Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ላኑፈሪቁ ኢላ የዉመል ቂያማ የዳዕዋ ቻናል

Description
💚 ልቦች የሚመኙትን ነገር ይለምናሉ
አላህ ደግሞ በሚሻላት እና በሚበልጠው
ነገር ይመልስላታል‥ አላህ ያውቃል
#በአላህ_ምርጫዎች_ተማመን

 1 https://t.me/Golden_Speech

2 https://t.me/ALJUEDDAAWA

3 http://telegram.me/QURAN_YELB_BREHAN

4 https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

10 months ago

https://youtu.be/R_AXRxPa42k

YouTube

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት በጅቡቲ ለምትኖሩ ኢትዪጲያንን 22/7/2023

#ethiopia #amhara #Ahmed\_argoba#

11 months, 2 weeks ago

https://youtu.be/Ku0_gthgQ5w

YouTube

ለ1444 አመታት በፅናት የዘለቀ ዲናችን (እምነታችን) በአምባ ገነኖች ወከባ አይናወጥም ቆፍጣናዉ መግለጫ!!!

#ethiopia ##fetadaily #djibuti #minbertv #afar #amhara #harun\_media #wollo

11 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/uImruKZSWu8
https://youtu.be/uImruKZSWu8
https://youtu.be/uImruKZSWu8

YouTube

ፌደራል መጅሊሥ ዝምታዉን ሰበረ ! ቁጣዉ ተቀሰቀሰ...!! ፍትህ ለመሥጅዶቻችን!!

#ethiopia #djibuti #harun\_media #wollo #fetadaily #zehabesha #amhara #oromo #mesjid #hijab #afar

11 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/YncShGEitb4
https://youtu.be/YncShGEitb4
https://youtu.be/YncShGEitb4

YouTube

ይድረስ ለሁሉም ለሚመለከተዉ በሙሉ....!!

#harun\_media #djibuti #ethiopia #fetadaily #seifu\_on\_ebs #minbertv #wollo #ahmedargoba#Abdi\_wollo\_tube

11 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/Dy6HyoMULlc
https://youtu.be/Dy6HyoMULlc
https://youtu.be/Dy6HyoMULlc

YouTube

ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ / እብሪቱም ጥግ ደረሰ !!

#ethiopia #fetadaily #djibuti #seifu\_on\_ebs #Ahmedargoba#zehabesha #harun\_media #minbertv #wollo

1 year ago

https://youtu.be/i9mq4A0UlYE
https://youtu.be/i9mq4A0UlYE
https://youtu.be/i9mq4A0UlYE
https://youtu.be/i9mq4A0UlYE

YouTube

ጅቡቲ ኢትዩጲያዊያንን በሚመለከት አሁናዊ ትክክለኛ መረጃ

#ethiopia #djibuti #seifu\_on\_ebs #Ahmedargoba#fetadaily #zehabesha

1 year ago

https://youtu.be/JBkHwTGqx5g

YouTube

ጅቡቲ ኢትዩጲያንን በተመለከተ የ11/5/2023 ወቅታዊ መረጃ ጨለፍ አድርጌ አቅርቤያለሁ🇪🇹

#Ahmedargoba#fetadeliy#djibuti#Ethiopia

1 year ago
" በአስቸኳይ መስጂዶችን ማፍረስ አቁሙ ፤ …

" በአስቸኳይ መስጂዶችን ማፍረስ አቁሙ ፤ የፈረሱትንም በፍጥነት መልሳችሁ አሰሩ ፤ ሕዝበ ሙስሊሙንም በይፋ ይቅርታ ጠይቁ " - የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት

የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር ቤት በአዲሱ "በሸገር ከተማ " መስጂዶች እየፈረሱ መሆኑን በመግለጽ ይህ ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ።

ምክር ቤቱ  ለኦሮምያው ክልላዊ መንግስት  ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በፃፈው ደብዳቤ  ነው ይህንን ማሳሰቢያ ያስተላለፈው።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤው ፤ የኦሮሚያ  ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት እየፈረሱ ያሉ መስጂዶች በአስቸኳይ እንዲያስቆም ብሏል።

ከዚህ ባለፈም ፤ የፈረሱ መስጂዶች በሸገር ከተማ አስተዳደር በፍጥነት እንዲሰሩና ሕዝበ ሙስሊሙን አስተዳደሩ በይፋ  ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳስቧል።

የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች  ከፍተኛ ምክር ፥ ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በተፃፈው ደብዳቤ :-
1. በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ዉንዴሳ ወረዳ ልዩ ስፍራ ቀርሳ በቀን 14/07/15
2. በሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ መጉላ ቶውፊቅ መስጂድ 19/08/15
3. በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ልዩ ስሙ አን ኢ ሳይት ሰላም መስጂድ በቀን 24/08/25
4. በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አሸዋ ሜዳ በቀን 25/08/15 መፍረሳቸውና ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ መሆኑን አሳውቋል።

1 year, 1 month ago
ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል …

ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ ደሥተኛ ባያደርገዉም ጊዜዉን፣ ጉልበቱን፣ ካለችዉ ጥቂት ላይ ገንዘቡን ሰዉቶ የግንባታዉን ሂደት እዚህ አድርሶታል። 500.000 ብር ከባለ ሀብት ብድር ወስዶም የማስጨረሱን ሁኔቴ የረጂ ያለህ የአህለል ኸይር ያለህ ብሎ ጥሪዉን ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቹና እህቶቹ አቅርቧል ። እኛም አለን ከጎናችሁ ነን እናንተ ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሰዉታችኋል እኛ በገንዘባችን ከጎናችሁ ነን አልናቸዉ አዎ ከጎናቸዉ ነን‼️ አሁን የሚጠይቀዉ ከ 1000.000 በላይ እንደሆነ ተገምቷል። ስለዚህ ነገ በዕለተ ሰኞ ማለትም ማርች 26/ 3/2023 ከዝሁር ሶላት ጀምሮ የኦንላይን በዋትሳፕ ጉሩፕ ታላቅ የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል እርሰዎም ሊንኩን በመጫን የኸይር ስራ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ በክብር ተጠርተዋል ።
#ሼር #ሼር በማድረግ እንዲተባበሩንም በትህትና እንጠይቃለን ።
©የአርጎባ ወረዳ መስጅድ የገባያ ማእከል ግንባታ አድሚኖች 👇👇 Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GUJu2kLJmhALrWX2luKjoe

1 year, 1 month ago

ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ ደሥተኛ ባያደርገዉም ጊዜዉን፣ ጉልበቱን፣ ካለችዉ ጥቂት ላይ ገንዘቡን ሰዉቶ የግንባታዉን ሂደት እዚህ አድርሶታል። 500.000 ብር ከባለ ሀብት ብድር ወስዶም የማስጨረሱን ሁኔቴ የረጂ ያለህ የአህለል ኸይር ያለህ ብሎ ጥሪዉን ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቹና እህቶቹ አቅርቧል ። እኛም አለን ከጎናችሁ ነን እናንተ ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሰዉታችኋል እኛ በገንዘባችን ከጎናችሁ ነን አልናቸዉ አዎ ከጎናቸዉ ነን‼️ አሁን የሚጠይቀዉ ከ 1000.000 በላይ እንደሆነ ተገምቷል Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GUJu2kLJmhALrWX2luKjoe

WhatsApp.com

ቁ.1️⃣የአርጎባ መዲና መስጅደል መዲና ጉሩፕ

WhatsApp Group Invite

ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ ደሥተኛ …
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago