Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

የረሱል ﷺ መልእክት

Description
በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን
ለአስተያየትወ
......................
@Abuhafss
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 4 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 4 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago

1 week, 2 days ago

ደጃልም ወረርሽኝም አይገባም!

ከአቡ ሁረይራ ተይዞ፡ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦

“በመዲና መግቢያዎች መንገዶች ላይ በጥበቃ ላይ የተሰማሩ መላእክት አሉ። ተላላፊ ወረርሽኝና ደጃል አይገባበትም።”

ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7133

@muhamedunresulullah

1 week, 2 days ago

አላህን መፍራት መጨረሻው~📈
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
🔖*:አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ ብለዋል➘

▮“አንድ ሰው ራሱን በኃጢአት ክፉኛ በደለ፤ ሞትም በመጣበት ጊዜ ልጆቹን “ስሞት (ሬሳዬን) አቃጥሉት፤ ከዚያም ድቅቅ አድርጉኝና (አመዱን) ባሕር ውስት በትኑት፤ በአላህ እምላለሁ! ጌታዬ የሚያገኘኝ ከሆነ፣ ሌላን ሰው ቀጥቶ በማያውቀው ሁኔታ ይቀጣኛልና” በማለት አዘዛቸው፡፡ እነሱም የታዘዙትን አደረጉ፡፡ ከዚያም (አላህ) መሬትን “የወሰድሽውን ትፊ” አላት፡፡ (ሬሳው) ወጣ።አላህም “የሠራኸውን ለማድረግ ምን ገፋፋህ?” አለው፡፡ እሱም “አንተን በመፍራቴ ነው ጌታዬ ሆይ!” አለ፡፡ በዚያም ምክንያት (አላህ) ይቅር አለው፡፡”▮

➠ቡኻሪ ፣ ሙስሊም እና ነሳኢይ ዘግበውታል~*

1 week, 3 days ago

ውዱዑን አሳምረህ አድርግ!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ውዱዑ አድርጎ ውዱዑን ያሳመረው ሰው፤ ኃጢአቶቹ ከጥፍሮቹ ስር እንኳ ሳይቀር ከአካላቱ ይወጣሉ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 245

2 weeks ago

**✍የዕለቱ  3 ቱ ሀዲስ~* #ቁጥር_10 ==================

1ኛ#ከመናገርህ_በፊት_አስተውል 📌ረሱል -ዓለይሂሰላቱ ወሰላም - እንዲህ ይላሉ ፦
[| አንድ ሰው የሆነ ንግግርን ብዙም ሳይብራራለት(ትኩረት ሳይሰጣት) ይናገራል ፤ በዛች ንግግር ምክንያት በምስራቅ እና ምዕራብ መካከል የራቀ የሆነን ውርደት እሳት ውስጥ ይዋረዳል |]
📕 (ቡኻሪና ሙስሊም)
(አላህ ይጠብቀን)

2ኛ#ዱዓ_ስናደርግ_መቁረጥ 📌ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከእናንተ ውስጥ አንድኛችሁ ዱዓ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓ ላይ ይቁረጥ(ቆራጥ ይሁን) ፤ አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል ፤ ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና ]
📕(ሙስሊም ፥ 2678)

3ኛ#ሰደቃን_መስጠት 📌ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦
[ ባሪያዎች የሚያነጉበት የሆነች አንድም ቀን የለችም ሁለት መላኢካዎች የሚወርዱ ቢሆን እንጂ ፤ ከዛም አንድኛቸው ይላል፦ አላህ ሆይ! ሰጪን አካል ምትክ ስጠው ፤ ሌላኛው ደግሞ ይላል ፦ አላህ ሆይ! ጨባጭን(ከልካይን) አካል ጥፋትን ስጠው ]
📕(ቡኻሪ ፥ 1442 / ሙስሊም ፥ 1010)
***

2 weeks, 1 day ago

➩የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች #ቁጥር_9 ❶) ጃቢር እንደተረከው፦
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ «አላህን ጠቃሚ ዕውቀት ጠይቁት! ከማይጠቅም ዕውቀት በአላህ ተጠበቁ!»።
عَنْ جَابِرٍَ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم: «‏ سَلُوا اللَّهَ عِلْمًا نَافِعًا وَتَعَوَّذُوا بِاللَّهِ مِنْ عِلْمٍ لاَ يَنْفَع‏.»
ምንጭ:-
📒**ሡነን ኢብን ማጀህ (34/17)

❷) አነሥ ኢብኑ ማሊክ እንደተረከው፦
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ «ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙሥሊም ላይ ግዴታ ነው»።
عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍَ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ قَال، قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وسلم : «َّ طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ.»
ምንጭ:-📒ሡነን ኢብን ማጀህ (1/229)

➌) አቡ ሁረይራህ እንደተረከው፦
የአሏህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ «ማንም ስለ ዕውቀት የሚያውቀውን ተጠይቆ የደበቀ በትንሳኤ ቀን ከእሳት ልጓም ይለጎማል»።
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةََ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم : ‏«‏ مَنْ سُئِلَ عَنْ عِلْمٍ يَعْلَمُهُ فَكَتَمَهُ أُلْجِمَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِلِجَامٍ مِنْ نَارٍ.»
ምንጭ:-📒ሡነን ኢብን ማጀህ (1/266)
Hint:- (መፅሀፍ ቁጥር/ሐዲስ ቁጥር)**

2 weeks, 3 days ago

አላህ ዘንድ የሚወደደውና የሚጠላው…

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“አላህ ዘንድ ተወዳጅ ከሆነ ንግግር ባሪያው እንዲህ የሚለው ነው፦ ‘አላህ ሆይ! ከጎደሎ ነገሮች ሁሉ የጠራህ ነህ። ምስጋናዬንም አቀርባለሁ። ስምህ የተቀደሰ ነው። ልዕልናህ ከፍ ያለ ነው፡፡ ከአንተ ሌላ አምላክ የለም።’ አላህ ዘንድ የተጠላ ንግግር ማለት ደግሞ፦ ‘ሰውዬው ለሰውዬው አላህን ፍራ በሚለው ግዜ ለራስህ ፍራ ብሎ የሚመልስለት መልስ ነው።’”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2939

@muhamedunresulullah

3 weeks ago
3 weeks, 1 day ago
3 weeks, 2 days ago

ጥንቃቄ ለሴቶች!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ወደ ጀሀነም እሳት ተመለከትኩ በውስጧ ከሃዲ የሆኑ ሴቶችን በዝተው ተመልክቻለሁ። እንዲህ ተባሉ፦ የሚክዱት አላህን ነውን? እሳቸውም አሉ፦ ባሎቻቸውን ይክዳሉ፣ የተዋለላቸውን በጎ ውለታ ይክዳሉ። ከመካከላቸው አንዷ እድሜ ልኳን መልካም ሲዋልላት ከርሞ፤ አንድ ግዜ የሆነ ነገር ጎድለት ከተመለከተች ካንተ ምንም መልካም ነገር ሲደረግልኝ አይቼ አላውቅም ትላለች።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 29
@muhamedunresulullah

4 weeks ago

.       የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች#ቁጥር_2 *📚•════••••••════•📚*

⓵➣#ክፍያ ስትከፍል…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أعْطُوا الأجِيرَ أجْرَهُ قبْلَ أنْ يَجِفَّ عَرَقُهُ﴾
“የሰራተኛን ክፍያ ላቡ ሳይደርቅ በፊት የሰራበትን ክፈሉት።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል: 2443

⓶➣#አላህን ጠብቅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿احفَظِ اللَّهَ يحفَظُكَ، واحفَظِ اللَّهَ تَجِدْهُ أمامَكَ، وتعرَّفْ إلى اللَّهِ في الرَّخاءِ يعرِفْكَ في الشِّدَّةِ﴾
“አላህን ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። በመልካሙ ግዜ አላህን ተዋወቅ በችግርህ ግዜ ይደርስልሃል።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2516

⓷➣#ከአሊሞች ጋር መቀማመጥ
﴿وَما اجْتَمع قَوْمٌ في بَيْتٍ مِن بُيُوتِ اللهِ، يَتْلُونَ كِتابَ اللهِ، وَيَتَدارَسُونَهُ بيْنَهُمْ، إِلّا نَزَلَتْ عليهمِ السَّكِينَةُ، وَغَشِيَتْهُمُ الرَّحْمَةُ وَحَفَّتْهُمُ المَلائِكَةُ، وَذَكَرَهُمُ اللَّهُ فِيمَن عِنْدَهُ﴾
“ሰዎች በአላህ ቤት ተሰባስበው የአላህን መፅሀፍ እያነበቡና በመሀከላቸውም እየተማማሩ አይቀማመጡም፤ በነሱ ላይ እርጋታ የወረደባቸው፣ እዝነትም ያካበባቸው፣ መላእክት በዙሪያቸው የሸፈኗቸው፣ አላህም እሱ ዘንድ ካሉት ጋር ያወሳቸው ቢሆን እንጂ፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2699

🀄️🀄️ሉን
▯•════•••🍃🍁🍁🍃•••════•▯ @muhamedunresulullah ▯•════•••🍃🍁🍁🍃•••════•▯**

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 4 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 4 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago