Min Keman ምን? ከማን?

Description
ይህ ትኩረቱን በጥራት እና ግብይት ላይ አድርጎ፣ ጥራትን በማህበረሰቡ ዉስጥ ባህል እንዲሆን በማድረግ የተቃና የግብይት ስርዓት ለመፍጠር የሚሰራ ማህበራዊ የሬዲዮ ፕሮግራም እና መጽሔት ዝግጅት ክፍል ነዉ።
(በትርታ FM 97.6)
ለተጨማሪ መረጃ፦ +251978111281
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

1 month ago

#መረጃ
ከሸማቹ አንጻር ሊነሱ የሚችሉ ሦስቱ "ምን?" የሚሉ መጠይቆች

🌐#ምን? #ከማን? #ሶሻል_ሚዲያ አማራጮችን በመቀላቀል #ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram : t.me/minkeman
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61550090741996&mibextid=ZbWKwL
Tiktok: tiktok.com/@minkemanD
Instagram: https://www.instagram.com/minkemanofficial/profilecard/?igsh=MTM4a2Z3dGszbzlqaA==

1 month ago

#እንግዳ
የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ቴድሮስ መብራት

🌐#ምን? #ከማን? #ሶሻል_ሚዲያ አማራጮችን በመቀላቀል #ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram : t.me/minkeman
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61550090741996&mibextid=ZbWKwL
Tiktok: tiktok.com/@minkemanD
Instagram: https://www.instagram.com/minkemanofficial/profilecard/?igsh=MTM4a2Z3dGszbzlqaA==

1 month, 1 week ago
Min Keman ምን? ከማን?
1 month, 1 week ago

#እንግዳ
በንግድና ቀጣናዊ ትስስር የውጪ ምርቶች ፕሮሞሽንና የግብይት ማሳለጥ መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ በረከት መሠረት

🌐#ምን? #ከማን? #ሶሻል_ሚዲያ አማራጮችን በመቀላቀል #ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram : t.me/minkeman
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61550090741996&mibextid=ZbWKwL
Tiktok: tiktok.com/@minkemanD
Instagram: https://www.instagram.com/minkemanofficial/profilecard/?igsh=MTM4a2Z3dGszbzlqaA==

1 month, 2 weeks ago
Min Keman ምን? ከማን?
1 month, 2 weeks ago
Min Keman ምን? ከማን?
1 month, 2 weeks ago
1 month, 3 weeks ago
[#እንዲያውቁት](?q=%23%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%81%E1%89%B5)

#እንዲያውቁት
በነገው ዕለት መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ
===============================

ለ24ኛ ጊዜ የተዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ ተጋባዥ አትሌቶች የሚታደሙበት መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጀው የሩጫ ውድድር ህዳር 8/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ፡-
👂ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ)
👂ከጥላሁን አደባባይ ወደ ሳንጆሴፍ መብራት (ጥላሁን አደባባይ) ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ
👂ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጥይት ቤት መስቀለኛ)
👂ከፓርላማ መብራት ወደ ኮንሰን መታጠፊያ (ፓርላማ መብራት)
👂ከኮንሰን መታጠፊያ ወደ ገብርኤል (ኮንሰን መታጠፊያ)
👂ከጥይት ቤት ወደ ገብርኤል በጀርባው (ጥይት ቤት መታጠፊያ)
👂ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ (ሴቶች አደባባይ)
👂ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ ቶታል (ሴቶች አደባባይ)
👂ከ22 አደባባይ ወይም ዘሪሁን ህንፃ ወደ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ)
👂ከፒኮክ አዲሱ መንገድ ወደ ዑራኤል አደባባይ (ፒኮክ መብራት)
👂ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ደንበል (ጋዜቦ አደባባይ)
👂ከቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ ወደ ለገሃር መብራት (ቂርቆስ ቤ/ክርሰቲያን ነርክ ተራ)
👂ከላንድ ማርክ ሆስፒታል መታጠፊያ ገነት ሆቴል ወይም ወደ ገነት መብራት (ላንድ ማርክ ሆስፒታል መስቀለኛ)
👂ከጠማማ ፎቅ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጠማማ ፎቅ መስቀለኛ)
👂ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ሜክሲኮ ጥይት ፋብሪካ መስቀለኛ)
👂ከፈረሰኛ መብራት ወደ ጨፌ ሜዳ (ፈረሰኛ መብራት)
👂ከሞላ ማሩ መስቀለኛ ወደ ጌጃ ሰፈር (ጌጃ ሰፈር መስቀለኛ)
👂ከከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ)
👂ከሠንጋ ተራ 40/60 ወደ ሠንጋ ተራ መብራት (ሠንጋ ተራ 40/60 መታጠፊያ)
👂ከጎማ ቁጠባ መብራት ወደ ብ/ቲያትር (ጎማ ቁጠባ መብራት)
👂ከሜትሮሎጂ መታጠፊያ ወደ ፖስታ ቤት መብራት (ሜትሮዎሎጂ መታጠፊያ)
👂ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኢምግሬሽን (ጥቁር አንበሳ ሼል)
👂ከጎላ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ኢምግሬሽን (ጎላ ሚካኤል መስቀለኛ)
👂ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ አገር አስተዳደር መብራት (ቴዎድሮስ አደባባይ)
ከንጋቱ 11:30 - ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተጠቀሱት መንገዶች የሚዘጉ ሲሆን በተጨማሪም በተገለፁት መስመሮች ላይ ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ መኪና ለአጭርም ይሁን ለረጅም ጊዜ ማቆም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ እያስታወቀ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘት 011 1110111 ወይም ነጻ የስልክ መስመር 991 መጠቀም እንደሚቻል ፖሊስ አስታውቋል።
(አዲስ አበባ ፖሊስ)