The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago
**1. የአሰሪዎችን ትኩረት መሳብ፡- በደንብ የተጻፈ CV ከሌሎች የስራ አመልካቾች ለይተህ እንድትወጣ እና የአሰሪዎችን ትኩረት እንድትስብ ይረዳሃል።
2. ጥንካሬዎችዎን ማድመቅ፡- በሚገባ የተጻፈ ሲቪ የእርስዎን ጥንካሬዎች እና ስኬቶችን ሊያጎላ ይችላል፣ ይህም እርስዎ ለስራው ትክክለኛ እጩ መሆንዎን ለአሰሪዎች ለማሳየት ይረዳል።
3. በራስ መተማመንን ማጎልበት፡- ጠንካራ ሲቪ በራስዎ ችሎታ እና ብቃቶች ላይ እምነት ለመፍጠርም ይረዳል።
Job Title: ጥያቄዎችን ማሰባሰብ Company: ENTRANCE TRICKS PRIVATE SCHOOL Salary: 5000 ብር 🍎የስራ ሁኔታው ምን ይመስላል❓ ከ2014 -2016 ዓ.ም ጀምሮ ያሉትን የኢንትራንስ ጥያቄዎች በየምዕራፉ አሰባስቦ የሚያዘጋጅልን ሰው እንፈልጋለን ።ለሶሻል 1 ለናቹራል ተጨማሪ 1 ሰው እንፈልጋለን ። 🍎ተቀጣሪው ምን ያክል ጊዜ ያጠፋል ❓ በ 2 ወር ውስጥ ሁሉንም…
*📚*WOGAGEN BANK EXAM QUESTION WITH ANSWERS
🕵️♀️የወጋገን ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!
➝ #SHARE ይቀጥላል .......**https://t.me/Habesha_Education_Consultanceyhttps://t.me/Habesha_Education_Consultancey
*?ለተመራቂ ተማሪዎች ሼር አድርጉ ?*
?Commercial Bank of Ethiopia interview Question.
?የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃለ-መጠየቅ ጥያቄዎች ሙሉ ከዝህ ይወጣል ።
?️♀️የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!
● ይቀጥላል .......https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬**
*?*የሁሉም ባንኮች ቃለ-መጠየቅ
➽Commercial Bank of Ethiopia
➽Awash Bank
➽Abysyinia Bank
➽Oromia International Bank
➽Nib Bank
➽Wogagen Bank
➽Birhan Bank
➽Buna Bank
➽Zemen Bank
➽Enat Bank
➽AnbeSa Bank
እና የሌሎች ባንኮችም ጭምር የያዘ Top 60 Interview ጥያቄዎች !
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬**https://t.me/Habesha_Education_Consultanceyhttps://t.me/Habesha_Education_Consultancey
*?LEVEL 3 ACCOUNTING COC EXAM WITH ANSWERS*https://t.me/Habesha_Education_Consultanceyhttps://t.me/Habesha_Education_Consultancey
*?ለተመራቂ ተማሪዎች ሼር አድርጉ ?*
?AWASH BANK EXAM QUESTION WITH ANSWERS
?️♀️አዋሽ ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!
➝ #SHARE ይቀጥላል .......
♨️**https://t.me/Habesha_Education_Consultanceyhttps://t.me/Habesha_Education_Consultancey
**የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያካሂደው የ2ኛው ዙር የግብር ቆጠራ 43,500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ለሥራው ማመልከት የሚፈልግ ማንኛው ዜጋ በአካል መገኘት ሳይጠበቅበት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የለማውን የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት የሌበር ማርኬት ፖርታል በመጠቀም የሚከተሉትን ደረጃዎች ጠብቆ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡#መስፈርት ? የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ሆኖ ፖርታል ላይ በተገላጸ
መሠረት
? ቋንቋ- ለሥራ የሚመዘገቡበትን አካባቢ ቋንቋ የሚችል
? ፆታ፡ አይለይም
? የጤና ሁኔታ ፡- በገጠርና በከተማ ቀበሌዎች ተዘዋውሮ መስራት የሚችልና
ለዚህም ፍቃደኛ የሆነ#ለመመዝገብ_መከተል_የሚገባዎ_ደረጃ ? በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የሌበር ማርኬት ፖርታል ላይ
የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ( lmis.gov.et ) በመጠቀምም መረጃውን
መሙላት፣
? ምዝገባውን ካጠናቀቁ በኋላ በስልካችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር
ይደርሶታል፣
? የደረሰዎትን የሰራተኛነት መለያ ቁጥር በመያዝና አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ
የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ በመሄድ አሻራ መስጠትና
ምዝገባውን ማጠናቀቅ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት
ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም
For more jobs????**https://t.me/Habesha_Education_Consultanceyhttps://t.me/Habesha_Education_Consultancey
*?*?43,500 ሠራተኛ ለሥራ ይፈለጋል! የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ውስጥ የግብርና ናሙና ቆጠራ ያከናውናል፡
፡ስለሆነም በቀበሌው የሚሰማሩ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት(ሌበር ማርኬት ፖርታል- E-LMIS) በመጠቀም ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 43,500 ሰራተኛ ይፈለጋል።
ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ አንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይዛችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ 1
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ: https://lmis.gov.et For more jobs????**https://t.me/Habesha_Education_Consultanceyhttps://t.me/Habesha_Education_Consultancey
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago