ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 5 days, 12 hours ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 5 days, 8 hours ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
ከሳውዲ አረቢያ ክለቦች ቶማስ ፓርቴይን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አለ። ሚኬል አርቴታ የግራ መስመር ተከላካይ፣ የመሀል አማካኝ እና የክንፍ መስመር ተጫዋች ይፈልጋል ነገርግን የሚመጡት ተጫዋቾች ከሽያጭ ጋር የሚመጣጠን መሆን አለበት።
- ዘ ጋርዲያን
አርሰናል በቤንጃሚን ሴስኮ ውሳኔ ላይ ምንም አይነት መረበሽ አልተሰማቸውም። እነሱ ባላቸው ነገር ምቾት ይሰማቸዋል ነገር ግን በቡድኑ ውስጥ ተጨማሪ የማጥቃት ሀይል ለማግኘት በዝውውር ገበያው ላይ ይቆያሉ።
ኤሲ ሚላን እና ሌሎች ክለቦች ግፊት እያደረጉ ቢሆንም አርሰናልን በቦሎኛው አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚ ዝውውር ላይ ፍላጎት አላቸው።
- ቻርለስ ዋትስ
Turning any art into lasting metal prints!
Custom prints available in various sizes:
A4
A3
A2
Order now by calling 0912689730 or 0913336591.
Follow us for more
Telegram: @silverpoint_printss
Instagram: https://www.instagram.com/silverpoint_prints/
TikTok: https://www.tiktok.com/@silverpoint.prints
ቤንጃሚን ሴስኮ የአርሰናል ዋነኛ ትኩረት ነው።
የቤንጃሚን ሴስኮ ምርጫ አርሰናል ነው።
ማንቸስተር ዩናይትድ በቅርበት ክትትል አድርገውበታል።
- ገነር ብሎግ
ሀንሲ ፍሊክ ባርሴሎና ትክክለኛ ተተኪ ሚያመጣለት ከሆነ ፍራንኪ ዲዮንግን ለመሸጥ ዝግጁ ነው። አርሰናል ዲዮንግ ላይ ፍላጎት አለው።
-Sport
ኤሚል ስሚዝ ሮው በዚህ ክረምት መዘዋወር የሚፈልግ ከሆነ ክለቡ እንቅፋት እንደማይሆንበት ገልፆለታል ነገር ግን ከተጫዋቹ ዝውውር ከ30 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ እንደሚፈልግ ከአርሰናል ተነግሮታል።
ብሬንትፎርድ፣ ብራይተን፣ ክሪስታል ፓላስ እና ዎልቭስ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከሚፈልጉት ክለቦች መካከል ስማቸው ተጠቅሷል።
- ግሬም ቤይሊ
ኦፕታ ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት ሚኬል አርቴታ በዚህ የውድድር አመት ከታላላቅ 5 ሊጎች ውስጥ ካሉት ከየትኛውም አሰልጣኞች የበለጠ ከሚቆሙበት የቴክኒካል ቦታው ውጪ አሳልፏል። (8.4%)
አርሰናል ሲሆን እያንዳንዱ ነገር ይታያል😂
ጆን ስቶንስ በ9ኛው ደቂቃ በጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል።
ባለፈው ካይል ዎከር እንዲሁ በጉዳት ወጥቷል።
በተጨማሪም አካንጂም በጉዳት ምክንያት ከዛሬው የሀገሩ ስዊዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 5 days, 12 hours ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 5 days, 8 hours ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 3 weeks ago