Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

የረሱል ﷺ መልእክት

Description
በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን
ለአስተያየትወ
......................
@Abuhafss
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 5 days, 12 hours ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 8 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

4 days, 19 hours ago

የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ!

ከአቢ ቀታዳ ተይዞ፡ ነቢዩ ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው።

@muhamedunresulullah

6 days, 2 hours ago
6 days, 2 hours ago
1 week, 5 days ago

ቁርኣንን የማስተማር ትሩፋት!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ከአላህ መፅሀፍ (ቁርኣን) አንዲትም አንቀፅ ያስተማረ፤ ለሱ በሚቀራው (በሚነበበው) አጅር (ምንዳ) ይኖረዋል።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 1335

@muhamedunresulullah

1 week, 6 days ago

ተፈጥሯዊ ፅዳቶች!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“አምስት ነገሮች ተፈጥሯዊ ፅዳቶች ናቸው። መገረዝ፣ የብልትን ፀጉር መላጨት፣ ቀድሞ ቀመስን ማሳጠር፣ ጥፍርን መቁረጥና የብብትን ፀጉር መንጨት፡፡”

ቡኻሪ (5891) ሙስሊም (257) ዘግበውታል

@muhamedunresulullah

1 week, 6 days ago

ማስታወሻ!

ረሱል  እንዲህ ብለዋል፦

“የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1977

@muhamedunresulullah

3 weeks, 5 days ago

ደጃልም ወረርሽኝም አይገባም!

ከአቡ ሁረይራ ተይዞ፡ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦

“በመዲና መግቢያዎች መንገዶች ላይ በጥበቃ ላይ የተሰማሩ መላእክት አሉ። ተላላፊ ወረርሽኝና ደጃል አይገባበትም።”

ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7133

@muhamedunresulullah

3 weeks, 5 days ago

አላህን መፍራት መጨረሻው~📈
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
🔖*:አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ ብለዋል➘

▮“አንድ ሰው ራሱን በኃጢአት ክፉኛ በደለ፤ ሞትም በመጣበት ጊዜ ልጆቹን “ስሞት (ሬሳዬን) አቃጥሉት፤ ከዚያም ድቅቅ አድርጉኝና (አመዱን) ባሕር ውስት በትኑት፤ በአላህ እምላለሁ! ጌታዬ የሚያገኘኝ ከሆነ፣ ሌላን ሰው ቀጥቶ በማያውቀው ሁኔታ ይቀጣኛልና” በማለት አዘዛቸው፡፡ እነሱም የታዘዙትን አደረጉ፡፡ ከዚያም (አላህ) መሬትን “የወሰድሽውን ትፊ” አላት፡፡ (ሬሳው) ወጣ።አላህም “የሠራኸውን ለማድረግ ምን ገፋፋህ?” አለው፡፡ እሱም “አንተን በመፍራቴ ነው ጌታዬ ሆይ!” አለ፡፡ በዚያም ምክንያት (አላህ) ይቅር አለው፡፡”▮

➠ቡኻሪ ፣ ሙስሊም እና ነሳኢይ ዘግበውታል~*

3 weeks, 5 days ago

ውዱዑን አሳምረህ አድርግ!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ውዱዑ አድርጎ ውዱዑን ያሳመረው ሰው፤ ኃጢአቶቹ ከጥፍሮቹ ስር እንኳ ሳይቀር ከአካላቱ ይወጣሉ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 245

1 month ago

**✍የዕለቱ  3 ቱ ሀዲስ~* #ቁጥር_10 ==================

1ኛ#ከመናገርህ_በፊት_አስተውል 📌ረሱል -ዓለይሂሰላቱ ወሰላም - እንዲህ ይላሉ ፦
[| አንድ ሰው የሆነ ንግግርን ብዙም ሳይብራራለት(ትኩረት ሳይሰጣት) ይናገራል ፤ በዛች ንግግር ምክንያት በምስራቅ እና ምዕራብ መካከል የራቀ የሆነን ውርደት እሳት ውስጥ ይዋረዳል |]
📕 (ቡኻሪና ሙስሊም)
(አላህ ይጠብቀን)

2ኛ#ዱዓ_ስናደርግ_መቁረጥ 📌ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከእናንተ ውስጥ አንድኛችሁ ዱዓ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓ ላይ ይቁረጥ(ቆራጥ ይሁን) ፤ አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል ፤ ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና ]
📕(ሙስሊም ፥ 2678)

3ኛ#ሰደቃን_መስጠት 📌ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦
[ ባሪያዎች የሚያነጉበት የሆነች አንድም ቀን የለችም ሁለት መላኢካዎች የሚወርዱ ቢሆን እንጂ ፤ ከዛም አንድኛቸው ይላል፦ አላህ ሆይ! ሰጪን አካል ምትክ ስጠው ፤ ሌላኛው ደግሞ ይላል ፦ አላህ ሆይ! ጨባጭን(ከልካይን) አካል ጥፋትን ስጠው ]
📕(ቡኻሪ ፥ 1442 / ሙስሊም ፥ 1010)
***

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 5 days, 12 hours ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 8 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 3 weeks ago