የረሱል ﷺ መልእክት

Description
በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን
ለአስተያየትወ
......................
@Abuhafss
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 4 days ago

1 week ago
1 week, 1 day ago
1 week, 2 days ago

ጥንቃቄ ለሴቶች!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ወደ ጀሀነም እሳት ተመለከትኩ በውስጧ ከሃዲ የሆኑ ሴቶችን በዝተው ተመልክቻለሁ። እንዲህ ተባሉ፦ የሚክዱት አላህን ነውን? እሳቸውም አሉ፦ ባሎቻቸውን ይክዳሉ፣ የተዋለላቸውን በጎ ውለታ ይክዳሉ። ከመካከላቸው አንዷ እድሜ ልኳን መልካም ሲዋልላት ከርሞ፤ አንድ ግዜ የሆነ ነገር ጎድለት ከተመለከተች ካንተ ምንም መልካም ነገር ሲደረግልኝ አይቼ አላውቅም ትላለች።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 29
@muhamedunresulullah

2 weeks ago

.       የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች#ቁጥር_2 *📚•════••••••════•📚*

⓵➣#ክፍያ ስትከፍል…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أعْطُوا الأجِيرَ أجْرَهُ قبْلَ أنْ يَجِفَّ عَرَقُهُ﴾
“የሰራተኛን ክፍያ ላቡ ሳይደርቅ በፊት የሰራበትን ክፈሉት።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል: 2443

⓶➣#አላህን ጠብቅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿احفَظِ اللَّهَ يحفَظُكَ، واحفَظِ اللَّهَ تَجِدْهُ أمامَكَ، وتعرَّفْ إلى اللَّهِ في الرَّخاءِ يعرِفْكَ في الشِّدَّةِ﴾
“አላህን ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። በመልካሙ ግዜ አላህን ተዋወቅ በችግርህ ግዜ ይደርስልሃል።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2516

⓷➣#ከአሊሞች ጋር መቀማመጥ
﴿وَما اجْتَمع قَوْمٌ في بَيْتٍ مِن بُيُوتِ اللهِ، يَتْلُونَ كِتابَ اللهِ، وَيَتَدارَسُونَهُ بيْنَهُمْ، إِلّا نَزَلَتْ عليهمِ السَّكِينَةُ، وَغَشِيَتْهُمُ الرَّحْمَةُ وَحَفَّتْهُمُ المَلائِكَةُ، وَذَكَرَهُمُ اللَّهُ فِيمَن عِنْدَهُ﴾
“ሰዎች በአላህ ቤት ተሰባስበው የአላህን መፅሀፍ እያነበቡና በመሀከላቸውም እየተማማሩ አይቀማመጡም፤ በነሱ ላይ እርጋታ የወረደባቸው፣ እዝነትም ያካበባቸው፣ መላእክት በዙሪያቸው የሸፈኗቸው፣ አላህም እሱ ዘንድ ካሉት ጋር ያወሳቸው ቢሆን እንጂ፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2699

🀄️🀄️ሉን
▯•════•••🍃🍁🍁🍃•••════•▯ @muhamedunresulullah ▯•════•••🍃🍁🍁🍃•••════•▯**

2 weeks, 1 day ago

🕌🌹 بـِــــــــــــــــــــــــــسْم اللَّهِ الرَّحمنِ الرَّحي  🕌 🌹

እንደሚታወቀው ከእስልምና ማዕዘናት ውስጥ በአምስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሐጅ ነው ።

አብዛኛው የሙስሊሙ ማህበረሰብ ደግሞ ስለ ሐጅ ያለው እውቀት ጥቂት ነው ።

በመሆኑም የሐጅ ወቅት መቃረቡን አስመልክተን ስለ ሐጅ ያለንን እውቀት ለማስፋት ከመነሻው ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለውን የሐጅ አፈፃፀም ስርኣት በምስል በፅሁፍ እና በድምፅ በተደገፈ መልኩ ለማስተማር አስበናል ።

