𓆩𝄽𝐓𝐈𝐍𝐈𝐒𝐇𝐔𝄽𓆪

Description
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 year, 1 month ago

Last updated 1 year ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 11 months, 3 weeks ago

hace 11 meses, 2 semanas

YouTube ልጀምር እንዴ?🫣

hace 11 meses, 3 semanas

ከጊዜያት በኋላ በቀን ውስጥ ብዙ ሰዓቴን በ Live Session አሳለፍኩ እና አድካሚ ቢሆንም ፀዴ ነው😁

hace 11 meses, 3 semanas
hace 1 año, 1 mes

እርግጥ ነው የንፅፅሩ አለም እንደ ድሮው አይደለም ወይም ቀዝቅዟል! ለምን አንዳንድ ወንድሞች ጠፉ?? አይነት ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ሲቀርቡ አስተውያለሁ እና ከግሌ ምልከታ አንፃር አንዳንድ ነጥቦችን እናንሳ፦
...
1. እንደሚታወቀው በንፅፅሩ ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ ወንድሞች ሙሉ ጊዜያቸውን ሰጥተው የሚሰሩ የሉም...ማለትም እንደ ቤተሰብ ትምህርት ትዳር ስራ መሰል ነገሮች አለመመቻቸት ምክንያት ሊጠፉ ይችላሉ።

  1. አቅሙ እያላቸው ለንፅፅሩ የሚሆኑ ዲቫይሶች፣ኢንተርኔት፣መፅሐፍት ጉድለት ችሎታው ያላቸው ብዙ ወንድሞችን በ Tiktok ላይ ከማሳተፍ ያቀዘቀዘ ነገር ነው የሚል እምነት አለኝ።?

  2. ቪድዮ የሚሰሩ...የ Live ፕሮግራሞችን የሚሳተፉ...Active ሆነው እየሰሩ ያሉ ልጆችን ስራ ተደራሽ ባለማድረግ አለማበረታታት!(አስቡበት?)

  3. Live ሲከፈት አትመጡም እንዴ??የማልረሳችሁ አድማጮች አላችሁ እስቲ ተሰብስባችሁ Live ላይ ጠይቁኝ?

  4. ይቀጥላል...ይሄን ሼር አድርጉት?

  5. እና አንጠፋፋ ምርጦች ትመቹኛላችሁ?

hace 1 año, 2 meses

አባትየው ልጁን ደበደበው! ምክንያቱም ስለሰከረ፤የሰከረው አባትየው ነው? ወይስ ልጁ?

hace 1 año, 2 meses
hace 1 año, 4 meses
𓆩𝄽𝐓𝐈𝐍𝐈𝐒𝐇𝐔𝄽𓆪
hace 1 año, 5 meses

— ጥያቄ እና ሀሳብ ካላችሁ በዚህ ያስቀምጡ:
@Ahmedresbot

hace 1 año, 5 meses
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 year, 1 month ago

Last updated 1 year ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 11 months, 3 weeks ago