚንቀሳቀስ ማለት ነው
እና ይሄ ሰው ሊሆን ይችላል ብለው ጥናቶች እያሳዩ ይገኛል ከላይ የምታዩት ሰው ከሆነ በፈረንጆቹ 2011 ራሱን አጥፍቷል እና ራሱን ሲያጠፋ የ Bitcoin Blockchain ላይ Code ተደርጎለት ነበር ፊቱን የሚመስል ገፅታ ያለው እንዲያሳይ ብዙ ፍንጮችን ሲገጣጥሙት
ይሄ ሰውዬ ሊሆን ይችላል ተብሎ እየተገመተ ይገኛል
OCTOBER 8 የሚወጣ አዲስ Documentary አለ HBO ሚል detailed የሆነ Information ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል ስለ satoshi nakamoto ብዙ research ሰርተዋል::

እሱ ከሆነ ያሁሉ Bitcoin የት ሊሄድ ነው ??

4 months ago
***⭐️***ቴወዶር ሩዘቬልት የሚባሉት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከአጼ …

⭐️ቴወዶር ሩዘቬልት የሚባሉት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከአጼ ምኒልክ በክብር የተበረከተላቸው ጅብ ነበራቸው።?

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌?

?➹share &Join Us
???
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
@planet_of_knowledge
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

4 months, 1 week ago
እርሶ በቀን ሁለት ዶሮ መመገብ ይችላሉ?

እርሶ በቀን ሁለት ዶሮ መመገብ ይችላሉ?
ይህ የምታዩት ቡርኪናፋሷዊ ግለሰብ ግን በቀን ሁለት ሳይሆን ስምንት ዶሮ ቅርጥፍ አርጎ ይበላል፡፡

በአፍሪካ ጠንካራው"Iron baby"የተሰኘው ግለሰብ ቅርፁን ለመጠበቅ ሲል በቀን 8ዶሮችን ይበላል፡፡ ይህ ማለትአንድ ዶሮ 400 ብር ቢሆን በቀን 3200 ያወጣል፡፡

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 week, 4 days ago