ከትምህርት ሂደቱም ጎን ለጎን ከ 20 በላይ የሚሆኑ ስለ ሐጅ ምንነት እና አፈፃፀም የተዘጋጁ መጽሐፍቶች እናጋራችኴለን ። ኢንሻ አላህ

ስለሐጅ መማር የሚፈልጉ ሰዎችን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ ።

የቻናላችን ሊንክ 👇👇 ሼር በማድረግ አግዙን ‼️

╭─┅───══───┅─╮
@muhamedunresulullah
@muhamedunresulullah
      ╰─┅───══───┅─╯

2 weeks, 1 day ago

➾የቀኑ  3 ቱ ሀዲስ~** #ቁጥር *_1

1ኛ#ከውሸት_እንራቅ
#ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦
[ ውሸትን አደራችሁን ራቁ ፤ ውሸት ወደ ጥመት ይመራልና ፤ ጥመት ደግሞ# ወደ እሳት ይመራል ፤ አንድ ሰው ከመዋሸት እና ውሸትን ከመጠባበቅ ላይ አይወገድም አላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ እስኪመዘገብ ድረስ ]
📕(ቡኻሪ ፥ 6094 / ሙስሊም ፥ 2607)

2ኛ#ተውበት_ማብዛት #ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦
[ እናንተ ሰዎች ሆይ ፡ ወደ አላህ ተውበት አድርጉ ፤ እኔ ወደ አላህ በቀን ውስጥ 100 ጊዜ ተውበት አደርጋለሁ ]
📕(ሙስሊም ፥ 2702)

3ኛ#የፆም_እና_የቁርአን_ጥቅም #ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ፆም እና ቁርአን የቂያማ ቀን ለባሪያው ያማልዱታል ፤ ፆም እንዲህ ይላል ፦ ጌታዬ ሆይ! እኔ ምግቡን እና ስሜቶቹን በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ከልክዬዋለውና በሱ ላይ ምልጃዬን ተቀበለኝ ፤ ቁርአን ደግሞ ይላል ፦ ጌታዬ ሆይ! በሌሊት እንቅልፍን ከልክዬዋለውና በሱ ላይ ምልጃዬን ተቀበለኝ ፤ ከዛም ምልጃቸው ተቀባይነት ያገኛል። ]
📕(ኢማሙ አሕመድ ፥ 6626 ላይ ዘግበውታል / አልባኒም ሶሒህ ብለውታል )***

3 weeks, 3 days ago

የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“የረመዳን ወር ፆም እንደ አስር ወር ነው የሚታሰበው። ከዛ በኋላ የሚፆመው ስድስት ቀናት ፆም ደግሞ እንደ ሁለት ወር ነው የሚታሰበው። በዚህም አመት እንደመፆም ተደርጎ ነው የሚታሰበው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3851

@muhamedunresulullah

3 weeks, 3 days ago

የላቀ ምንዳ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾

“የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346

@muhamedunresulullah

3 weeks, 3 days ago

የተዋት ሰው ከፍሯል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الْعَهْدُ الَّذِي بَيْنَنَا وَبَيْنَهُمُ الصَّلَاةُ، فَمَنْ تَرَكَهَا فَقَدْ كَفَرَ﴾

“በኛና በነሱ (በካሃዲያን) መካከል ያለው ቃልኪዳን ሶላት ነው። ሶላትን የተዋት ሰው በእርግጥ ከፍሯል።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2621

@muhamedunresulullah

2 months, 3 weeks ago

ከዘይድ ቢን አርቀም (رضيﷲ عنه)ተይዞ ረሱል (ﷺ) ይህን ዱዓ ያደርጉ ነበር፡‐

“አላህ ሆይ! ለነፍሴ ተቅዋን ለግሳት:: አጽዳትም። ከአንተ የትሻለ የሚያፀዳት የለምና፡፡ አንተ አስዋቢዋም
አምላኳም ነህ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2722

@muhamedunresulullah

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 4 days ago